🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አግልግሎቴን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ!!
    CBE Bank ~1000334622278
    Abisiniya Bank ~138858847
    Phone ☎️ +251930623180
    ሁሌም ከዚህ አገልግሎት ጋር አብራችሁ ስለሆናችሁ
    አመሰግናለው ተባረኩ!!🙏

Комментарии • 811

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 2 месяца назад +226

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ጀምረህ እስክትጨርስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢❤ እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ የኔን ሂወት የምትዘምረው ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ለኔ ያደረገው ብዙ ነው ተባረክ ❤❤

    • @Seni-sl1ki
      @Seni-sl1ki 2 месяца назад +6

      ለማውረድ

    • @user-im5vw6ck6x
      @user-im5vw6ck6x 2 месяца назад +6

      Eyesus yiwedshale neyi / nu wed Eyesus alemn hulu andeya lejun eskisete endihu wedowale ye medan ewnte mnged hiwete Eyesus becha ena becha nw
      Ena 1 ye fekre Teri ladreglsh anchim neyi lelochnm gabzhi wedzi feker geta tebareki🙏 ዮሐ 3:16❤🙏

    • @alemmolalgn9038
      @alemmolalgn9038 Месяц назад

      🥰❤️😘🙏🌹👍

    • @davidtume
      @davidtume Месяц назад +3

      ዋው ተባርከሻል ጌታ በነገር ሁሉ ከአንቺ ጋር ይሁን

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 16 дней назад

      እየሱስ ኦርቶዶክስ ውስጥ ከፕሮቴስታንት በላይ አለ።dont worry​@@user-im5vw6ck6x

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  3 месяца назад +476

    ሰላም የአባቴ ልጆች ለብዙ ሰው በረከት እንዲሆን ላይክ እና ሼር አድርጉት!! ተባረኩልኝ🙏

    • @sandidyala9058
      @sandidyala9058 3 месяца назад +6

      🥰🥰❤️❤️እሽ

    • @wengelbirhanu8034
      @wengelbirhanu8034 3 месяца назад

      blessed
      🥰🥰🥰

    • @kellykidane9194
      @kellykidane9194 3 месяца назад +3

      Egezabeher abezto yebarkeh wendemi esyesus heweyachine new 🙏🏽🤍🙌🏽🙌🏽🤲🏽

    • @mimitube270
      @mimitube270 3 месяца назад

      I did it

    • @GIRUMWEGENE
      @GIRUMWEGENE 3 месяца назад

      ESHI ABATE

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 2 месяца назад +177

    በሊቢያ ሀገር በስቃይ ውስጥ ነኝ ጌታ እንዲረዳኝ ፀልዩልኝ 😢

    • @tinaoli2335
      @tinaoli2335 2 месяца назад +1

      What happened to you?

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 2 месяца назад +3

      Ayzon, GETA ALE !

    • @nebyusolomon1269
      @nebyusolomon1269 2 месяца назад +2

      አይዞህ/ሽ ጌታ ከአንተ/ቺ ጋር ይሁን ❤😢

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 2 месяца назад +2

      ❤❤❤😢😢😢😢 Xemenh Yeebarek Leja Abeni

    • @zamokuhlezama5904
      @zamokuhlezama5904 2 месяца назад +3

      አይዞኝ ያም ይታለፋል እንደው ይኼ መዝሙር ያንተ መልዕክት ነው

  • @misikirabeje8531
    @misikirabeje8531 3 месяца назад +111

    በከበደው ቀኔ ኢየሱስ እያልኩኝ
    ማያልፍ የመሰለኝን እንደቀልድ አለፍኩኝ
    ስለስሙ መራኝ በፅድቁ ጎዳና
    ሲያወጣኝ ከእሳቱ ቆምኩኝ ለምስጋና
    ኢየሱስ ነው አጋጣሚ አይደለም
    የደረሰው ሁሉም ሲጨላልም
    ውድዬ ነው የመጣው በድንገት
    ያ ከሳሼ ሲለኝ አለቀለት🙏🙏😭😭😭🙏
    ድንቅ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁሌም ጌታ በሰጣችሁ ፀጋ እንደተደነቅን እንደተባረክን ነው። ፀጋው ይብዛላችሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад +61

    በሊቢያ በስደት ውስጥ ሆናችሁ በመከራ ያላችሁ ፀልዩልን ያላችሁ በጌታ በእየሱስ ስም ይኸን የመከራ ጊዜ መሻገር እንዲሆንላችሁ በከበረው በእየሱስ ስም ፀለይኩ ማለድኩ በሊቢያ ያላችሁ ስደተኛ በሙሉ በሞት አዋጅ የተገለበጠ ይሁን አከራታቹ አው በእየሱስ ስም ይወጋ በከበረው ደሙ ሸፈንኳችሁ በዙሪያችሁ በጌታ በእየሱስ ስም የሣት ቅጠር ይሁንላችሁ ጌታ ስለስደተኞች ፀሎቴን ሰምቶ ስለሚመልስ ጌታዬን አመሠግናለሁ ጌታ ጣልቃ ይግባላችሁ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንላችሁ አሜን።

    • @LlLl-ht7ug
      @LlLl-ht7ug 16 дней назад

      Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤

  • @birhangemechu1712
    @birhangemechu1712 15 дней назад +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ልቤን ይነከዋል ተባረክ

  • @user-ks5qb3zs4j
    @user-ks5qb3zs4j 3 месяца назад +86

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ያንተን መዝመሮች እሰማለሁ😘በጣም ነዉ ነዉ ምወድህ🙏🙏

    • @samuelkassa5102
      @samuelkassa5102 3 месяца назад

      Getan tekeble

    • @LlLl-ht7ug
      @LlLl-ht7ug 16 дней назад

      Medani.belela.bemanim.indinbet.zenidi.kesemayi.yetesexgn.iyesus.new.beiyesusi.imenu

  • @user-et4uw7ou8n
    @user-et4uw7ou8n 3 месяца назад +124

    በሰው ሀገር ህመም ተስፋ ስያስቆርጠኝ ድንገት ይሄ መዝሙር ሰምቼ ተስፋን ያለመለመልኝ መዝሙር ብሆን ይሄ ነው እስቲ ፀልዩልኝ 😥😢

    • @SelameMeskelu-tr1zz
      @SelameMeskelu-tr1zz 3 месяца назад +2

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!!

    • @wendubogale
      @wendubogale 3 месяца назад +3

      ይሁንልሽ::

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 3 месяца назад

      Ayizoshi yene enat , geta yasalifishi yihenin kebad ken ❤❤❤

    • @Yoyo-zl3cg
      @Yoyo-zl3cg 3 месяца назад

      Yane enat ayzoshe masedenke lemadu new dengetga gubeget yhunlshe❤

    • @GediMule
      @GediMule 2 месяца назад

      Ayezosh yn ihite

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 2 месяца назад +18

    ማርያምን ለኔ የተዘመረ ነዉ የመሰለኝ ዉይ ያሳለፍኩት ከባድ ነገሮች እኮ የሚያልፉ አይመስሉም ነበር ግን አለፈ😢😢😢

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 месяца назад +15

    በከበደው ቀኔ እውነት ነው ኢየሱስ ነው የያዘኝ ጌታ ሆይ ይሄን ግዜ የማልፍበት አቅምና ጉልበት ስጠኝ እባክህን😢😢😢😢😢😢😢ተባረክልኝ በብዙ❤❤❤

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 Месяц назад +10

    ነገሬ በዚህ መዝሙር ተሰርቶልኛል በአንተ የሰራው እየሱስ ይባረክ በረከታችነህ❤

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 3 месяца назад +20

    Uffffffffffffff መቆም መቀመጥ አቃተኝ መዝሙር ትቼ ነበር አሁን ይሄው ሱስ አስያዝከኝ ማለቀስ አቁም ነበር ይሄው አሁን መዝሙሮች እየነካኩኝ ማቆም አቅቶኛል ተባረክ በብዙ ከልቤ ነው

  • @Eyahale
    @Eyahale 3 месяца назад +23

    የመዝሙርህ መልእክቶች ፅላሎት ለበረታበት የንጋቱን ኮከብ ያመለክታል። አንተ ስትዘምር አልቃሻ ነኝ ኤብዬ ዝማሬዎችህ በጓዳዬ መሰዊያዬ ላይ ቅድስተ ቅዱሳን ምገሰግስበት ሆኖልኛል። አንተን ለምድራችን የሰጠን የአብ ልጅ ይባረክ ለምልምልኝ🙏

  • @mahletsahlu5180
    @mahletsahlu5180 Месяц назад +7

    አባቴ ወደ ጌታ ከሄደ 2 ወር ሳይሆነው እናቴ ደግሞ በጣም ታመመች ፅኑ ህሙማን ከ 1ወር በላይ ተኛች በማሽን 22 ቀን ታግዛ እየተነፈሰች ቆየች በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነበር ከባድ ነው ያለነውን ጊዜ በእሱ ተሸሽገን ከ2ወር ቆይታ በዋላ እናታችንን ጌታ ምሮልን ከሆስፒታል ወጣን

  • @hiruttesfaye5625
    @hiruttesfaye5625 3 месяца назад +48

    I am Orthodox but I heard every day your music

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Месяц назад +14

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የአንተን መዝሙር ግን ከልቤ ነው የወደድኩት

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu 3 месяца назад +30

    አቢዬ እንዴት ተባርከሐል በውስጥህ የሆነ የሚፈስ ፀጋ አለ ይብዛልህ ተባረክ

  • @edenteklie1416
    @edenteklie1416 2 месяца назад +29

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርህ እወደዋለው

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 3 месяца назад +22

    😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ተመስገን ስንት የሕይወት ምስቅልቅሎቼን ሁሉ እያስተካከለ እንባዬን እያበሰ ሰዉ ሁሉ ሲሸሸኝ ቤተሰብ ሲጠላኝ ሰዉ አጣዉ የምነግረዉ የለም ስል እሱ ደጉ የፈጠረኝ አባቴ ግን አልተወኝም አልሸሸኝም ክርስቶስ ተመስገን አባቴ አመሰግንሀለሁ ለዘላለም ስም ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤኔዘርዬ ተባረክልኝ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 2 месяца назад +1

      የማያልፍ ይመሰላል ግን ያልፋል እኮ 😭😭😭😭😭😭

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 3 месяца назад +22

    Blessed 😇 ኧረ ማነው ኢየሱስ ነው ፈጥኖ የደረስውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 20 дней назад +2

    ተባርከህ ለበረከት ሆነሐል በቤቱ ያፅናህ! እግዚአብሔር ሰለስጦታህ ስምህ ብሩክ ይሁን! ኢየሱሴ ጣልቃ ስለገባህልን እንወድሃለን! በቃ ወደጌታ የሚያስጠጋ ዝማሬ ነው። በጣም ተባርኬበታለሁም የኢየሱስም ምህረት እያሠብኩ ተነፋረቅሁ ብል ይቀላል ከማልቀስ በላይ ስለሆነ። ተመስገን ጌታየ እንኳንም ልጅህ አደረግኸኝ።

  • @papuaze
    @papuaze 3 месяца назад +29

    I'm orthodox I like his song God bless your family's 🙏 😌 💕 ❤️

  • @user-hz6xe2jx8r
    @user-hz6xe2jx8r 3 месяца назад +15

    በከበደው ቀኔ ኢየሱስ እያልኩኝ ማያልፍ የመሰለኝን እንደቀልድ አለፍኩኝ

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 3 месяца назад +17

    የመዝሙር ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል አቤኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 3 месяца назад +14

    ኢየሱሴ ክብር ስግደት አምልኮ ውዳሴ እልልልልታ ለአንተ በሰማይ ሰማያት ለምትኖር ይሁን አቤት ስንት የማይተላለፍ የመሰሉኝን በአንተ እንዳለፍኩ እኮ😢😢ዘመንህ ይባረክ አቢ😘

  • @rehobotbade5399
    @rehobotbade5399 3 месяца назад +17

    ኢየሱስ ነው አጋጣሚ አይደለም
    የደረሰው ሁሉም ሲጨላልም😍😍😍
    ይገርመኛል ጌታ በዝማሪዎችህ ሁሌም ልቤን ሲነካኝ ይሰማኛል 😭😭አቢኒዬ ተባረክልኝ🙏❤

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 10 дней назад +1

    ❤😢በጌታ. እንዴት አይነት መባረክነው. ስቴ እንደ ሰማሁት. ጌታ ከስት እንዳወጣኝ. ዘር ብዬ አየሁት. ዘመን ይባረክ ወድሜ

  • @ChuchuAlemayhu
    @ChuchuAlemayhu Месяц назад +4

    አኔና ባለቤቴ ይህንን መዝሙር በቅርብ ቀን አብርን እንዘምረዋለን እግዚሐብሄር አባቴ በአንተ ተስፋ አልቆርጥም

  • @BetelehemGashaw-lj4zu
    @BetelehemGashaw-lj4zu 2 месяца назад +12

    ያሳለፍኩት መንገድ መች ቀላል ሆነና
    ፍቅርህ ባይደስልኝ በቤትህ እንድፀና
    እኔማ መች ቻልኩት ልሻገር በራሴ
    ስንቱን ያሳለፍከኝ
    ስንቱን ያሳለፍከኝ አንተ ነህ እየሱሴ
    በከበደው ቀኔ እየሱስ እያልኩኝ
    ማያልፍ የመሰለኝ እንደ ቀልድ ያለፍኩኝ
    ስለ ስሙ መራኝ በፅድቁ ጎዳና
    ሲያወጣኝ ከእሳቱ
    ሲያወጣኝ ከእሳቱ ቆምኩኝ ለምስጋና
    ላመስግንህ
    ላመስግንህ
    እኔስ አየሁኝ በጣም ቸር ነህ
    ላመስግንህ
    ላመስግንህ
    እኔስ ቀመስኩኝ እንዴት ደግ ነህ
    እረ እንዴት ቸር ነህ
    እረ እንዴት ፍቅር ነህ
    እረ እንዴት ቸር ነህ
    አንተማ ደግ ነህ
    ሰዉ ቢል አጋጣሚ ያለፍኩትን ዳገት
    ዘበት ሊያደርግብኝ የፍቅርህን ምህረት
    ሚስጥሩ ያልገባው እንዴት ሆነ ይላል
    የአንተ እጅ ነዉ እንጂ ሌላ ምን ይሆናል
    እየሱስ ነዉ አጋጣሚ አይደለም
    የደረሰዉ ሁሉም ሲጨላልም
    ዉድዬ ነዉ የመጣዉ በድንገት
    ያ ከሳሼ ሲለኝ አለቀለት
    እየሱስ ነዉ አጋጣሚ አይደለም
    የደረሰዉ ሁሉም ሲጨላልም
    ዉድዬ ነዉ የመጣዉ በድንገት
    ያ ከሳሼ ሲለኝ አለቀለት (2x)
    አጭር ጊዜ አይደለም ለረጅም ዘመናት
    በድካም በትግል አያሌ አመታት
    በመዉደቅ መነሳት በዉግያ በጭንቀት
    እንማያልፍ የለም
    አለፈ ያ ሰአት
    አለፈ ያ ሰአት
    አለፈ ያ ሰአት
    ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን
    አባጣ ጎርባጣ ጉድጎድ ገደሉን
    ማመን ይሳነኛል ሀይልን ኬት አገኘው
    ለካስ ኤልሻዳዩ ጠብቆኝ ቆምያለው
    ስሙን አከብራለው (9x)
    መራራ አይታኘክ የመከራ እንጀራ
    የብቸኝነት ቤት እኔዉ ከኔዉ ጋር
    እንቅልፌን አጥቼ ብዙ ሌሊት አልፎል
    ዛሬ ግን ታሪክ ነዉ
    ተረት ነዉ ይወራል (3x)
    ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን
    አባጣ ጎርባጣ ጉድጎድ ገደሉን
    ማመን ይሳነኛል ሀይልን ኬት አገኘው
    ለካስ ኤልሻዳዩ ጠብቆኝ ቆምያለው
    ስሙን አከብራለው (9x)
    የህይወቴ ማብቂያ ዛሬ ነዉ ያልኩበት
    አይኖቼን ጨፍኜ ሞቴን ያሰብኩበት
    ቀዉጢዉ አልፎ ማየቴ ደንቆኛል
    ለካ ጌታ ወዶኝ ( እጅ እግሬን ጠብቆል ) 3x
    ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን
    አባጣ ጎርባጣ ጉድጎድ ገደሉን
    ማመን ይሳነኛል ሀይልን ኬት አገኘው
    ለካስ ኤልሻዳዩ ጠብቆኝ ቆምያለው
    ስሙን አከብራለው (9x)
    የአብርሀም አምላክ በክንዱ ሸሸገኝ
    ለካ መጎዳቴን ተጎሳቁዬ አየኝ
    ያሁሉ ሸካራ ያሁሉ ጎርባጣ
    ጌታ ብርታት ሆነኝ ( ችዬዉ እንድወጣ ) 3x
    ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን
    አባጣ ጎርባጣ ጉድጎድ ገደሉን
    ማመን ይሳነኛል ሀይልን ኬት አገኘው
    ለካስ እየሱሴ ጠብቆኝ ቆምያለው
    ስሙን አከብራለው (9x)

    • @ItsMe-wc2cd
      @ItsMe-wc2cd 18 дней назад

      ግጥሙን ፈልጌ ነበር ወደኮመንት የመጣሁት ተባረኪ ❤

  • @HannaHurissa
    @HannaHurissa 3 месяца назад +39

    Yes another beautiful song!! 2 million view for sure!

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Месяц назад +2

    ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @NehemiahYonas
    @NehemiahYonas 3 месяца назад +88

    weye abate bereke belilenge. esti hulachinem begeta feker esti yhen yemesele mezemur 2,000,000 view enasgebawe share enadrege hulachinem tebareku

    • @bekawakjira
      @bekawakjira 3 месяца назад +5

      View is not a priority Please mesmurun ke alamaw ena ke liku zk anargew kef yale mesmur nw 🙏
      Abenim le RUclips gebi blo nw yeserraw biye alamnim bereket endihonilin enji.

    • @user-ps7dq4wc9q
      @user-ps7dq4wc9q 3 месяца назад +4

      ዋው እምኔቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግብም የኔን ታርክ የምትነግረኝን ያህል እስኪሰማኝ ድረስ ነው የምሰማው ዘመንክ ይባረክ

    • @LENSATSEGA
      @LENSATSEGA 3 месяца назад +1

      Akkatti bareduu ebifamii ❤❤❤

    • @tigistdinku5498
      @tigistdinku5498 3 месяца назад +3

      ​@@bekawakjira endeza maletu sayhon share senareg sew eyayew endibarekebet nw

    • @eyasumarkos764
      @eyasumarkos764 5 дней назад

      ​@@bekawakjiraYes I agree with you. Ende Oscar mewedaderya ayihun wanaw mele'ektu yihun

  • @AndualemGizachew-fv4jn
    @AndualemGizachew-fv4jn 3 месяца назад +10

    የአባተ ብሩክ የተሰጠህን የሰማዩን መክሊት በአግባቡ ሰርተህበት ለኛም በመትረፍህ አስቀድሜ የስጦታውን ባለበት ስለአንተ አመሰግናለሁ፡፡ እንደተባረክ ቅር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በረከታችን ነህ፡፡

  • @AberashAklilu
    @AberashAklilu Месяц назад +2

    እግዚአብሄር ከዚ በላይ ፀጋን ያብዛልህ

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y 3 месяца назад +9

    ጌታ እየሱስ ጸጋህን ያብዛልህ ከአፍህ ቃል ሲወጣ ህይወት አለው ❤ ቤትህ አገልገሎትህ ይባረክ አንተንም ኤዱንም በጣም ነው የምወዳቸው ተባርካችው ቅሩ ❤❤❤

  • @akiberhe7548
    @akiberhe7548 3 месяца назад +9

    ድንቅ የሚያረጋጋ ደስ የሚል መዝሙር ነው!!! ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏👍

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 3 месяца назад +6

    እየሱስ ነው አጋጣሚ አይደለም🙌
    የደረሰው ሁሉም ሲጨላልም
    ውድዬ ነው የመጣው በድንገት❤
    ያ ከሳሼ ሲል አለቀለት
    Abenu bless ya more&more

  • @Amelakchane
    @Amelakchane Месяц назад +1

    አሜን ....ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግክ

  • @user-ks8pp5st1u
    @user-ks8pp5st1u 3 месяца назад +10

    ❤❤❤❤የኔን ታሪክ በመዝሙር ሰማሁት ተባረክ ወንድሜ

  • @user-ey2ks9dy1q
    @user-ey2ks9dy1q Месяц назад +3

    ተባረክ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe7lu5ym5r
    @user-fe7lu5ym5r 2 месяца назад +3

    በከበደው ቀኔ ኢየሱስ እያልኩኝ
    ማያልፍ የመሰለኝ እንደ ቀልድ አለፍኩኝ ።
    ደስ የሚል መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ተባረክ።እኔም ያሳለፈኝ ብዙ ነው።አሁንም እያሳለፈኝ ነው ።

  • @KidistKidi-zt8sk
    @KidistKidi-zt8sk 26 дней назад +1

    በቡዙ ተባረክ መዝሙሮችህ ሳላዳምጥ መዋል አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barkisolomon241
    @barkisolomon241 3 месяца назад +9

    እውነት ይሄ ለኔ ነው ጌታ አበቃልኝ ስል እየደረሰ አጋጣሚ ሆኖ ሳይሆን እየደረሰልኝ ነው😭

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 14 дней назад +1

    ተባረክልኝ🎉🎉መንፈስ ቅዱስ ወንድሜን እንድታግስ እማጽንሃለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 месяца назад +5

    ውይ ምን ልበል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስግን ዘምር ዘምር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ተከናወን ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክ እንደምትበዛ ስለማውቅ ነው ልጆችህን ያልኩት ይህን መዝመር ሼር ላይክ እያደረግን ለብዙዎች እንዲባረኩበት እናድርግ❤❤ ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን

  • @HabtamuAsrat-fk7jj
    @HabtamuAsrat-fk7jj 3 месяца назад +6

    አረ ውይይይይይይይ ኢየሱስ ምን ልበል ለኔ ነው መዝሙሩ የተዘመረው ወንድሜ ተባርክልኝ God Blessed you ❤❤❤

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 2 месяца назад +3

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፀጋውን ይደራርብልህ የሚቀጥል ቅባት ለዘር የሚተርፍ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን።🤲🤲

  • @FatumaMuktar-pz6ok
    @FatumaMuktar-pz6ok Месяц назад +2

    ስንቱን ያሳለፍከኝ አንተ ነህ እየሱሴ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebalove2026
    @abebalove2026 3 месяца назад +23

    Ortodox negn gn mezmurochih befikr adamtalehu❤

  • @aschalesebho
    @aschalesebho 24 дня назад +1

    ተባርኪ አለሁ በመዝሙሩ። በጣም አመሰገን አለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y 2 месяца назад +3

    ተባረክ እውነት እኮ ነው ።ያለፍኩት ምን አለ በእርሱ ተባረክ በብዙ ይጨመረልህ ለብዙዎች መፀናናት ያድርግህ❤❤❤❤

  • @user-ll7re8qc1i
    @user-ll7re8qc1i 2 месяца назад +1

    አሜንንን ያሰለፍኩት መንጋድ መች ቃላል ሆነና ስንቱን ያሳለፍከኝ አንተ ነህ የሱሴ አሜንን በጣም በብዙ ውጣውራድ ውስጥ እያሳልፍኩኝ ነው በዝህ ሳአት ግን ይህን መዝሙር ስሳማ ልቤ አሴት አደራ ሁሉም ነገር ያበቃ የጨላሌመ ብማስልም ኢየሱስ በድንጋት ይመጣል አምነዋለሁ አብንዬ ዘመን ይባረክ በርታ

  • @user-uf2mo1gl2y
    @user-uf2mo1gl2y Месяц назад +3

    አግዚአብሄር የረዳት ሴት ተብያለሁ ክብሩ,ሁሉ,ለሱ ይሁን

  • @helenhelu1251
    @helenhelu1251 3 месяца назад +7

    እኔ ከዚ ልጅ ድምፅ ፍቅር ሊይዘኝ ነዉ በፈጣሪ ምን አይነት መባረክ ነዉ ❤❤❤

  • @user-oq9se7bb5o
    @user-oq9se7bb5o 3 месяца назад +3

    ተባረክ የኔ ወንድም በጣም ከጌታ እየራኩ በነበረበት ሰአት ነው የደረስክልኝ ተባርኬበታለሁ እውነት ለመናገር ተጀምሮ እስኪያልቅ በእምባ ነው የምጨርሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 3 месяца назад +5

    What a song brother....ኢየሱስ ነው አጋጣሚ አይደለም!

  • @RahelHailegiorgis
    @RahelHailegiorgis 21 день назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አዳስ የመዝሙር መገለጥ ይጨምርልህ

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o 3 месяца назад +5

    ያሳልፍኩት መንገድ መች ቀላል ሆነና ፍቅርህ ባይደርስልኘ በቤትህ እንድፀና ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤

  • @samrawitayalkibet-bt6tl
    @samrawitayalkibet-bt6tl 2 месяца назад +3

    ተባረክ ወንድሜ directly ከ ህይወቴ ጋር የሚገናኝ መዝሙር ነው ክብር ሁሉ ለጌታ❤❤❤

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Месяц назад +1

    ውይ ተባረክ ያኜውን መዝሙርህንማ ጠዋት ስራ ስሄድ የሜኪናየን ቁልፍ ስከፍት አብሬ ነው የምከፍተው እየደገመኩ ርግት ያለ ወዝሙር እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @DerejeShamebo
    @DerejeShamebo 3 месяца назад +9

    ኤቢ በአንተ ስላሎ ፀጋ ስጦታ እዚ/ርን አመሰግናሎ ተበረክ

  • @amnauelabrham8037
    @amnauelabrham8037 2 месяца назад +1

    ኤብ ተባረክ ።ይህን መንፈስ ጠብቅ ጌታ ከዚህ በላይ ይርዳ ።❤❤❤

  • @SebleDebebe-y5k
    @SebleDebebe-y5k 27 дней назад +1

    ተባረክ ገታ እየሱስ ይባርክህ

  • @davidtume
    @davidtume Месяц назад +3

    ዘመንህ ይባረክ በረከታችን ነህ በጣም እንወድሀለን❤

  • @LozaAdisu-n1o
    @LozaAdisu-n1o 5 дней назад +3

    ትንሽ ልጅ ሆነህ አስኮ ቃለህይወት ኪቦርድ ስትጫወት ነዉ የማውቅህ። ጌታ መቸስ ድንቅ አምላክ ነው።

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 3 месяца назад +6

    Abi ወንድሜ ሁሌም የኋላዬን እያሳሰብከኝ ልቤን ታባበኛለህ ❤
    ሆድ ስብሰኝ ፣ ከምሰማቸው ዘማሪወች አንዱ ነህ !
    አንድ ቀን አገኛሀለው ብዬ ተስፈ አለኝ ።
    ❤ from Uk

  • @ShemelsetesfayeSheme
    @ShemelsetesfayeSheme 19 дней назад +1

    ጆስዬ ጌታ ይባርክክ እንዳተ አይነት ወጣት ጌታ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesasrat4183
    @mekdesasrat4183 Месяц назад +1

    ውድዬ ነው የመጣው በድንገት ያከሳሼ ሲለኝ አበቃለት

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 13 дней назад +2

    ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው ❤❤

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 17 дней назад +1

    በእውነት የት እዳለሁ አላውቅም ስሰማው ወይኔ ሰማይ ሰማያት ወሰደአ ወይኔ ወይኔ እየሱስ ❤❤❤❤❤😂

  • @alazartewodros6174
    @alazartewodros6174 5 дней назад

    አቤኑ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ በቃ በዚህ ዘመን ለማንም እሚያስፈልገው አሱ ብቻ ነው።

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI Месяц назад +1

    አዎ የከበደው ቀኔ ብዙ ነበሩ በተለይ እናቴን ያጣሁበት ቀን ግን ቸር ነህ እየሱሴ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetamare7028
    @netsanetamare7028 День назад

    I am orthodox but, very touched with this mezmur, glory to lord jesus❤

  • @TigistKassahun-yq6mg
    @TigistKassahun-yq6mg 3 месяца назад +27

    በተሰበርኩበት ሰዐት ነው ያዳመጥኩት ያለሁት 😢😢😢

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Месяц назад +1

    ጌታ ያለምልምህ እኔና ቤቴ ተባርከናል ባንተ ዝማሬ ❤

  • @MarthaBh-si2mz
    @MarthaBh-si2mz 2 месяца назад +3

    እግዝአብሔር ጸገዉን ያብዘልህ❤😢😢😢😢

  • @AyshaBegum-h3x
    @AyshaBegum-h3x 2 месяца назад +1

    አሜን 🙏ኣቤንዬ ዘመንህ በሙሉ የተባረከ የለመለመ ይሁን ዘር ማንዘርህ የተባረከ ይሁን ፀጋው ይብዛልህ

  • @raheltsegaye80
    @raheltsegaye80 Месяц назад +1

    እዴት ውስጥ እንደሚነካ ተባረክ ወንድሜ

  • @samrawitalganesh5158
    @samrawitalganesh5158 16 дней назад +1

    I passed my hardships . Thanks God.
    Always amen .
    God bless our world.

  • @EyasuAlex
    @EyasuAlex 2 месяца назад +4

    አየሱስ የኔ power 💔🙌🙌🙌🙏

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад +1

    አይዞሽ ፈተና ላይ ነኝ ፀልዩልኝ ያልሽው በእንባ ለጌታ ፀልየንልሻል ጌታ ጣልጋ ይገባልሻል በጌታ በእየሱስ ስም በተጨነቅሽበት ነገር ጣልቃ እንዲገባልሽ ድንቅና ታምር አድርጎ ለምስክርነት እንድትበቂ ፀለይኩ ማለድኩ ጌታ ፀሎቴን ሰምተህ ተጨነቀች ነብስ ስለምትደርስ አመሠግናለሁ። ልጀ ተረጋመ ስሙን የጠራ አያፍርም ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።አሜን

  • @tersitteklu7600
    @tersitteklu7600 2 месяца назад +2

    Geta zemeneh ybarek betam betam betam betam tebarek kene wed betesbeh

  • @amenyehun7053
    @amenyehun7053 5 дней назад

    አሜንን ሰምቼ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም በከበደ ቀኔ ኢየሱስዬ የምትደርስልኝ ሁሉ ሲጨላልምምም ውድዬዬዬዬ ደረሰልኝንንን❤

  • @lemyewoldemariam7444
    @lemyewoldemariam7444 14 дней назад

    ተባረክልኝ የጌታዬ ጸጋ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም፡፡

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 3 месяца назад +4

    ኧረ ኢየሱሴ 😭 ባንተ አለፍኳቸው❤ እነዚያን የህይወት ስቃይ ዳገቶች በኃይልህ ወጣዋቸው፤የምጥ የመሰሉኝ ሸለቆች በብርታትህ ወረድኳቸው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!🎉🎉🎉 አቤኒ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ!!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад +1

    በተሰጠህ የፀጋ መዝሙር አሞናሙነው ንኸን ጌታ እየሱስ ብሩኩ እየሱስ ታማኙ እየሱስ ደራሹ የኔጌታ እየሱስ የጭንቄለት አፅናኜ ወዳጄ እህት ወንድሜ ባሌ ወገኔ ሁለመናዬ እየሱስ እሱ ቢዘመርለት ቢነገርለት ያንሳል። ስለፈማሪው ጌታ አመሠግናለሁ ዘማሪው ጌታ ይባርክህ እንደዘመርክ እንደአገለገልከው ዘመንህ ይጠቅለል ተባረክ።

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ አቤነዘር በብዙ ጸጋ ተባረክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 месяца назад +1

    በእዉነት በመዝሙሮችህ የመባረኬን መጠን በቃላት መግለጥ ያቅተኛል ገና ዜማህን ለመስማት ሳስብ ነዉ እንባዬ የሚቀድመዉ!! ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨማምሮ የመላእክት ዜማ ያሰማልን ዘመንህ በፀጋዉና እና በምህረቱ ብዛት ይለምልም❤❤❤

  • @lensaendale2059
    @lensaendale2059 3 месяца назад +5

    መዝሙርህ ይጣፍጣል🥰😋 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙌

  • @mihratuwontamo
    @mihratuwontamo 2 месяца назад +1

    የአንቴን መዝሙር እየሰመሁ ከሞት አስመልጦኛል ጌታ😭😭😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን!!!
    አሜን አሜን አሜን!!!
    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m 3 месяца назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይብርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘😘😘😘👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 3 месяца назад +6

    ማያልፍ የሚመስል ቀኖች እንዴ ቀልድ ያልፋል እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳልፋል 🥹😢😢

  • @fitsumzeleke9504
    @fitsumzeleke9504 Месяц назад

    ለአገልግሎት ፈልጌ ነዉ ተባረክ

  • @abarashsisay-le1rb
    @abarashsisay-le1rb 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤ ተባረክ

  • @starcell4626
    @starcell4626 2 месяца назад

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨመርልክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረኪ ወንድማችን ደስ የሚለኝ ዝማሬ ስለጋበዝከኝ እግዚአብሔር ጸጋ 🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️🥰🥰❤️🥰😘😘 ያብዛልክ

  • @TigstAlenko
    @TigstAlenko 2 месяца назад +1

    ግን በዘ መዘመር እኔ በጣም ደስ አለኝ ግን ሁሉም ያልፋል ጌታ ሰም ይባረክ ችግርን እኔ አቃሎ ይገረማሉ

  • @user-ej8lk4ox1p
    @user-ej8lk4ox1p 3 месяца назад +1

    አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤😢😢🤲🤲👏👏👏

  • @merongirma9830
    @merongirma9830 2 месяца назад

    የመዝሙሩን ትርጉም የከበደ ቀን ጨልሞበት ጌታ ያነጋለት ያቀዋል። ተባረክ ወደጄ

  • @user-hx6wn7fl3l
    @user-hx6wn7fl3l 2 месяца назад

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን😢😢😢😢😢 ጌታ እግዚአብሔር ይበረክ ተባረክ ፀጋ ይጨመረልክ❤😢😢😢😢