🔴እልል በሉላቸው-እመቤታችን ባንቺ ምልጃ-ዲ.ን ብሩክ እና ቤቲ || ድንቅ የሠርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 25

  • @seblewoldeanbesse-gk9rq
    @seblewoldeanbesse-gk9rq 3 месяца назад +10

    የጎላው የንጉሱ የቅዱስ ሚካኤል ልጆች እንኳን ደስ አላቹ

  • @AbelTeweldebrahne
    @AbelTeweldebrahne 27 дней назад +1

    ዘማሪው ደስ ይላል❤። መልካም ጋብቻ

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 17 дней назад

    amen amen amen
    elelelelelelelelele
    elelelelellelelelelel
    eleleleleleleleleee
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanasolomon4947
    @hanasolomon4947 2 месяца назад +1

    ብሩኬ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን እግዛብሄር እረዳቹ ያብረሀም ያሳራ ጋብቻ ያረግርግላቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial 3 месяца назад +8

    መልካሙን ጋብቻ ያድርግላችሁ ቡሩኬና ቤቲ❤❤

  • @adesades6524
    @adesades6524 2 месяца назад +4

    እልልልልልልልልል 👏🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 2 месяца назад

    Kale hiwot yasemalen zemari diyakon zelalem gebechechewen yyebarekelachu yaberam yesera yaderegelachu

  • @yeabsirabekele2328
    @yeabsirabekele2328 3 месяца назад

    Congratulations .... betiye ena biruk may God bless ur marriage and also grow in Gods love ... am so happy for both of you!!!

  • @amanuelcahsai3852
    @amanuelcahsai3852 3 месяца назад

    መልካም ሰርግ ያድርግሌቹህ :: ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እና ሀብት ይዘዝላቹህ : ፈጣሪ ኩሉ ፀለም::ውለዱ ክበዱ :: ከአባታቹህ እቁባስላሴ : ካሕሳይ::ከነ ቤተ ሰቡከእስቶክሆልም::😊😢❤🎉

  • @FirewMoges-e7g
    @FirewMoges-e7g 3 месяца назад

    በከመባረኩ ስላሴ ቤተአብርሃም ይባርኩ ቤተዚአክሙ እኁየ ቡሩክ

  • @hanasolomon4947
    @hanasolomon4947 2 месяца назад

    ብሩኬ በድጋሜ እንኳን ደስ አላቹ

  • @tameratmekonnen3044
    @tameratmekonnen3044 3 месяца назад

    ብሩኬ ወዳጄ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ✨✨✨

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 3 месяца назад

    Congratulations, Biruk & Betty. God bless your marriage 🎉❤🎉❤

  • @roberasintayehu8323
    @roberasintayehu8323 3 месяца назад

    Yetebareke serg yihunilache

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 месяца назад

    እልልልልልል ልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ 🎊🎊

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ፡❤ ታምራላችሁ አቤት የአገሬ፡ የአበሻ፡ ልብስ ማማሩ፡ ኢትዮጵያን፡ ኖ፡ ቬሎ

  • @felegeselamTesfay-ww9qg
    @felegeselamTesfay-ww9qg 3 месяца назад

    ውለዱ ክበዱ ደስስ ብሎኛል❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад

    የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @AbrhamDereje-j8k
    @AbrhamDereje-j8k 2 месяца назад

    እልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solitadi3066
    @solitadi3066 3 месяца назад +1

    መልካም ጋብባ❤❤❤

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 3 месяца назад +1

    እልልልል

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hhpgg49
    @hhpgg49 3 месяца назад