የሐሙስ አርጋኖን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | December 09,2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 66

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል
    #የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል
    #የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫*
    #እመቤታችን ቅድስት ድንግል#ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️💚💛❤🤲🤲🤲🤲😭🌷🌷🌷👂👈

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 2 года назад +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 2 года назад +1

    መምህር የቃሉን ወተት የሕይወት ውሃውን ያጥግብህ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ዬ ለኔ ልዩ እናት ለኔ ስላሜ ድንግልዪ አመስግንሽ ዘንድ ምክንያቶቼ ብዙ ናቸው !!!!!!❤❤❤

  • @ggh8725
    @ggh8725 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ያስራት አገርሽን በልጅሽ በእየሱስ ክርስቶስ ይቅርታ እና ምሕረት ለምኒልነ መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi Месяц назад

    እድሳማ ለረዳኝ እግዜበሄር አብ ክብርኽን ውሰድ ድግል ሆይ ቅድስ ሆይ ደስ ይበልሽ እማ ይቅር በይኝ አሚን ❤ቃለሂወት ያሰማልን ላቀራረብ ወድማች 👍 ተዋኽዶ እዴት ውብ ነሽ 👏👏

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 4 месяца назад

    ሰለም ለኪ ❤ ሰለም ለኪ.❤ ሰላም ለኪ❤ ንገሰተ ንገሰት ድንግል ማርያም የጌታይ እናት የኔ ሀጥያተኛ ልጀሸ እናት እመቤት አንቺን የሰጠኝ ቅዱሰ እግዚአብሔር ይተመሰገን ዮሁን ፍቅርሸ በአይን ልቦናይ ከዚህም በላይ አዝንብለኛ ባይገባኛም ፍቅርሸ ከዚህም በላይ አበዠለኝ ሰምሸ ሰጠራዎ ፍቅረሸ ሳሰበው እንባይ ነወ ምቀደመኛ ሀጥያቴን ሳይመለክት እናቴ ላደረገሸ አምላክ ሰሙ ይመሰገን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VdhxBdbd
    @VdhxBdbd Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እናቴ ድንግል ማርያም የስደት ስንቄ ሃዛንትዋ ቅድስተ ቅዱሳን ❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን 🤲🤲🤲💐🌻❤️

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 2 года назад +1

    መምህራቺን ቃልህወት የሰማልን

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 4 месяца назад

    ቃለሕወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤ የእመቤታችን በርክት ይደርብን❤❤❤❤

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 года назад

    አሜን 🙏🌹💞አሜን🙏🌹💞 አሜን🌹💞 በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህረ🙏

  • @yengustube
    @yengustube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።የእመቤታችን እረደት በረከት አይለየን።

  • @GenetGenet-o2s
    @GenetGenet-o2s Месяц назад +1

    ❤❤❤Amen. Amen. Yemebetachin. Limena. Tselot. Ayileyen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 Год назад

    ኡፍፍፍ የልቤ እረፍት ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃልሂወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @የራያ_ልጅ
    @የራያ_ልጅ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰሜልን መምህራችን 🤲✝️💞⚘️🌱

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልኝ መምህራችን እግዚአብሔር የእመፍቅር ልጅ ይጠብቅልን እውነት ነው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen thank you memehirachen 💚💛❤🤲🙏🌷

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 года назад +2

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን የእመቤታችን ረደኤት በረከት ይደርብን አሜን 🌹🙏

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @sintayehumintuye7574
    @sintayehumintuye7574 2 года назад

    amen amen amen kahiwot yasemalini memitachin antenim fetare yakibirilini 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @meserettefera1424
    @meserettefera1424 11 месяцев назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዲሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥወ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ እንጦን ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ገላዊዲዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ መባፂወን ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ብፂት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረገልኛ❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 года назад

    Amen amen amen amen amen dengele maryame tetebkne hulachnme kale heywetene yasemalene amen. Lemenawa meljawa yelejwa chernete yesuaa amalgenete ke hulachnme ga yehone amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💞💞💞🌺💐❤️❤️❤️

  • @yohanneseshetu6303
    @yohanneseshetu6303 2 года назад +1

    amen amen

  • @MamushetDegef
    @MamushetDegef 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shiwyshiwy9177
    @shiwyshiwy9177 2 года назад

    ቃለሒወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏👍

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 2 года назад

    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏 ደሢ እባልሽ

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno 11 месяцев назад

    Amen amen amen kal hiwot yasemalin abatachin 🙏🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @ayaldese
    @ayaldese 11 месяцев назад

    አሜንለ ለምልን አሜአድኝኝ

  • @genet9447
    @genet9447 2 года назад

    KALE Hiwot yesemelen AMEN AMEN AMEN Thank you kelib memerachin

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን

  • @asrestadu2489
    @asrestadu2489 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ציגרדהארמאייס
    @ציגרדהארמאייס 2 года назад

    Amen 🤍 peace for the world 🌍

  • @dawitmuluken8743
    @dawitmuluken8743 2 года назад

    መምህር እባክወትን ሌላውንም ያንብቡልነሰ

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 Год назад

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @astaras5957
    @astaras5957 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @silenatsilenat1551
    @silenatsilenat1551 2 года назад

    Amen Amen Amen Kal hiwet yasemalen memiher

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад

    አሜን !

  • @tsadiketesfaye6319
    @tsadiketesfaye6319 2 года назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    መምህር ደስ ይላል መልኮችንም ብትቀርፅልን ጥሩ ነው? ብዙ ሰው እየተጠቀመበት ነው እና ጸሎቶችን ሁሉ ብትቀርፅልን ጥሩ ነው

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 2 года назад

    Egziabher yemesgen amen amen amen 🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 года назад

    መምህሬ

  • @tegetege8928
    @tegetege8928 5 месяцев назад

    Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤ 22:42 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7he 3 месяца назад

    Amen. Amen. Amen.
    Kale heyewaten Yasemalen

  • @ruhama1414
    @ruhama1414 2 года назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 2 дня назад

    Abit emert metadelne bewnet kale hywet asemaln mmhrachn

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏♥️♥️♥️♥️⛪⛪⛪♥️♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺➕➕➕💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 6 месяцев назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ❤ህይወት❤የሰማልን❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @asegedeeshetu4426
    @asegedeeshetu4426 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🥲🥲🥲

  • @ቃልቃልነዉ
    @ቃልቃልነዉ 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን ለመምህራችን አሜን ፫🍃👏
    የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ፫✝️🍃👏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @AaydHauau
    @AaydHauau 4 месяца назад

    አሜን መን አሜን