ለ10 ዓመታት ከአዳል ሞቲና ከወሰን ጋላ ጋር ጫት ቅምያለሁ ሺሻ ስብያለሁ! 20 ዓመት ሰርቼ 20 ብር የለኝም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 199

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад +47

    እሰይ ወንድማችን ታድለህ ተገላገልከዉ!!ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +32

    የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!!

    ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ
    ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ
    ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ

    የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል
    የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል
    በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል

    ንግሥት ..የንጉሥ እናት
    እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት
    ክብርት ..የአምላክ እናት

    መቅረዝ ..የብርሃን እናት
    ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት
    ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት

    ውድስት ..የምስጉን እናት
    ምዕዝት ..የሽቱ እናት
    የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ

    ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና
    ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና

    መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና
    ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና
    የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም

    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
    ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
    ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
    ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
    ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X

    ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
    ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
    ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
    እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
    ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
    ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
    ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X

    የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    “ በማለዳ ንቁ “
    የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
    3. የጸጋ ስግደት

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 года назад +1

      ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን እመቤታችን ቅዱሰት ደንግል ማረያም ትጠበቅህ ፣የደንግል ማረያም ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን

    • @ይትባረክአምለከኣበዊኒ
      @ይትባረክአምለከኣበዊኒ 2 года назад

      እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን በፀሎት ኣስበኝ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +35

    ተስፋ የሌለው ሰይጣን በእኛ ተስፋ ሳይቆርጥ ተስፋ ያለን እኛ ግን። መድሀኔአለምን ይዘን ተስፋ ስንቆርጥ ይገርመኛል እህት ወንድሞቼ እባካችሁን ሰማይን እና ምድርን በመሀል እጁ የያዘውን እግዚአብሔርን ይዛችሁ ተስፋ ቆረጥኩ አትበሉ የእውነት በጣም ነው የሚያሳፍረው🙊

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ እህትዬዬ አታምጣዉ ነዉ እማይታይ ጥላት እደት እንቻለዉ

    • @geraratube12
      @geraratube12 2 года назад +1

      @@shadiuae5761 የምንችለውና የምናሸንፈው የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔርን ስንይዝ ብቻ ነው አይዞሽ በርቺልኝ መንፈሳዊ ቻናሉን ፕሮፋይሉን ነክተሽ ተቀላቀይን🙏

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq 2 года назад +2

    አቤት ያለዛሬ እንዲህ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ነበር ወደዛርቤት እምትሄዱ የጌታዬ የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ የፈሰሰው ደሙ ከዚህ እርኩሰት ይመልሳችሁ በእናቱ በድንግል ማሪያም ምልጃእና ፀሎት አሜን።

  • @josephteshonga3841
    @josephteshonga3841 2 года назад +7

    እኔ ዮሴፍ እባላለሁ አንድ ቀን እንሆ አባት ዮሐንስ ቤተከርስቲያን አካባቢ ሲጋራ ሳጨስ አይተውኛ በራሳቸው መኪና ይዘውኝ ወይን አንባ ማሪያም ውሰደው አጠመቁኛ በሁለት ቀን ፀበል ቤንስ 15 አመት ያጨስኩትን ሲጋራ በሁለት ቀን ፀበል ነው የደንኩት ተአምረኛ ቦታ ነው የአባታችን በረከት ከኛ ጋር ይሆን አሜን

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 года назад

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад

      አተን የጓበኘች የዋይራባዋ ማርያም ለኛም ከታሰርነበት ትፍታን

  • @maranata770
    @maranata770 2 года назад +13

    እልልልልልልልልል
    ላንተ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን
    አባታቺን በረከቶት ይደርብን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 года назад +7

    🎚በሥላሴ ስም እንዴት ደስስስስይላል ወላዲተ አምላክ አዛኚቷ እመቤት 😭እኔንም ሳልፈልግ ምን ይዤ እንደተሰደድኩ በስደት ሀገር በደጇ ጠርታ ብርታት ሆና እስካሁን የጠበቀችኝ 😭እመብርሀን😭ደጇ ቆሜ የምመሰክርበትን ቀን ታቀርብልኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ አባቴ ! ይፍቱኝ 😭ፅጌ ምርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +7

    አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት እኛንም ለደጆታብቃን እመብርሃንንንንንንን

  • @ኢትዮግእዝ
    @ኢትዮግእዝ 2 года назад +14

    መከራችንን የሚረዱ አባቶቻችን እግዚአብሄር ይጣብቅልን

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад

      ኢትዮ ግእዝ በደላችንና ሃጥያታችን ሳይመለከት ለኛ
      ድንቅ አባቶችን ይስጠናል አላወቅንበትም ጊዜው
      ሳይረፍድ ብንነቃ ጥሩነው

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 года назад +9

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ራጉኤል አባታችንን ይጠብቃችሁ።

  • @sebilayemikayeliliji114
    @sebilayemikayeliliji114 2 года назад +8

    እንኳን ደና መጡልኝ አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት እመቤቴ ትጠብቅኦት

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +5

    እንኳን በሰላም መጡሉን ኣባ በረከታቹ ይደርብኝ ወልደ ትንሳኤ በጸሎታቹ ኣሱቡኝ

  • @ysyhsh5894
    @ysyhsh5894 2 года назад +4

    አባየ ዕድመ ጥዕና ይሃብኩም አምላክ አነም ከምቲ ሓወይ ይሰርሕ ምንም ክሕዝ አይካአልኩይ አብ ፃሎትኩም ሓስቡኒ ስም ክርስትናይ ወለተ ሰላማ ኢልኩም ይቅርታ አባየ አማርኛ መስማት እንጂ መናገር አይችልም የትግሬ ልጅ ነኝ

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 Год назад

    በእውነት በዚህ ዘመን እንደ ቀሲስ ሄኖክ ያሉ አባቶችን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው፡፡ ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ ልጃችሁ ወልደ ዮሐንስን በጣም የሚያሰቀየኝ ከፉ መንፈስ አለብኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ በረከታችሁ ይደርብኝ፡፡

  • @marthaweldeselases4065
    @marthaweldeselases4065 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቌለህይወትን ያሰማልን አሁንም በቤትዋ ታጽናክ ወንድሜ

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለኛም ትድረስ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 года назад +2

    እመቤቴ እመብርሃን እመብዙሀን
    ለኔም ቀን አውጪልኝ
    ወለተ ስላሴ
    ወልደ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +1

    እኩዋን ደስ አለህ ወድማችን ከገንዘብ ሂወት ይበልጣል እኩዋን ጠላት ዳቢሎስ አጭበርባሪዉን እመብርሃን ጣለችልህ ተመስገንንንንንን🤲🤲🤲

  • @kalabkalayu5652
    @kalabkalayu5652 2 года назад +4

    አስጨናቅያችን ለኛም ያስጨንቅልን መድሃኔአለም ክርስቶስ) እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 года назад +1

    የተነካ ያቀዋል ልጁ ላይ ያለው መንፈስ እኔም እናቴ ላይ ይገበራል ሰላም የለን በረከት የለን ያሠብነው አይሳካ ይሄው እኔም አረብ ሀገር እከራተታለሁ ላንተ የደረሠ ለኔም ለናቴ ለቤተሰቦቼ ይድረስ የምድር የሠማዩ ባለቤት 😭😭😭😭እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ፅጌ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

  • @selamhaile7346
    @selamhaile7346 Год назад +1

    እመቤትየ ድንግል ማርያም ለኛም ለደጂሽ አብቅኝ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 года назад +5

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን! አሜን

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ላተ የደረሠ ቅዱስ አምላካችን ከነእናቱ ሥሙ ከፍ ይበልልን

  • @danielmahari4110
    @danielmahari4110 2 года назад +2

    ኣሰይ ድንቂ ታኣምራት ነው ስም መንድሃኔኣለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ስም እሜቤታችህን ቅድስቲ ድንግል ማርያም የተመሰገነ ይሁን።ኣባትችህ እድሜና ጢና ይስጥልን ።

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 2 года назад +4

    እግዛብሄር ይመስገን🙏🏾 ላንተ የደረስች ወለላይቱ ማርያም ለኛም ትድረስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቀስስ ኣባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ❤️❤️❤️….🙏🏾 የቀሲስ ስልክ ቁጥራቸውን የምታውቁ ተባበሩኝ🙏🏾

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ወድማችን እንኳን ከዚ እስራት ተፈታ ለታም የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @abrehaafewerki
    @abrehaafewerki 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 2 года назад +4

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 👏💞💞

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ይግባት ያምላኬ እናት እመብርሀን እመቤቴ 👏👏

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 года назад +1

    ኪድዬ የኛንም. ህይወት ትቀይርልን አሜን አሜን አሜን

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ ተባርክ ውንደሚ

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 2 года назад +1

    ክብር ለሀያሉ መድሐኒዓለም ለቅድስት ኪዳነምህረት የሁን በእውነት በጣም ቅን እና ትሁት የሆነ ልጅ ነው እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃው፡፡

  • @HirutBeyene-o3s
    @HirutBeyene-o3s Месяц назад

    ላንተ የደረሰ ጌታ በኪዳነ ምህረት አማላጅነት በቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት ለኔም ከነቤተሰቦቼ ይድረስልኝ አሜን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +2

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 2 года назад +2

    ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 2 года назад +2

    ፀጋወትን እመብርሃን ታብዛልወት አባ!!!!!ለ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልወናድምችን እንከን ደስ አለክ አባታችን እድሜን ጤና ያስጠለንአሜን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 года назад

    እግዚአብሔር በቡዙ መንገድ ያስተምራል ያ የዙሙት መንፈስ ይሰርልን መድሃኒ ዓለም

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ይሄ ክፉ የተዋረደ መንፈስ እግዚአብሔር ያጥፋህ ለመምህር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @yonasabrahm9584
    @yonasabrahm9584 2 года назад

    ይገርማል ፈጣሪይ እድምዎትን ያርዝመው ኪዳነ ምህረት እኛንም ትድረስልን ኣሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    አሜን በእውነት አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን እመብርሃን እረዳችህ በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ፈተና አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ

  • @hanaafewerk7068
    @hanaafewerk7068 2 года назад

    አባታቺ ፀጋዉን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አባ በርከቶ ይድርብን አሜን

  • @bjw12
    @bjw12 2 года назад +1

    እሰይ ወንድሜ ኪዳነምህረት ላንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን

  • @serenitynow6357
    @serenitynow6357 Год назад

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እቤታችን ትጠብቆት

  • @hayah5385
    @hayah5385 2 года назад +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ወድማችን ላተ የደረሠች ወላድተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፈተና ከባድ ነዉ

    • @hayah5385
      @hayah5385 2 года назад

      እመብርሀን ለደጇዋ ታብቃን ንሀሤላይ ኢትዮፕያ ልገባ አስቤያለሁ ወለተማርያም ብላችሑ በፀሎታችሑ አስቡኝ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад

      @@hayah5385 ቅዱሳን መልእክት ይከተሉሽ ቄደር ተጠመቂ ንስሃ ግቢ ሱባኤም ያዢ እመብርሃን ትከተልሽ
      ሁላችንም ለደጇ ታብቃን እመብርሃን እናታችን

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም!!!

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ይስጥልን።

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад

    አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 года назад

    በእግዚአብሔር ቃል ሃያል ነው የማያድነው ነገር የለም 👈 ከልብ የሆነ ፀሎት በቻ ነው የሚአሰፈልገው ወደፈጣሪ ለመቅረብ🙏🙏🙏🙏

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን::አምላክ ለወንድማችን የደረሰለት ለእኛም ይድረስለን::አባታችን ወንድሜን በፀሎት ያስቦት መርቆርዮስ በለስ:: ታሪኩ ከእኔ ወንድም ጋር ይመሳሰላል

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebtadele841
    @azebtadele841 2 года назад +5

    አባታችን ቀሲስ ሄናክ ያሉበት በታዉ ከአዲሳበባ የት ብለን ነዉ ጉዞ የምናደርገዉ የምታዉቁ በመብራሀን

    • @yemariambariya2942
      @yemariambariya2942 2 года назад +1

      ወይን አምባ ማርያም ናቸው ያሉት ጎሮ አደባባይ ጋር ወርደሽ ባጃጅ አለ ሰፈራ ድልድይ የሚል እሱን ይዘሽ መጨረሻው ላይ ሲያወርድሽ ቤተክርስቲያኗ አለች🙏

    • @azebtadele841
      @azebtadele841 2 года назад

      @@yemariambariya2942 እሺ እመብረሀን ክብርት ትሥጥልኝ በሥደትነኝ ባባታች እጅና በመሥቀላቸዉ ባርከዉኝ እዲሁም በናታችን በቅድሥተ ድንገል ማርያም ፀበልተጠምቄ ስድን ስቄ እዛእደማገኘዉታይቶኛል እናቴሆይ አድርሽኝ

    • @yemariambariya2942
      @yemariambariya2942 2 года назад +1

      @@azebtadele841 አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ለደጇ ታብቃሽ🙏

    • @hanamuche9512
      @hanamuche9512 2 года назад

      ከየትኛውም ቦታ ተነስተህ መገናኛ ትሄዳለህ ከዛ ጎሮ ጎሮ መጨርሻ ወርደህ ሰፈራ በባጃጅ ትሄድና መጨረሻ ያወርዱሀል ወይን አባ ማርያም ብለ ጠይቅ እደወረድክ ስትወርድ አባት ይኖራሉ ባጅጅ ተራው ላይ ሙዳዬ ምፅዋት ይዘው ትጠቁሙሀል ሰፈራ ከደረስክ ማንኛውም ሰው ያሳየሀል ቀላል ነው

    • @azebtadele841
      @azebtadele841 2 года назад

      @@hanamuche9512 እሺ አመሠግናለሁ እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ታክብርልኝ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +7

    አቤት ፈታና ቱልዱ ሁሉም በአመችሰ መናፍስት ታስሮ ፍደውን ይበለል መከራችንን የታራዱ አባቶቻችን አንድዬ ይጣብቅልን

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад +2

    እመቤቴ ቅዱስ ድንግል ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 года назад

    እእእእእእእእልልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🌿🌿🌿🌿💐💐💐🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌼🌼🌼🙏🙏🙏💚💛❤

  • @TEGSeSteYEKeDaNmehureteLije
    @TEGSeSteYEKeDaNmehureteLije 2 года назад

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል ለአንተ የደረስችህ ለእኛም የወይን አምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን (3)ለአባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እመብረሀን ለሁላችንም ትርዳን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አተን የጓበኘች ድንግል ማርያም እኛም ከታሰርንበት ትፍታን

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት አባታችን

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq 2 года назад +1

    ስልክዎትንና የት እንደሚገኙ አድራሻዎትን ቢፅፉልን ከይቅርታጋር

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 Год назад

      #_የትራንስፖርት_መምጫው ፦
      ከየትኛውም አቅጣጫ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርዳችሁ፣ ሠፈራ ብላችሁ በባጃጃ ተሳፍራችሁ፣ ድልድዩን እንደተሻገራችሁ አስፓልቱ ጫፍ ላይ ቤተ ክርስትያኗ ትገኛለች።
      ከመገናኛ ቀጥታ ወይን አምባ ማርያም የሚል ታክሲ አለ ቤተ ክርስቲያኑ በር ላይ ያወርዷቹኃል።
      ከመገናኛ በቀጥታ ጎሮ ብለው ተሳፍረው፣ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ከዚያ ባጃጅ ተሳፍረው፣ ሠፈራ ድልድይ ጫፍ ላይ ስትወርዱ ትገኛለች፡፡
      ከሲ አምሲ፣ ከአያት፣ ከሰሚት የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ባጃጅ ተሳፍረው ሠፈራ ድልድይ ጫፍ ወርደው ትገኛለች፡፡
      ከቃሊቲ፣ ከቱሉ፣ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጩ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው ከዚያ በባጃጅ ተሳፍረው ሠፈራ ድልድይ ወርደው ጫፍ ላይ ትገኛለች፡፡

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እኛንም እመቤታችን ለደጇ ታብቃን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ለልደታ ለማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታችን የቅድሥት የልደታ ለማርያም ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከትዉልዳችን ጋራ ይሁንልን ምሥጋና አገልግልት መገዛት ዉዳሤ ክብር ይገባታን አሜን አሜን አሜን

  • @eskadareshetu3373
    @eskadareshetu3373 2 года назад +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመአምላክ እኛንም ትድረስልን

  • @gesese1381
    @gesese1381 2 года назад

    ለወድማችን የደረሠች ኪዳንምህረት ለኛ ትድረሥልን

  • @misssara8313
    @misssara8313 2 года назад

    አባቴ በፀሎት አሥቡን ያረብ አገር ሤት ትልቅ ፀሎት ያሥፈልጋታለ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ

    እግዚአብርሔ ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት እባታትን❤️🙏❤️

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 2 года назад

    Waaqayyoo goftaan baraa jirenyaa kessani nuuf yaa dheresu

  • @trooktafara1336
    @trooktafara1336 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእኔም በደለኛ በፀሎት አሰብኙ አባታችን እህት ኢየሱስ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    አባ በፀሎት አስበኝ በሰደት ያለሁ ልጅቷ ነኝ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад +1

    ፀጋውነ ያብዛልዎት

  • @jannahj538
    @jannahj538 2 года назад +1

    አባቴ እንዴት ኖት አባ ላገኛቹ ፈልጋ ነበር ግን እንዴት እንደ ማገኛቸ ተባበርኝ እባክህት

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአንተም የደረሰች እናታችን ቅድስት ክዳኔ ምህረት ለኛም ትድረስልን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 года назад +1

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 года назад

    Edet alachu abekachu yememihir silk yalew ?

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 2 года назад

    የኔ ሚስኪን እመቤቴ እኳን ደረሰችልክ ለአተየ የደረሰ ለኛም ትድረስ👐👐👐👐😭😭😭😭😭🙏🙏🙏☝☝⛪አምላኬ ጠብቀኝ

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 2 года назад

    አባቶቻችን እግዝአብሔር ያብዛችሀ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እሰይ ወድማችን እዴት ምንኛብታደልነው ኦፍእማፍቅርየጌታዬእናት አችንየያዘአያፍርም

  • @sebilewerkabebe
    @sebilewerkabebe Год назад +1

    ቀስስ አድራሻችሁ የት አከባብ ነው
    ብዙ እስራት ከለብኝ አባተ።

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 Год назад

      #_የትራንስፖርት_መምጫው ፦
      ከየትኛውም አቅጣጫ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርዳችሁ፣ ሠፈራ ብላችሁ በባጃጃ ተሳፍራችሁ፣ ድልድዩን እንደተሻገራችሁ አስፓልቱ ጫፍ ላይ ቤተ ክርስትያኗ ትገኛለች።
      ከመገናኛ ቀጥታ ወይን አምባ ማርያም የሚል ታክሲ አለ ቤተ ክርስቲያኑ በር ላይ ያወርዷቹኃል።
      ከመገናኛ በቀጥታ ጎሮ ብለው ተሳፍረው፣ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ከዚያ ባጃጅ ተሳፍረው፣ ሠፈራ ድልድይ ጫፍ ላይ ስትወርዱ ትገኛለች፡፡
      ከሲ አምሲ፣ ከአያት፣ ከሰሚት የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው፣ ባጃጅ ተሳፍረው ሠፈራ ድልድይ ጫፍ ወርደው ትገኛለች፡፡
      ከቃሊቲ፣ ከቱሉ፣ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጩ የምትመጡ ጎሮ አደባባይ ወርደው ከዚያ በባጃጅ ተሳፍረው ሠፈራ ድልድይ ወርደው ጫፍ ላይ ትገኛለች፡፡

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 2 месяца назад

    Abatachin Egzabiher edmen tena yistachu ❤❤❤❤❤

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 2 года назад

    አባታችን ብርክታት ይድርብኝ ብጽልት አስብኝ ጽጌ ማርያም በልው

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንተየደረሰች ኪዳንብምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን፫

  • @rhfdhgj696
    @rhfdhgj696 2 года назад

    amen amen amen kal hwet yasemal amla tsegu yabzal abatey

  • @ሔኖክኣርቶዳክስተዋሕዳአን

    እግዚአብሔር ይመስገን እራሳችንን የምናይበት ድሕነት ነው እኔ የት ነበርኩ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 года назад +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewaty yasamale🏅🏅🏅.

  • @zelekatafese6967
    @zelekatafese6967 2 года назад

    እልልልል እናቴ ክዳነምህረት እንኳን ደረስችልህ

  • @tadutadu9511
    @tadutadu9511 Год назад

    እስይ እናቴ ኪዳነምእረት ሚሳንሽ ነገር የለም❤❤❤

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 2 года назад

    NB :- እየተቸገርኩ ነው ምክንያቱም ቪዲዮ የተቀላቀሉ ሰለሆነ ለመፈለግ አስቸጋሪ ስለሚያደርገው ተከታታይ የሆኑትን ትምህርቶች በርእሳቸው በ playlist ፖስት ያድሩጉልን 🙏🙏🙏 የርሶ Channel ቢገቡ ብዙትምርት አለው ግን በየ ፍርጃው አልተቀመጠም። የአገልግሎት እድሜዎትን ይጨምርልን 🙏🙏🙏

  • @danielmk688
    @danielmk688 2 года назад +2

    መዳን እፈልጋለው ስለ አድራሻው ንገሩኝ 🙏🙏

    • @danielmk688
      @danielmk688 2 года назад

      @selu best መጠለያ አለው ወይስ እየተመላለሱ ነው

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад +1

      @@danielmk688
      አለው ሂድ ብዙ ህዝብ ፀበልተኛ አሉ በጾሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ብለህ

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад

    አባቴ እኔ እርስዎ በማህበራዊ ሚዲያ ባቀረቡት የቄደር ጥምቀት ጥሪ ወይን አንባ ቅድስ ድንግል ማርያም ተገኝቼ ተጠምቄ ነገር ግን አባት የሰጡኝ የንሰሐ ቀኖና አልተገበርኩም ደሞ እጅግ እግዚአብሔር የሚቃወመው እኔና ፈጣሪ የምናውቀው ሐጥያቴን በእርግጥ ለአባት ተናግሬያለው አምናለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይላል🙏በዛሬዋ ቀን ደሞ እግዚአብሔር ፈቅዶ የእናቴ ንሰሃ አባት ቄደር ጠምቀውኛል ግን የንሰሃ ቃል ባይሉኝም ግን የቀኖና ትዕዛዝ ሰተውኛል ተመስገን
    እና ጥያቄዬ በደሌን እግዚአብሔር ይቅር ይለኛል ሆይ?ደሞ ለሌላ ካህን ዳግመኛ የሰራውትን በደል ዳግመኛ ተናግሬ ብነጻ ችግር አለው ወይ?

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад

      መቸመሪያ ከንስሀ አባትሽ ያሰናብቱኝ ብለሽ ንስሀ ግቢ ካለዛ ጾምሽ ጸለይሽ ዋጋ የለውም ምክኒቱም አጽያትሽን ያስታወሰ ጾምኩ ጸለይሁ ዋጋየለኝም ብሎ ተስፍ ያስቆርጥሻል በርች

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 2 года назад

    fetari yemesegen bewent....🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Cici12222
    @Cici12222 2 года назад

    የእየሱስ ስሙ ያንቀጠቅጣል የሌላው አይችልም እየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ የደብተራ ጌታ የእፀእደንዝዝ ስራችሁ ይፈረስ መፍዙዝ ይመታ በእየሱስ ስም

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад

      እግዚአብሔር ይገስጽህ የመናፍቅ መንፈስ

    • @Cici12222
      @Cici12222 2 года назад

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት የፈረንጅዋን ፎቶ ለምታመልከው ማርያም ብለህ አንተን ይገስፅህ እኔማ እግዚአብሔርን ነው የማመልከው ምንፍቅና ማለት ከፈጣሪ ውጭ እንዳንተ ማመን ነው እስኪ አሁን እየሱስን መጥራት መናፍቅ ያስብላል እውሮች ናችሁ እስከአስተማሪያችሁ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад

      @@Cici12222
      አች የተረገምሽ የተፈጠርሽበት ቀን የተረገመችናት እምነት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ ከዛውጭ የቃቃ ጨዋታነው ደግሞ አተ ስለመብርሃን ልታወራ ምን አደበት አለህ እመብርሃን ለንስሀ ሞት ታብቃህ የዳቢሎስ ግብር አበር ልጅ ወየውልሽ ጓራዴ ወየውልሽ ቤተሳይዳ የዛች የፍርድቀ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад +1

      @@Cici12222 የትኛው የሱስ ነው እህ የሊፈሰር መንፈስ ነው አደል የሊሚናቲፍና የሊፈሰር መላገጫ ሁናችሁ ቀራችሁ እኔማ ያመለኩትን አውቀዋለው የሀያላት ጌታየናዝሪቱ እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው አለም ጨለማናት ካለድግል ማርያም እሶናት ከልጆ ወዳጆ የምታስታርቀን

    • @Cici12222
      @Cici12222 2 года назад

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ብታውቅማ እየሱስን ጥለህ መፃህፍት ባላዘዘው መንገድ ሰይጣንን አወጣሁ እያለ የሚያላግጠውን ባረጋገጥክህ ነበር እውነት ካለህ አስትምረኝ እና ልምጣ ወደአንተ ሃማኖት ስልክህን አስቅምጥልኝ ላሰትምርህ ወይ አስተምረኝ ዝም ብሎ ያለማስረጃ መጮህ መፍትሄ አይደለም

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад

    እግዚአብሔርን አምላክ ለሁላችንም ያድረስልን አባታችን እድሜና ጤና ያስጦት

  • @fitsumbaheru9763
    @fitsumbaheru9763 2 года назад +1

    አባታ ችን ይት ነው ማገኛቸው

  • @etuyemariamlij6025
    @etuyemariamlij6025 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ ሁሉ ጉድ ያውጣን