መሀለቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 16

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሳፈርየ ማሻ አላህ ቆንጆ ነው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ 👍👍
    አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻአላህ እናመሰግናለን

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 года назад

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله
    ብል አፍያ የኔውድ እጅሽ ይባረክክክ

  • @jemutube2689
    @jemutube2689 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰፈርዬ የኔ ባለ ሞያ ማሻአላህ ሲያሜር👍

  • @media9335
    @media9335 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ

  • @tube9673
    @tube9673 2 года назад

    ሰላማልይኩም ውራምቱላሂ ውብርካቱ የምውድው ምገብ ነው የኔም አድቀን የዘጋጀልኝ ሰፈርዬ ጡሩ አድርገሸ ነው የሰራሺው የኛ ባልሞያ

  • @messytube
    @messytube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ስፈሬ እንዴት ኑሺ እንኳን ደና መጣሽ

  • @Abdumedia99
    @Abdumedia99 2 года назад

    aselamualeykum warhmtullah I

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ በላይክ አብሽሩ

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 2 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ ሠፈርዬ ትስለም የድክ ቢል አፍያ እህቴ 👍

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад

    ማሻአላህ እህት ትሥለሚ😍

  • @mulutube9493
    @mulutube9493 2 года назад

    ሰፈሬያችን ኣህለን ጀዛከላ ኸይር ማማዬ እምታቂውን ስላካፈልሽን ማሻኣላህ ሙያ ኣለሽ ማማዬ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 2 года назад

    አሰላምአለይኩም👍👍

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን አህለን

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 2 года назад

    የቁኑት ዱአ።
    ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እስልምናን "ተቀብለናል" ቁርአን አስተማሪ ላኩልን ብለው የጠየቋቸው አካላት ነበሩ።
    ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 70 ቁርአን አቅሪ ሰሀባዎች ላኩላቸው። አይደለም ቁርአን ሊማሩ 70 ውንም ገደሏቸው። ነብዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአሸናፊው ጌታ አላህ ሰላታቸው ላይ የቁኑትን ዱአ ማድረግ ጀመሩ።
    ቁኑት የተደነገገው በዚህ ነው። አርአያችን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው። እሷቸውን ከተከተልን አላህ ይረዳናል። የተበዳይን ዱአ አላህ ይሰማል። ፍትሀዊውና አሸናፊውን አላህ አጥብቀን እንለምን። ፈረጃው ቅርብ ነው።
    ከምንም በላይ ወደ አላህ እንመለስ። በብቸኝነት እናምልከው (ከሺርክ ሙሉ ለሙሉ እንራቅ) ፣ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና እንብቃቃ (መጤ ነገሮችን ሁሉ እንራቅ)። ከዘረኝነት እንውጣ (በአላህ ገመድ እንተሳሰር)። መስጂዶቻችን ላይ ህይወታችን እስክታልፍ ከአመት እስከ አመት እንስገድባቸው። ሀይማኖታችንን እንማር። ከጫት አላህ ከጠላው ሁሉ ርቀን የተሻልን ሰዎች እንሁን።
    ለራሳችን ነገ የተሻለ እንዲሆንልን ከአላህ በታች ሰበቦቹ እኛ ነን።
    የአላህን ህግጋት አጥብቀን ከያዝን፣ እሱ አሸናፊው አላህ ይረዳናል።