በአክስቷ በመተት የምትሰቃየው ወጣቷ ጎበዝ የሕክምና ተማሪ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 87

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 5 дней назад +22

    እኔም በእግዚአብሔር እርዳታ ነው ተመርቄ ዲግሪ የያዝኩት ፈተናው ከባድ ነው። በተለይ ዘግይተን ተግባራዊ ክርስቲያን የሆን ፈተናው ይከብዳል። በመጨረሻም ከእግዚአብሔር ጋር ድል እናደርጋለን በርቱ በጸሎት፣በስግደት፣በቁርባን❤❤❤❤❤

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 4 дня назад +2

      እዉነት ወድሜ ጎዝ መጨርሻህን ያስምርልህ

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 3 дня назад +1

      አሜን ወንድሜ መጨረሻህን ያስምርልህ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 День назад +1

    ወለተ ማርያም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል በተሰጠው ቃልኪዳን እንቆቅልሹን ይፍታልን እንጂ ሰውስ አባቴ ከፍቷል ልቦና ይስጠን ይስጣቸው።።።።።።።፡

  • @GanatAA
    @GanatAA 4 дня назад +9

    አባ አቱን አባግርማን አባተስፋን የወለላይቱ ማሪያም እድሜ ከጤና ታድልልኝ አባ ወይናባ ማሪያም ልመጣ ባለቤቴ ሲከላክለኝ ለሌት ተነስቸ አደጋ እመጣለሁ ብይ እጦጦ ማሪያም ደርሽ ከመገናኛ ባስ ይዠ ፀሎት ላይ ደረስኩ ማን ይቁም ማን ይቀመጥ አቃተኝ መፈሴን ጨነቀኝ ቀደም የየሚጠመቅ ብለው ስጠሩ ዘልየ ገባሁ አጠመቁኝ ተረጋጋ ሁያሁሉ ጠፋ የንፍሮ ወሃና የወለላ ማሯንብረዝ ጠጥቸ ጦር ሀይሎች ስደረስ ሻትበሻት ሆንኩ አሁን ደህና ሁኝ በአረብ ሃገር ነኝ የወለላቱ ማሪያም አትለየኝ በሌላ ጊዜም ልጆቸን አስጠምቄ አፋቸውሰውነታቸው ሁሉ ቁስልበቁስል ሆነብኝ አባታቸው ዝምብላ ልጆቸንእየወሰደች አስበላቻቸው አለኝ የወለላቱ ደጂ ነው የሄዱት ድብን ይበሉ አልኩት የወሰድኩት ፀበል ነበር እማ አለን ያመነ አያፍርም አልኳት ከላያቸው እረግፍ አለ ክብር ለድንግልማሪያም ከነልጇ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 4 дня назад +4

    አቤት የኛ ነገር ማረን ጌታ ሆይ😢😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 дня назад +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤ የስው ክፋቱ ጥግ ድርስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 дней назад +9

    አቤቱጌታሆይ እደሐጢያታቸንሳይሆን እደቸረነትህማረን ክፍትቅናትምቀኝነትን ከሰዉልጅበሙሉአጥፍልን አባትሆይማረን እኔምየመፈወሻቀኔንአቅረብልኝአሜን

  • @HiwotTadesse-l7m
    @HiwotTadesse-l7m 5 дней назад +3

    አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት እመቤቴ ማሪያም ትከልሎት❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 дня назад +3

    የዘብሩዳኛ ያለህ😢😢😢ያማል ያሳዝናል አባታችነን የሠጠን እግዚያብሔር ይመስገን ለእሷ እኔ ተቀጠቀጥሁ በምረቱ ይጐብኘን ጌታመድሀንያለም

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 4 дня назад +2

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን ክፍታችን መች ይሆንመቆሜያው አባቴ ፀጋውን ያብዛሎዎት

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 4 дня назад +4

    አባቴ የበገዛ ዘመዴ ከመሸ ወደ 1:30 መቶ ብርህን ልባርክልህ አምጣው ብሎኝ ሰጠሁት ። ከዛ በኃላ ከ1998 ጀምሮ ብኩን ሆኛለሁ ። አሁን ነው የገባኝ አባቴ ። እባኮዎት ስለ እግዚአብሔር ብለው በፀሎት ያስቡኝ ። ብርሃነ-ስላሴ ብለው ። እመቤቴ ከዚህ ክፋ ነገር ትፍታህ በሉኝ አሜን አሜን አሜን ። እናቴ የነፍሴንና የስጋዬን እንዲሁም ከ3ተኛው እስር ስለ አንዱ ልጅሽ ብለሽ አለሁልህ በይኝ አሜን

    • @tsedallove
      @tsedallove 4 дня назад

      ሃገር ውስጥ ከሆንክ በርሚል ጊዎርጊስ ሂድ ውጭ ከሆንክ በፀሎት በርታ

    • @HD202v
      @HD202v 4 дня назад +2

      ቀሲስ ሃይለመለኮት አሉ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ አባ ሳሙኤል ቀሲስ ባንተ ዩሁነኝ እነዚህ ሁሉ አሉ ሄደህ መንፈሱ ወይ ይሸኛል ወይም ይታሰራሉ እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @kikamik7241
      @kikamik7241 4 дня назад

      @@HD202v ባንተ ይሁነኝ የተባለው የእውነት ቄስ እንዳልሆነ ሰምቻለሁ በራሴም የደረስኩበት ነገር አለ። ለማነኛውም ሌሎቹ ጋር መሄድ ይሻላል። ልቦና ቲዩብ ላይ ቪዲዮ ተለቋል ስለእሱ።

    • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
      @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 4 дня назад

      የት ነው የምትኖረው

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 3 дня назад

      ​@@kikamik7241እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ የቀሲስ ባንተይሁን ትያለሽስም ማጥፋት ግን ጥሩ ነው ልቦናትዩብ ምን ያውቃል በእግዚአብሔ
      ር ፀጋ ስጦታ ጣልቃ ባትገቡ ጥሩ ነው

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 5 дней назад +7

    ላንች የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን

  • @EtsayKiros-b9i
    @EtsayKiros-b9i 3 дня назад

    ኣባቴ እድሜና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥዎት
    እኔ. በመተት ,ኣይኔጥላ ...........እየተሰቃየሁ ነው እባካቹ ስልካቸው ስጡኝ

  • @HD202v
    @HD202v 4 дня назад +5

    ይታወቅ አለበለዚያ በጣም ከባድ ነው። ጓደኛዪ ወንድሟንና የወንድሟን ሚስት ስፖንሰር አድርጋ ከዛም እህቷም ጭምር ወደ ውጭ መጡ መጨረሻ ላይ የወንድም ሚስትና እህት የሷን እና የልጆቿን እድል ሌላው ባሏን ለመቀማት በመተት ሃያ አመት በህክምና ከሰራችው ሞያዋ አስወጥተው እጇን አራት ጊዜ ስርጀሪ ወገቧን እግሯን በቃ አልሞት አለቻቸው መጨረሻ ላይ መተት መሆኑን ታወቀ መተቱም እነሱ መሆናቸው ታወቀ ። እና ይታወቅ ከዛ በጥንቃቄ መጓዝና መንገድን መለየት ነው። ለማንኛውም ሁሌ መፀለይ መስገድ ቅዱስ ቁርባን መቀበል እና ፀበል መጠመቅ ከዚህ ሁሉ ይጠበቃል እግዚአብሔር ይሁነን ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 дней назад +4

    ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤አባየ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 4 дня назад +2

    ቁዱስ ሚካኤል ለኔም ደርስልይ 😭😭😭

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 дня назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት
    ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ሽ አመት ኑሩርን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 5 дней назад +1

    አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት እሷን የሠማቻት እኛንም ትስማን ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ቅድስተ ቅዱሣን ማርያም❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 дня назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጠላት ማቸም ከሩቅ አይምጣም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን. አይ የተውልድ መከራ እግዚአብሔር ይማረን 🥲. አባታችን በጸሎት አስቡን በጣም ካብድ ነው, የመተት መንፈስ ያልስቃዬ ሰው የላም 🥲

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤናን ያድሎት።

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 дня назад

    😢😢😢እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ፈጣሪዬሆይ ልናችንን አፅዳልን እዉነት እድሜን ይስጥልን ቀሲስ እኔ መችይሆን የምፈታዉ አምላኬ የኔንም ቀንአዉጣልኝ ከነ ቤተሰቤ እዉነት ከባድነዉ

  • @NegeHa
    @NegeHa 4 дня назад

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አኔ ሙሉ ቤተሰቤ በመተት ተይዞል በየቀኑ እየደገሙ እያደሱ እየተሰቃየው እኖራለሁ እግዛብሄር ደብተራን ከሀገር አጥፋለን ብለው ፀልዩልን❤❤❤❤

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 дня назад

    እረ እንደው ምን ይሻለናል ጎበዝ 😢😢😢 እንደው መድሀኒያለው ምህረት አውርድልን ልቦናችንን መልስልን

  • @missnagewo1630
    @missnagewo1630 5 дней назад +2

    እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግልሽ እህቶቼ ወንድሞቼ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም የት ነው ሚየገለግሉት

  • @BeizaBeiza-h4p
    @BeizaBeiza-h4p 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይማረን 🥺🥺🥺🥺🥺
    አባታችን ስም ባይናገር ጥሩ ነው
    እኛ ከበረታን እኮ በህልችን እናያቸዋለን

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 4 дня назад +1

    Qalehiwet yasemaln atsegaw yabzalwot Nuruln Abatachn. Legnam mhretu ydresen.

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 5 дней назад +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን🙏🙏🙏

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm День назад

    አባታችንን ይጠብቅልን መድሀኒ አለም አባ የት ቤተክርስቲያን ነው ያሉት

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መደሀኔአለም ይስጣቹሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በርቱልን እህታችን ጨርሱ ይማርሽ😢

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 4 дня назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @salemt4951
    @salemt4951 3 дня назад

    Yet betekrstian new yemiyageleglut abate? Yemtawku kalachu tebaberugn 🙏

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 часа назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እኔም ነርስ ነበርኩኝ ግን አሁን በስደት ነኝ😢😢😢

  • @AmaracTigst
    @AmaracTigst 10 часов назад

    የኔ አባት በረከት ይድረሰኝ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 5 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 9 часов назад

    አባታችን ኧረ የት ነዉ ቦታዎት የት ላግኝዎት በመዳኒአለም ንገሩኝ ቤተሰቤን ታደጉኝ አድራሻቸዉን?????

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu 5 дней назад

    Aba Egziabher yibarkot wolete Teklehamanot neng Amongal ena betseot asbung

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 4 дня назад +1

    Egzabeher lubona yisxan

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 дня назад

    Ewinet new Abate techekaken Egziabher Amlak edmena Tena yistot libona yisten!

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 дня назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @kikamik7241
    @kikamik7241 5 дней назад +1

    አባ እኔ ግን በግሌ ማን እንዳደረገው ቢታወቅ እላለሁ። ቤተሰብ ሊበቀል ይችል ይሆናል በእርግጥ ግን ለባለጉዳዩ መንፈሱ በውስጥ እንዲያሳውቅ ማዘዝ ይሻላል። ምክንያቱም የሚፀልይ የሚሰግድ ሰው ወደ በቀል አይሄድም። በተጨማሪ በፀሎት እና በስግደት እዛ ሰው ላይ ያሉትን ፣ መተት እንዲልክ የሚያደርጉትን መናፍስት ማሰር ይቻላል፤ ለጥንቃቄም ይሆናል።

    • @HD202v
      @HD202v 4 дня назад +1

      ወይ መፀለይ ቅርብ ሆነው ስለሚከታተሉ በየደቂቃው ይልካሉ ስለዚህ መታወቁና በግልጽ መፋለም ይሻላል ይኸው ጓደኛዬ ያላደረገችው ሰርጀሪ የለም በወንድሟ ሚስትና እህት ስለዚህ በጊዜ ከታወቀ ከነሱ ርቆ መበርታት ይቻላል አለበለዚያ ቤት እየገቡ እየወጡ እንዴት ይሆናል ?

  • @getachewzikargachew8021
    @getachewzikargachew8021 4 дня назад

    እንደምን ዋሉ ለተቸገሩ እንዲህ መፍትሄ መሆን በጣም ትልቅ ደስታና እርካታ ይሰጣል እግዚአብሄር ጨምሮ ከፍከፍ ያርግዎት ሥ/ቁ እባክዎ ላኩልኝ

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 5 дней назад

    በፀሎት አስቦኝ አባታችን ከቶ ወደይት መሂድ ይሻላል የቤተሰብ ነገር😢😢😢😢

  • @elshua9530
    @elshua9530 4 дня назад

    Abatachin u back in Ethiopia?if so yihe agelgiloto meche meche endehone pls asawikun. Is it on weekends or on Wednesdays and Fridays or are there any specific days considering your busy schedule father. Please let us know for people here in Ethiopia. 🙏🙏

  • @tigistbekele-l2d
    @tigistbekele-l2d 4 дня назад

    አባታችን የት ቤተክርስቲያን ነው ያሉት

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 5 дней назад

    አባታችን እንኮን በደህና መጡ

  • @netsihailu4846
    @netsihailu4846 5 дней назад

    Mulu yene tarik 😢😢😢

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤ልልልልልአሜን

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 3 дня назад

    አሁን የት ነው ያሉት ?

  • @buruktawit
    @buruktawit День назад

    እየሩሳሌም ደርሶ መልስ ሶንት ነው ወጪው

  • @zinashtafese9796
    @zinashtafese9796 2 дня назад

    Ene berachen laye chama deftew asikemtuben minedinew

  • @TinsaeTinsaeEwnetu
    @TinsaeTinsaeEwnetu 5 дней назад

    Abatachin enia lagegniwet efelgalehu

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArthurJohn-x3x
    @ArthurJohn-x3x День назад

    አክስትዬዋን ግንባሯን በያት

  • @GideyGebrehiwot
    @GideyGebrehiwot 5 дней назад +2

    Abatachin endew bemebetachin betseloto asibugn enem kebetesrb kegorebet kebalebete jelijochem batekalay kesew zer mesmamat alichilem gira gebitognal

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo 4 дня назад

    እኔ ማወቅ ይሻለኛል ቢያንስ እጠነቀቃሐሁኝ

  • @Haimsami21
    @Haimsami21 4 дня назад

    Kesis hanok yena abat amesegen alew kaleben besheta alakekun emebete tetebekeh

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 5 дней назад

    ❤😢❤😊

  • @AbabaKeno-hn5cd
    @AbabaKeno-hn5cd 5 дней назад

    Abbatachin yet betakirstanew yemagangachu?

  • @mariamtesseney2214
    @mariamtesseney2214 4 дня назад

    The Anti even is the enemy ! Oh God, forgive us.

  • @Mlati-j9uyuoTube
    @Mlati-j9uyuoTube 3 дня назад

    አባ

  • @margisamariam8410
    @margisamariam8410 4 дня назад

    Aba yet new yalut leje techegralech le kidanemehert selet teseyalehu

  • @selamawitworku3728
    @selamawitworku3728 4 дня назад

    Yet nw pls some one tell m
    E

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 4 дня назад

    ታድለሸ እህቴ😢😢😢

  • @GideyGebrehiwot
    @GideyGebrehiwot 5 дней назад

    Welete senbet bilachu asibugn

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 4 дня назад

    አይሠው ክፋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedeset
    @kedeset 4 дня назад

    ይታወቅ

    • @kedeset
      @kedeset 4 дня назад

      አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆቶ እኔ ልጄ 10ክፍል ደረሠ አማርኛ ማንበብ አይችልም

  • @Haimsami21
    @Haimsami21 4 дня назад

    Yet new meyatemkut alu ahun

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 5 дней назад

    በስላሴ ስም ባይታወቅ ይሻላል😢

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 4 дня назад +1

      ተመልሰሽ ትጎጃለሽ ካለ በለዛ😢

    • @TeahyeGasawa
      @TeahyeGasawa 4 дня назад

      @@SamriBiruk እውነት ነው ግን ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላቅም ማርያምን ይከብዳል

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 4 дня назад

    Abata wada etiopia mato? Yametaweko

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 5 дней назад

    ❤❤❤