May allah bless our beloved shaik Ibrahim and grant him a place in heaven. May allah shower him with his love and may he find peace in jannah. May Allah grant him the highest place in heaven.
as wr wb masha alah ashekh Ibrahim alahuma sale ala muhamadin wa a li muhamadin alahuma barik ala muhamahamadin wa a li muhamadin rabik canil mukimi salati jimie rabana watakabal du a a na rabana aqfir wali walideyi walil mu u minina yewma yaqumul hisab yarab alahuma rabana fiduniya hasanatan wafil akhirati hasanatan waqina azaba nar astur aybana aqfir zanbana yarab alahuma jimieuna as aluka elman nafiean warizqan tayiban
ያሸህ በጀነተል ፊርዶስ አላህ ያበሺርህ ያርብ በጣም አዝኛለሁ ጽናቱን ይስጠን ሸህ ኢብራሂም ከቤተሰቤ በላይ ነበር የምወዳቸው
አሚን
ሸህእብራሒም አሏህ ጀነትልፈርዶስንይወፍህያረብ
አሚን ሁላችንም እንወዳቸዉ አለን።
ውዱ ሸሀችን ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ ይዘንልወት ቀብራችሁ ኑር የጀነት ጨፌ ይሁን ማረፊያችሁ ጀነተል ፌርዶስ ይሁን 😭😭😭😭 ሸህ ሀሚድ ሙሳ አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን
አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅህ ሸኽ ኢብራሂም በጣም ደስ የሚል ክርክር ነበር ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሙሀደራ ነበር
አላህ ጀነተል ፊርዳስ ይወፍቃቸሁ ሸህ ኢብራሂም
አሚን
ያረብ አሚን
ጄዛከላህ ጄዛከላህ ኸይረን ዉዝታዞቻቺን አላህ ከተጠቀሙት ያርገን ያረብ አላህ ሆይ አተ መልካም እምሠራ አርገን ያረብ ምምህሮቻቺንንንም አላህ ጄዛቸወን ያብዛልን
በጣም በጉጉት ነው አዳምጪ የጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው የማዳላት ጉዳይ አይደለም በሀለቱም አካባቢ ያያቹበት እይታ ትምርት ሰጪ ነው ማሻ አላህ ብያለው ቀጥሉበት
ራህማቱላህ አለይሂ ሸክ ኢብራሂም ሲራጅ
አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ሸክ ሀማድ ሙሳ
አላህ ተጠቃሚ ያድርግን
ሡባሐንአላህ
እራህመቱሏሂ ዓለይሂ ሸኽኢብራሂም ሲራጅ
ማሻአላህ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ በሰማነው እምንጠቀም አሏህ ያድርገን ያረብ
አሚን ያረብ
I wish iam there on time ..was nice tnx for both of u ...and RIP for shekh Ibrahim jenetel firdos Allah yewkachew
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡዝታዝ
አላህ ይጠብቀችሁ ከሁለቱም ኸይረኛ አለ ከሁለቱም ተማማ አለ አላህ ሗሊህ ያድርገንና ከሧሊሁ ይግጠመን ያረብ
አላህ ምርጥ ሚሥት ሥለሠጠኝ አልሀምዱሊላህ
ኣላህ ይጠበቃቹህ ኡስታዞቻችን
አሏህ ጀነተል ፊርዶሰል አዕላ ይወፉቅህ ሸህና
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
አረ በጣም ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው በጉጉት ነው የሰማሁት ከተለቀቀ ቆይቶል እስካሁን ሳላገኘው ማሻአለህ አለህ ይጨምርላችሁ ያረብ ይጠብቃችሁ
Mashaillh welay btam aref temhret new jeza kelahu her oustaze
አላህ ይጨምረላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዞች. አላህ ይጠብቃችሁ
Ameeen yarebl alemin
ኡዝታዝ ኢብራሂም የውስጤን አወጣህልኝ
ማሻአላህ ተባረከአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ብዙ ትምህርት እንወስድበታለን
ሼኸችን አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥወት
ሱሀን አላህ በጣም አሬፉ ትምህረትነው በሰማነው የምነጠምበት ያድረገን አላህ ከመበደልም ከመበደልም አላህ ይጠብቀን
ጀዛከላህ ሀይረን አላህ ይጠብቃችሁ
May allah bless our beloved shaik Ibrahim and grant him a place in heaven. May allah shower him with his love and may he find peace in jannah. May Allah grant him the highest place in heaven.
ማሸአላህ አላህ እዲሜአችሁን ያርዝምልን በጣ እወዳችሁ አለሁ አላህ ይውደዳችሁ።
አለዪጠቢቀቺ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ዘመኑን የመጠነ ምክር ነው እድንተዛዘን ያረገናል
Jezakallah
መሻአላህ አላህ ይዉደዳቹህ
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ቆዪልን ያረብ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ
ጀዛኩምአላ ኸይረ ኡስታዜ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
ማሻአላህ የኢሥታዝ እረጂም እድሜ ይሥጣችሁ ሸህ አብራሂም አላህ ይማርወት
ሴቶችየ አላህ ሳሊህ አርጎን ሳሊህ ባል ይስጠን
አሚንን
አሚን ያረብ
Amin yarbali alamin
አሚን
አሚን ያረብ
ماشا ءالله تبارك الله الله يحفظكم🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
አለህ ለሁለችነም ጥሩ ትደር ይስጠን በትደር ለሉትም የሰመረ የርግለቸው
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃኝሁ
ማሻአላህ አላህ ይረህመህ ሸኸኢብራህም
Ostazuna Janatale faredosene yewafekewate yarabe.!
ሸክ እብራሂም የጀነት ሙሸራ ያዲርግሁ እይ ሞት አጎደለብን
ሸህ ኢብራሂም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ
ማሸሠአላህ
Allah wakber
ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን የኢስላም አሊሞች ብርቅዬ ጀግናዎች አላህ ይጨምረላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ኢላህ ለተበዳይ ወንድና ሴት ፋትህን እዝነትህን ለግሳቸው ከመልካሞቹ ከአማኞቹ አጋባቸው መልካሞች የመልካም ናቸውና ።
ማሻአለህ ታባረከለህ አለህ ይጠብቃቹ ደስያምል ደወናው
ወይ ዱኒያ ድስ ስትሉ ማሻአላህ አላህ በጀነት ያብሸረሁ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ተግባር ላይ የምናውል ያድርገን ያረብ
ዋለይኩም መስላም። ወራህመቱላሂ። ወበርካቱ። ጀዛኩም አላህ ኽር በጣም ትምህርታቸ ደስይላል ሽኩርንንንንን አላህ ይጥብቅልኝ
as wr wb masha alah ashekh Ibrahim alahuma sale ala muhamadin wa a li muhamadin alahuma barik ala muhamahamadin wa a li muhamadin rabik canil mukimi salati jimie rabana watakabal du a a na rabana aqfir wali walideyi walil mu u minina yewma yaqumul hisab yarab alahuma rabana fiduniya hasanatan wafil akhirati hasanatan waqina azaba nar astur aybana aqfir zanbana yarab alahuma jimieuna as aluka elman nafiean warizqan tayiban
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላች አላይ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችን ያርብብብብብብብብብብ
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ረጅም እድሜ ይስጠችሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጠምርላችሁ
አላህ ጀነተልፊርዶስን አላህ ይወቆት ኡስታዝ
ጄዛኩሙላኽይር
ደስ ስትሉ ባረከላሁ ለኩም
ጀዛከአላህ ኸይርእረረረሳወዲማ ብርአጭና እፈታሻለሁ የሚሉብዙናቸው ወላሂእኔየማቀው ሠውአለ ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🌷🌷🌷
Awo leke neshe
@@عبدالعزيزجمال-خ7ف ማሻአላህአላህይጠብቀንያረብ
ውድ ኡሥታዞቻችን።ሀቅ ነው ወላሒ አላህጥሩ ባል ይስጠን።ያረብ
አሚን
amiiiiiin
አሚን ያረብ
መሸአላ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ
መሻአላህ ሸሆቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
መሻ አላህ ጀዛኩምላሁ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ ኡስታዞቻችን
ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን
ጀዛኩሙላሁን ኸይረን ኡስታ ዞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ማሻአላህ ዘና እያደርጋችሁ አስተማራችሁን፣ከውንድ ይልቅ የሴት በደል ይበልጣል፣ክክክክክክክክ
Masha Allah
ጣፋጭ ኘሮግራም ነበር
ማአሻአላህ ሀቅነዉ በጣም አስተማሪ ዳእዎ ነው ሁለቱም ሊላህ መቻቻል እና ሊላሂ መተማመን ይህከሌለ አላህያርገን ኢማንይስጠን እራሳችንን እንፈትሽ ሱብሀነላህ
❤️ ❤️
Sheh Ebrahim ALLAH bejenet yanurlen 🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጃዛኩም አላሁ ከይር
ሱባሀን አላህ
ጨቅጨቀ ሰው ስጀመር ደስ አይልም አለህ መስተወሉን ይስጠን እኔም የሱ ሀቅ መውቅ እሱም የኔ ን እምየውቅ የርገን
ጀዛኩመሏሁ ኸይር ጀዛ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችሁ በጣም አሪፋ ነው ትምህርቱ
ءغ
እሢቲያሉትንአላሁታአላእድሜቸውንያረዝምልን።፡አረበቃንሀዘንበዛብንወላሂእህ፡፡ጣፋጭአደበታችሁንእየሠማንማልቀስሆነብን።ያአላህ፡፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሴቶች ጠበቃ ኡዝታዝ አላህ ይራህምወት ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀወት
በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስተዝ ጀዛኩ ለኸይር ወላሂ አላህ ከባል ሀቅ ይጠብቀን እኔ ባል አለኝ ግን ወላሂ አላህን ፈርች ነው ይምኖረው እሱ ለኔ ምንም አይነት ቦታ የለው
Ayzosh wed be dua berche Lebu wedanche indemeles
አላህ ከሪም
የሀቢብቲ ዱአርጊ አላህ ሀቁን እሚወጣ ያርገዉ ባለቤትሽን
አይዞሽ እህት እነርሱ ደንቆሮናቸው እኔም እንዳቃጠለኝ ነው ያውም በስደት
አብሽሩ።ድዋአርጉ።አላህ።ሳሊህ።ያርጋቸው
በጣም ጡሩ ነዉ ያላወቅነውን ያሣዉቃል እናመሠግናለን
masha Allah
ማሻአአላ ጉሪብ ከአለአሠገቡኝ ለለህብላችሁ
Welahi hulum tenagerewal and yekere yelem selamachihun allah yabzaln balachihubet alah kesalihu gar yagenagnen yareb
sheki ibirahim jezakum hayern
በትክክል
usetazache allah yejenet yargachew😭
100% ILike jezakumola hyiren
ማሻ አላህ ጀዛ ከላህ ኸይረን
እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ሴት ልጅ ስትወድ ቤተሰብ ንም አትፈራም
ስተጠላም ፈጣሪንም አትፈራም
አላህ ሷሊህ ያድርገን
ግን ከሴትም ከወንድም መጥፎ አለ
ጀዛኩም አላህኸይር
አለሀ ጀነታል ፊሪዶስ
ማሻእላህ
ማሻእላህ
እላህ ይጠበቅቸሁ. ብርቀያውቸችን
ውስታዜ።አላህ።ፍርደውሰልጀነት።ይወቃቹሁ።ውታዝ።አላህ።እረዥምእድሜ።ክጤናጋ።ይወፍቃቹ
አላህ ሷሊህ ሚስት ይስጥህ በሉኝ አቦ ፍለጋ ልገባ ነዉ አሁን
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ Ishi
አላህ ይጥህ
ኡስታዜ፡አህየጀነት፡፡ያርጋቹ
ወድም መጀመሪያ አተሷላህ ከሆክ እዳተው ሷሊህ ሚስት አላህ ይሰጥሀል አብሺር
አላህ፡የጀነት፡ያሪጋቸው፡
ጀዛካላህከይር ኡስታዞች
አላይ ይራሀምክ ያኡስታዝ
ውድ ሼኾቻችን አላህ ረጅም እድሜና ጤናን ይወፍቃቹውድድድድ!
munira munira ቃ
አሚን
አሚን
ጀዛክ አላህ ኡስታዜቼ
አላህይጠብቃቹሁ
shek ibram and shek Hamdii bexaam bexami dasii yilali ustazootatichin Jzk keraan jaza Mashaa Allah tabarakalah Rahamani Allah yitabiqachu 😍😍😍💔💔💔❤❤❤❤👏👏👏👏
አላህ እርሜያችሁን ያስረዝመው ያሸህ ጀዛከላኸ ኸይር
አለህ ይጠበቀቹ ወለህ ኡስታዞች እድሜያቹ ይርዝም እኔ ካልጄናቴ ጃምሬ እንዳ ፍች ምፈረ ነገር አናባረም ግን ዳረሰብኝ ያኔን ታርክ ያምትናገሩ ማሰለኝ ምክንያቱም እኔ ባ14 አማቴናባር ቤታሳብ ያዳሩኝ ግን ሁለት ወር እንዳቆዬሁ እናቱ ካልፈታሀት እታናቀለሁ ብላ አለች እና ካዛ ቦሃላ ባሌም እናቴ እስክትርጋገ ቤታሳቦችሽጋ ሁኜ ብሎኝ ሄድኩኝ ካዛም ያረሱወን ያጎት ልጅ እቤት አምጥታ ዳረቹው ካዛም እኔ ባስልክ ዳውሎ እናቴ ካልፈታሀት እሞታላሁ ብላኛላች ባ3 ፈትቼሻላሁ አለኝ ግን ባጠም ልቤን ሰባረው
Allh ytshalwn wtshe esktgbe ymtnafqewn ywfqshe absheri enallha ma sabrin
ኑሩልን ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ያኑራቹ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ያሸህ ይጠዉል ኡምራችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን አላህ ሷሊህ ያሪግን
Betam des yemel new jezakumulah heyr ustazuchachin ketilubet
walkumsalm warhemtulh waberakatu
አሽኩረን'ኡስታዞቼ'በጣም'ነውየምናመሰግነው'ጥሩትምህርትነው
ማሻላህ
sahe eberahime jntle feredosene Alahe yewfeqwte
ማሻአላህ
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዞቼ
ጣፋጮቸ እዴት እዴት ዴስ እሚል ጣፋጭ ሀድስነው
ኡስታዞቸ ጀዛኩምአሏሁ ኸይረን