ጥያቄና መልስ ከሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ 19 || ሼክ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አላህ ኸይር ሥራሁን ይቀቀሉሁ የሸህ ጀነተል ፈርዶሥን ይወፍቁሁ ያረብ አንደበቱሁ ታፋጭ ምክሩሁ የሚገባ አይ ሞት ኩሉ ነፍሢን ዘለቀተል ሞወት ያረብ ሸሀችንን በጀነት አበሺርልን ኢነሊላህ ወኢናሁ ራጅኡን
አላህ ይራሀማችሁ የሽይኩነ ያርብ
ረሂመከሏህ ያሸህ ሁሌም በልባችን ዉስጥ ነሁ😭
ኡስታዝና አላህ ከዚህ የተሻለ አገር ያድርግለወትየነቡዮ ጎርቤት የድርገወት ያኡስታዜ አለህ ከይርስራወትን ያድርግለወት
አላህ ይርሀማችሁ ቀብራችሁን ኑር ቤታችሁን ጀነተል ፍርዶስ ያድርግላችሁ ከወደዱት ከናፈቁት ሚገናኙ ያድርግላችሁ
አላህ ይራሀምህ አላህ ከይርሰራህን ይቀበልህ ጡሩ ዳኢ ነበርክ
አላህ ይርሀምወት ያሸህ
አላህ ይርሀሙሁም ያሸህ ኢብራሂም አላህ ፊርዶስአእላ ያስገባችሁ
ሰበሀን አላህ አይ እዱኒያ የኔ አባትዋ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ ያረብ
አላህ ይራሀመወት
እነሊላሂ ወኢነሊላሂ እራጃኡ አላህ ጀነል ፍርዶስ ይወፍቃችሁ የድን አባት ማጣት ከባድ ነው ያርብ ያሉትን አተ ጠብቅልን
ሸሀችን አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ ጀነተልፊርዶስን ይመንዳችሁ
Innalilla waainaa ileeyhii ra.juun
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ሙሉ አፍያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ!!!!
አላህ ጀነተል ፊርዶስይወፍቅህ ያረብ መልካም ስራህን ይቀበልህ ወንጀልህ ይማር ልህ😥😥😥
አላህ ይራህሙክ አይይ ዱኒያ
አላሑመ ኢጅአልሑም ሚን አህሊል ፊርደውስ ያረብ
አላህይረሀሙህ ኡስታዜ
Allah yerahmkek janatal faerdos yewafikeh
አላሀ ይርሀማቹሁ
ያረብ አላህ ህማረቸው
አላህይርሀምህአባ አላህበጀነተልፊርዶሥያኑርህ ምልካምስራዎችህን እጥፍጥፍ ያብዛልህ
😭😭በጀነተለፈርዶሥ አላሕ ያበሥርሕ ውሥታዙና
Jenetel frerdous yewefekot 🤲 yarebi amin
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃችሁ እኛም ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያርገን
ጅነተል። ፍርደውድ። ይወፍቃቸው
ረሂመሁ። ሏህ
አላህያሸሪቹሁኡስታዝ
Allaah jannati waafiqachu
አላህ ይራሀማሁ😭
Alha.janatn.yofaqachu.ustz.baxm.naw.modachaw
አላህ ሙሉአፌህንይመልስልህ
😭😭😭
inalilahi ዎእናእለይህዕ Rajuun
አይይይይ ዱንያ ካንቱ በአጭራ ቃሩ 😢