“ኮንፌሽን” ምንድን ነው? (ክፍል 1) ጳውሎስ ፈቃዱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июл 2020
  • የእምነት ቃል መናገር (“ኮንፌሽን”) መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? መጽሐፍ ቅዱሳዊነቱን እስከ ምን ድረስ ነው? ምንስ ይጠቅመናል?

Комментарии • 138

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 3 года назад +7

    ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! ምን ትንሽ ዘግይቶ ቢሆንም ዛሬ ያየሁት ጌታ ብዙ አስተማረኝ ! ስለዚህ የዘላለም አምላክ ለዚህ ወቅት ቆጥቦልኝ ነበረ ማለት ነው 😊 thank you !

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 2 месяца назад

    በእውነት ፀጋ ይብዛልክ በጣም ፈር ነበርኩ በጣም ነው ይበርታታኝ ዋውውው❤❤❤❤🙏🙏

  • @dawitmay2512
    @dawitmay2512 2 года назад +2

    ወንድሜ ጳውሎስ እ/ር ጸጋ ያብዛልህ እንደዚ ተርትርልኝ ተባረክ አንድን ከ 2 ጊዜ በላይ ነው የማዳምጠው ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር አመሰገንኩ......ተባረክ

  • @simje7020
    @simje7020 3 года назад +6

    Woww woww God bless you, I have learned a lot through you. I pray that God will give you more and more of His wisdom. you are our blessing from God.

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 3 года назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 3 года назад +2

    እውነት ነው ኮንፌሽን አለማውያን እንኩዋን positive thinkers እያሉ ይናገራሉ አዎንታዊ ቃላቶችን እኛ በእግዚአብሄር ታምነን ተናጋሪውን እግዚአብሄርን አምነን እንደ ቃሉ ልንፀልይና እንድንናገር ይገባናል እንጂ የራሳችንን ቃል በመተማመን መኮንፈስ ስህተት ነው ሰው በጣም ታሞ አትቀበል አላመመኝም በል እየተባሉ ስንቶች ተሰቃዩ አላመመኝም እያሉ ሆስፒታልም ባለ መሄድ ።
    ተባረክ

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 2 года назад +1

    ስታስተምር ብትዉል አትሰለችም ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 2 года назад +1

    ጌታ ብዙ አስተማረኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 5 месяцев назад

    ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ የእግዚአብሔር ቃል እንዴህ ለትውልድ የሚታስረዳበትን የእግዚአብሔር ቃል መግለጥ የምትችልበት አይምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ በርታ ❤

  • @2paf
    @2paf 2 года назад +1

    #Reformation Yasfelgenal
    Tebarek tmhrtkn mesmat alakomkum zm bye new msemaw geta ybarkk

  • @robirobisolo
    @robirobisolo 7 месяцев назад

    Amen

  • @henokfekadu8828
    @henokfekadu8828 2 года назад +2

    Thanks Paul I learnt a lot.

  • @elsanegasi9207
    @elsanegasi9207 3 года назад +2

    My God protect you Blessed more & more my brother

  • @elei417
    @elei417 2 года назад +1

    Wow 😳 thank you God be with you

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 2 года назад +1

    You are blessed

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 4 года назад +2

    ጌታ ከዚህ በበለጠ የቃሉን ፍቺ ያብራልህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ፖዬ

  • @haymiterefe3845
    @haymiterefe3845 2 года назад +1

    ወንድም ጳውሎስ ከቀደሙት አባቶች እና በአሁን ትውልድ የማስታረቅ ቃል ስለሞላህ እባክህ ይህ ታላቅ የቃል ድግስ ጥቂቶች በመስማታቸው ባዝንም የራስህ ቲቪ ቻናል እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው።

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 4 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተስቦችህ ይባርክህ! እውቀቱን ፅጋውን ፍቅሩን ጤነትን አብዝቶ ያጎናፅፍህ! በትምህርትህ ሁሌም እረካለሁ የገባኝንም እውነት ለጎደኞቼ አካፍላለሁ!

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 года назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ!
    እውነተኛውንና ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል እንድትናገር ለዚህ ዘመን ትውልድ ~ ድምጽ አድርጎ ስላስነሳህ ~ ጌታዬን አመሰግናለሁ 🙌🏼.
    በብዙ ተባረክልኝ 😇

  • @emuye10
    @emuye10 3 года назад +2

    This is wisdom message indeed.Glory to be God!!

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 года назад +1

    God bless you Brother .We need teachers truth we know will set us free

  • @tedrosalem2712
    @tedrosalem2712 4 года назад +2

    በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት ከፅንፈኝነት ሚገላግል ነው በርታ ወንድም ፓውል

  • @amanuelmelkamu5431
    @amanuelmelkamu5431 2 года назад +1

    So insightful thanks brother !!!

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 4 года назад

    Wendim paulos geta jesus yibarkih sile lije min menager endalebign lebalebetem lenem betam temrebetalehu hulem tiyale nebergn silehulu geta kibrun teklilo yiwsed 🙏🏽antem bezemenih hulu yegetan fikad na hasab yemitagelegilibet tsegaw yibzalih tebarek yabzalih 🙌🏽

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад +1

      እሰይ። ይሄን አይደል የምፈልገው ታዲያ?

  • @zerihungota3892
    @zerihungota3892 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ ፖል

  • @danieltesfaye6570
    @danieltesfaye6570 3 года назад +4

    Such a blessing message am glad this generation have u...but u should do more of this confession teaching this generation (including me) luck pure knowledge of real confession we were thought just to refuse blindly and categorizing some preachers as faith& confession teacher though the ting they teach(some not all) can change our life!! Spread the good news teach us more about it..

  • @birhanugetachew4046
    @birhanugetachew4046 4 года назад +1

    Thank you Bless you !!! Instructor Paulos.

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu Год назад

    Bless you brother

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 4 года назад

    Geta eyesus zemenihin yibarikew, geta eyesus bebizu etif yibarkih ewnetin yeminageru tamagn yehonu bemenfes mitiweldachewin lijoch yistih.🙏

  • @user-cj1cq3xh6d
    @user-cj1cq3xh6d 4 года назад

    ጌታ ይባርክ በብዙ

  • @marthahaile3330
    @marthahaile3330 4 года назад +2

    ተባረክ:ፖዬ መልካም :ሚዛን በትክክሉ ላይ እንድንቆም:ይረዳናል::

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 года назад

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @godisholy50
    @godisholy50 4 года назад

    Tebarek .

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 3 года назад +3

    Hi Paul It is wonderful we need part 2 also please

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 4 года назад

    Geta yebarekeh wendema 🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад

      አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @henokt2287
    @henokt2287 4 года назад

    Niceeee Betam temarkubetii Tebarekii

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 4 года назад +1

    Thank you Paul great teaching!!

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 4 года назад +1

    Thanks Paul, I gained alot!

  • @tigisttaemyalow4120
    @tigisttaemyalow4120 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @elsaiermias1992
    @elsaiermias1992 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @twodroshailu7663
    @twodroshailu7663 4 года назад

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY my brother

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @mitikuabashe3906
    @mitikuabashe3906 3 года назад +1

    God bless you

  • @emuye10
    @emuye10 3 года назад +1

    AMENNNNNNNNNNNNNNN

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 4 года назад

    ተባረክ

  • @mulukeneasrat1387
    @mulukeneasrat1387 4 года назад

    Thank You Poye

  • @abeni107
    @abeni107 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን !!!!!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 года назад

    Getane sele anete amesegenalehu bebezu tebarekelge wenedeme Paul.

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 4 года назад

    አመሰግናለሁ ፖል

  • @abenezertefera7927
    @abenezertefera7927 4 года назад

    Paul ሰላምህ ይብዛ!

  • @whitney5003
    @whitney5003 4 года назад

    Betam mizanawiy new hulum chrstian liyayew yigebal tsegawn yabzalh

  • @biniyamayele4502
    @biniyamayele4502 3 года назад

    SHALOM

  • @binyamachisew4231
    @binyamachisew4231 3 года назад +1

    ብሩክ ሁን!!

  • @zenuzenu5580
    @zenuzenu5580 4 года назад

    እሺ ፖሌ ተባርክ ሚቀጥለዉን እንጠብቃለን

  • @rakiHT
    @rakiHT 3 года назад

    Hi Paul, I thought we would expect part 2.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 года назад +1

      ይዘገያል እንጂ አይቀርም።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 года назад +1

      You'll get it today

    • @rakiHT
      @rakiHT 3 года назад

      @@PaulosFekadu thank you my dear I am so excited

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 года назад

    ፖዬ ተባርክ በሌላ አቅጣጫ እንድመለከት እንድርዳው አድርጎኛል ይብዛልህ 😍😍ቃል ላውጣብሽ የሚሏትን ነገር ከኪሳቸው ነው ወይስ ከጎተራ ይችን ልምምድ ከየት እንደመጣ አላውቅም? ኩንፈሳ ዶክትሪን አታድርጉብን ያልካትን ነገር ወድጀዋለሁ

  • @misikirmengiste5909
    @misikirmengiste5909 4 года назад

    ኮንፌሽን ምን አይደለም? እየጠበቁ ነው.....የቃላት አደራድርህን፣ አገላለጥህን በጣም ነው ምወድልህ ተባረክ!!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад

      አልረሳሁትም፤ አልተውኩትም። ሌላ ጉዳይ እየተረራረበብኝ ነው። በቅርቡ ግን መቅረቡ አይቀርም። ጌታ ይረዳኛል።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 года назад +1

      ክፍል 2ን ዛሬ ማግኘት ይቻላል

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 3 года назад +1

    Part 2

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 года назад

      የፊታችን እሁድ፤ ጌታ ቢፈቅድ።

  • @robelageabo3564
    @robelageabo3564 4 года назад

    ፖል ብሩክ ሁን ያብዝህ!

  • @betels5161
    @betels5161 4 года назад

    ተባረክ ወንድሜ!!! ሚዛናዊ እንድንሆን የሚያደርግ ትምህርት ነው ። ምንድነው ኮንፌስ የምናደርገው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад +1

      አሜን። የምናደርገው ምን እንደሆነ ምሳሌዎች አስቀምጫለሁ

    • @betels5161
      @betels5161 4 года назад

      @@PaulosFekadu ሰምቼዋልሁ ወንድሜ ጥያቄ ሳይሆን ግርምት ነበር ምንድነው ኮንፌስ የምናደርገው ያልኩት ብዙ ተምሬበታልሁ፣ ጌታ ይባርክህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад +1

      @@betels5161አመሰግናለሁ።

  • @zewudekia7473
    @zewudekia7473 Год назад

    ሰላም በጌታ የተወደድክ አገልጋይ ፖል
    የእግዚአብሔር ልጅ የምል መጽሐፍ የት ነው ማግኘት የሚቻለው?
    እኔ ያለሁት USA

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Год назад

      Call Pr. Yohannes @+1 (857) 230-9990

    • @zewudekia7473
      @zewudekia7473 Год назад +1

      @@PaulosFekadu thanks God bless you 🙏

  • @mesaygirma8891
    @mesaygirma8891 3 года назад

    የይሖዋ ምስከር ነበርኩ፤ሀዋሪያትም ጋር ሄጄ ነበር አሁን ግን የት ለግባ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 года назад

      ክርስቲያን ሁን፤ የክርስቶስ ተከታይ።

  • @theday4793
    @theday4793 4 года назад

    "የኮንፌሽንን" ትምህርት እንደ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት የማልቀበለው መጽሐፍ ቅዱስ የማያውቁ ሰዎች እንኳን ውጤታማ ሊሆኑበት ስለሚችሉ ነው ። ስነልቦናዊና ሳይንሳዊ ጉዳይ ስለሆነ ። "አዎንታዊ ንግግር " በጎ ቢሆንም ሁሉንም ነገር አይፈጥርም

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад

      ልክ ነህ፤ ሁሉንም ነገር አይፈጥርም። ክፍል 2 ላይ እናነሣዋለን።

  • @mesaygirma8891
    @mesaygirma8891 3 года назад

    silase astmerwowe algbangem ebakihin astmerenge

  • @user-en8mn9fg1j
    @user-en8mn9fg1j 3 месяца назад +1

    በኢየሱስ ፊልም ላይ በድምፅ ተሳትፈሀልን🤔🤔

  • @jesussaves1204
    @jesussaves1204 4 года назад

    ታክሲ ከፍ አርገኝ ሞትኩኝ 😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 года назад

    ኩንፈሳ የሚለው እኔ ሁሌ እላታለሁ የሚኮነፍሱብኝም ስላሉ😀😅😅😂😂😂😂

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 года назад +1

      ደግ ደጉን ይኮንፍሱብሽ!

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 4 года назад

      @@PaulosFekadu እርሱማ ቢሆን ባልከፉን ነበር የሰው ፎቅና ቤት እየኮነፈስሽ የእኔ ነው በይ ብለው እየተሳፈጡኝ ሆነ እንጂ😀😀😁