🔴 የዲቪ ፎቶ ሙሉ መረጃ DV Lottery photo requirements

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
    SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    1. ዳመንሺን ፎቶ የግድ 600*600 መሆን አለበት
    2.ከለር 24 ባይ ፐር ሰከንድ ወይም ኣርጂቢ መሆን አለበት
    3.ፋይል ፎርማቱ ደግሞ ጄቢኢጂ መሆን አለበት
    4.የፎቶውን ሳይዝ ደግሞ200- 240 ኬቢ ወይም ኪሎባይት መሆን አለመት ከዛበላይ መብለጥ የለበትም
    በመቀጠል ዳይቨርሲቲ ቪዛ የሚቀበላቸው ፎቶ ዎች አንድ በአንድ አሳያችሁ አለሁ፡፡
    እዚጋ የመጀመርያ ሪካየርመንታቸው ሻደው እና ላይት ነው፡፡
    ለምሳሌ እዚጋ የምትመለከቱት ፎቶ ትክክለናኛ ነው፡፡ሻደውም ላይቱም የተሰተካከለ ነው፡፡
    ሣይዝና ፖዚሽን ነው ፡፡
    በመቀጠል ሪዞሊሰሀን እና ፐሪንት ሳይዝ ነው፡፡
    በመቀጠል ዲጂታል ቼንች ነው፡፡
    ቀጣይ የምናየው ፖዝ እና ኤክስፕሬሽን ነው የምናየው፡፡
    በመቀጠል ደግሞ የሰሪዓ ፎቶ ስትነሱ ወይም ሂጃብ አድርጋችሀ ስትነሱ ፡፡
    በመቀጠል ደግሞ የባግራውንድ ችግር ነው፡፡
    በመቀጠል ደግሞ የሊጆች ፎርም ወይም የቤተሰብ ፎርም የምት ሞሉ ሰዎች ካላችሁ ደግሞ እሄንን መስፈርት ተከተሉ፡፡
    ሰለዚ በቀላሉ ፎታችሁ ወደ 600*600 እንዴት እንደምትቀይሩ አሳያቹለሁ፡፡ ተከተሉኝ
    3 ዓይነት ዘዴ አለላችሁ እናንተ በሚመቻችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
    ቀጥታ ወደ ቪዲዮ
    መጀመርያ በ ኮምፒዩተራችሁም ሆነ በስልካችሁ ወደ ምት ጠቀሙት ብሮውዘር ትሄዳላችሁ ከዛ ብሮውዘራችሁ ከከፈታችሁ በሃላ ሰርች በታው
    1.ላይ image resizer ብላችሁ ትፅፋላችሁ
    travel.state.g...

Комментарии •