የራሴ አደረኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 19 дней назад +520

    ሄሉ እንኳን ደስ አለሽ በሉ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 19 дней назад +155

    ♥♥♥♥♥ ይሄ ነበር እኛም የምንፈልገዉ እንግዲህ እዉነት ያድርግላቸዉ።

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 19 дней назад +358

    ፈጣሪ አይለያያችሁ ጉዞ ወደፊት ሂሉን 150 እንዳልክን 200kይግቡልን❤❤ የምትሉ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 19 дней назад +89

    እባክሺ ሄሉዬ የበፊቱን ነገር ሁሉንም ተይው ተዳልክ ጋር ወደፊት❤❤❤❤

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 19 дней назад +64

    የኔ እናት ዝቅ ስትል እንባዬ መጣ የምር ሔልዬ በጣም ልባም ሴት ነሽ የምር ምንም አተስመስይም እዳልኬም በጣም ታድለሐል ሔልዬ ልባም ሴት ነች እና የዋሕ ነች በአንድ ነገር, ታምናለች እሱም እምነት በጣም ታምናለች እሷም ታማኝ ነች ከልብ የምርርር እደሌሎቹ ሴቶች አታስመስልም መውደዷንም በግልፅ ነው የምትናገረው ምርጥ ሴት ሔሉዬዬዬ ይመችሽሽሽ እዳልክም ይመቻችሁ ሁለታችሁምም❤❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 19 дней назад +416

    ጥፍጥ ያለ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አኮዋን 🤲🥰❤️👍👈❤❤❤

    • @BerhanMersha
      @BerhanMersha 19 дней назад +2

      Endalk yene wed Hayle bexam yekenal ebakeh keftet endafexr yene wed !!!!!!!

    • @RabaAmar-f3x
      @RabaAmar-f3x 19 дней назад

      አሜን

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 19 дней назад

      አሚን፡፡ያርገው፡

    • @Bggzb
      @Bggzb 19 дней назад

      አሜንንን 🤲🙏

    • @ቤዛዊት
      @ቤዛዊት 19 дней назад

      አሜን፫

  • @selamAssefa-jy8kk
    @selamAssefa-jy8kk 19 дней назад +253

    ማርያምን ስትበረከክ ማነው እንደኔ እንባው የመጣ❤❤

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 19 дней назад +184

    የመዳም ቅሞች አልቅሳችሁ ተጨቃችሁ አልቀራችሁም እኮን ደስ አላችሁ የኔ ጠካራወች 🎉🎉

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 18 дней назад +44

    ሔሉዬ የኔ ትሁት በስመአም ማርያም ይቅርታ ስትይው በስመአም በጣም አሳዘንሽኝ ዝቅ ማለት የእውነት ትልቅ ነሽ እህቴ ሔሉ እንኳን የልብ ሞላልሽ ሔሉዬ. እንዳልክ የእውነት ዛሬ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል. ሴጣን ይፈር. የእውነት ደስ አለኝ. ❤❤

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 19 дней назад +113

    ቢጫ አበባ የወደፊት የተስፋ ምልክት ነው👍👍👍👍

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 19 дней назад +101

    ከእህትነት ወደ ጓደኛ ከጓደኝነት ወደ best firand ከቤስት ፍሬንድነት ወደ ፍቅር ዋውውው ደስ ብሎናል ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤❤

    • @User12fipn
      @User12fipn 19 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 18 дней назад +1

      ቢሆን ጥሩ ነው ደስ ይላሉ ነገር ግን ድራማ ይመስለኛል።

  • @Tago-hx9jy
    @Tago-hx9jy 19 дней назад +115

    ሄሉሻዬ ቢጫ አበባ የወደፊት ተስፋ ነው እና መጨረሻችሁ ይመር

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 19 дней назад +63

    እድሜ ልካችሁን ተቃቅፋቹ አርጁ አፍጁ ተከባብራቹ ተሳስባቹ እንታይ ለሷ አባቷ,ወንድሟ ነክ እሷም እህቱ እናቱ ሆነሽ ስላሴዎች የተባረከ ፍቅር ይሁንላቹ የበለጠ ስለአቧቷ ብለክ አስድስታቸው ምን ይታወቃል የፈጣሪ ስራ በደስታ ቆመው ይሄዱ ይሆናል ለአቧቷም መከታ ነክ both of love you❤❤ ❤ስላሴዎች ይባርካቹ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትሞሽራቹ ደስ ነው ያለኝ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 19 дней назад +9

    ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ! ደግሞ አንተ እንደምትወደው ለብሳ መጣችልህ ያንተ የግራ ጎን 1 እና 1 ሄሉ ነች እና ምን እንደምል አላውቅም እንደፊተኛውም ሳይሆን እንደህኾለኘውም ሳይሆን እንደዚህ እንደመካከለኛው ውሃ ልካችሁን ጠብቃችሁ ስላየኾችሁ የምኞቴም ስለሆነ ከናንተ በላይ ደስ ብሎኛል❤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🏾❤️

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 19 дней назад +28

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 19 дней назад +103

    ስንጠብቅ ነበር ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤ማፍቀርም መፈቀርም የተስጠ ፈጣሪ ፀጋነው❤❤❤❤ውድድድድ❤❤❤

  • @SaraTafara-b2i
    @SaraTafara-b2i 19 дней назад +51

    የፍቅር ተምሳሌቶች በለፈው ማርያምን ከፍቶኝ ነበር አሁግን ደስ ብሎኛል ቃል አጠሁ ብቻ እወዳችሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Zahrah-zz5fz
    @Zahrah-zz5fz 19 дней назад +71

    ሄሉ ና እንደልኪን ተገብቶ ወልዶ ለመየት ፈጠሪ
    የብቀን የኔ ውዶቺ❤E❤H❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 18 дней назад +21

    ኮሜታተሮች በጣም ነው ደስ የምትሉት ኮሜት አባቢ ስለሆኩኝ ኮሜታችሁ የሁላችሁም ደስታ የተሞላበት ኮሜት ነው ❤❤❤❤

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh 18 дней назад +2

    ዉይ ደስ ሲል ይሄ ቀን እደሚመጣ ገምቼ ነበር እዳልክ ምርጥ ብልህ አስተዋይ ነዉ ከብዙ ፈተናወች በሀላ ፍቅሩን አፅድቋል ሄሉ ንፁህ አፍቃሪ ናት ተከባከባት

  • @የሰካል
    @የሰካል 19 дней назад +36

    አላህ እስካ መጨረሻ አይላያቹ ታጋብታቹ ወልደቹ ካብደቹ የኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahiidl
    @Mahiidl 19 дней назад +110

    ,እንኳን አደረሳችሁ ለቆዱስ ሩፋኤል አመታዊ በዓል ቅድስ ሩፋኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እንዳልክ እና ሄሉን ያጣምርልን አሜን ❤❤❤❤❤እኔንም አበረታቱኝ የምወዳችሁ ❤🎉❤🎉

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲💝

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 18 дней назад

      አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 19 дней назад +45

    ማፍቀርም መፈቀርም ተላይ የተሰጠ የእግዚአብሔር ፀጋነው

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 19 дней назад +24

    ወይኔ አምላኬ ከናንተ በላይ በደስታ ልቤ።መታ እንዳልክየና ሄሉየ እናንተ አንድ ላይ ሁናችሁ ማየት ፀሎቴ ነበር ከፍቅሪ ብዛት ስለት ተስየ ነበር ስለቴን የሰማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ስለቴን ሁለታችሁ አንድ ላይ ሂዳችሁ ነው የምታስገቡልኝ እና ስልካችሁን ብታሳውቁኝ እወዳችኋለው ❤❤❤

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 19 дней назад +44

    ወገኖቼ ትእግስት ፍሬዋ መልካም ነው ወንድም እህቶቼ ሁላችሁም እንኩዋን ደስ አለን እግዚአብሄር ለነኚህ ልጆች የተመኘነውን ያለቀስነውን፣ የተጨነቅነውን አይቶልን ደስ እንዱለን እግዚአብሄር ፈቅዱዋል ጠላትም እግር ድብቅ ብሉዋል የመከርናቸውን የተጨነቅንበት ነገር ዛሬ ፍፃሜው ያማረ ስለሆነ ትእግስት መልካም ነው ትምህርትን አግኝተንበታል ፍርድም ጣፋጭ ነው ውዶቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ እወዳችሁዋለሁ

  • @qqqqqq-c5r
    @qqqqqq-c5r 19 дней назад +101

    ሄሉን እዳልክን በፍቅር የሚወድ🎉🎉🎉እስኪ❤❤

  • @debubfiker
    @debubfiker 19 дней назад +23

    ዛሬ ደስታዬ መግለፆ ገበደኝ አላህ መጨረሻቹሁ ድረስ ያሳምርላቹ እንዳልክ ለሄሉ ጋደኛ አታብዢ ስላልካት ደስ ብሎኛል የኔም ስጋት እሱ ነበር የሚወደ አለ የሚጠላ እሱን ደሞ ካአላህ ውጪ ማንም ልያቅ አይችል ጥርሳቹው ሲስ ወስጣቸው ምላጭ ነው የሚሆኑት ይህን ሁሉ የምለው በራሴ ስለደረሰ ነው የቀረበኝ ሁሉ መልካ ይመስለኝ ነበር ግዜ የማያስተምር ነገር የለም አልሃምዱሊላህ አሁን ለደረስኩበት የዋህነት ሞኝ ነት የሚመስላቸው ሰዎች አለ ለነሱም አላህ ቀልብ ይስጣቸው በተረፈ እወዳችኋለሁ 🎉🎉🎉

  • @BirehanAbebe
    @BirehanAbebe 19 дней назад +19

    ሄሉ ልንገርሽ ናቲ የሚባለዉን ሰዉ ስሙን እንዳትጠሪ ስለሱ እንዳታነሺ ያልጨረስኵት አለ እንዳትይ ከዚ ቦሀላ ለቀልድ እንኳን ቢሆን አደራሽን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን በክፉ ያያቹ አይኑ ይታወር

  • @kidist1705
    @kidist1705 19 дней назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን። ምን ልበል ማልቀስ ፈልጌ። ለካ ባታ ያስፈልጋል ለሱም ገረመኝ ስራ ነኝ ከዝ በሆላ እግዚአብሔር በመንገዳችው ሁሉ ይቅደም እጅግ በጣም ደስ ብሎኝል ❤❤❤❤ ለሁለታችውም ክብር አለኝ። እመብርሐን አትለያችው❤

  • @tsehaybeshaw8329
    @tsehaybeshaw8329 19 дней назад +33

    Wow እንዳልክ ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyutube123
    @Eyutube123 19 дней назад +49

    ደስ ስል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ዘላቅ ያድርግላቹ❤❤❤

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 19 дней назад +21

    ሄሉ እዉነት ከልብ ምትወጂው ከሆነ ወድ ከወደደሽ በራስ መተማመኑ ጥግ ነው። ለዚ የሩቅ ፍቅር ይቅርብሽ ። የቅርብሽን አጥብቀሸ ያዢ የኔ ውድ ቀናችንን አበራቹ❤❤

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 19 дней назад +46

    እምህነት የለኝም ስል አንጀቴን በላው እንዳልክ የምር አው በደብ ገልፅ ሁኝለት የበፉቱን ይህወት ተይው ገዚህ በኋላ ከእንዳልክ ጋር ነጌ ተመልሶ ቢመጣ እንዳልክን በምንም ታምር እንዳታሰከፊ ጉዞ ከእንዳልክዬ ጋር❤❤ እንዴት እንደተደሰትኩ❤❤

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x 19 дней назад +6

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሄሉየ እንዳልክየ እሰይ እናተ በፍቅር ነው የሚያምርባችሁ ❤

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 18 дней назад +16

    እውነት ነው በራስ መተማመኗ በጣም ነው ደስ ምትለኝ ሄሉና ሀይሚ ጥግ ድረስ ነው በራስ መተማመን ቀጥሉበት

  • @hayu-ደሴዋ
    @hayu-ደሴዋ 19 дней назад +21

    ሁሌም ፍቅር በፍቅር ሁኑየምትሉ👍

  • @AnitenehLakew
    @AnitenehLakew 19 дней назад +30

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።የእውነት ስለእናንተ እኛም ነው ደስ የሚለን። እመብርሀን ከናንተጋር. ትሁን እስከመጨረሻ. አትለያችሁ።

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 19 дней назад +107

    በሀይሚ እና በብሩኪ ከፍቶኛል በናተ ደግሞ ደስ ብሎኛል አይለያችሁ የኔ አበባወች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 19 дней назад +1

      Enaraso hayemeiama zara aselakasachege bagata

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 19 дней назад

      Hiwet.edih.nechi

    • @ZinaZin-f1p
      @ZinaZin-f1p 19 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 18 дней назад +1

      በግማሹ ሳለቅስ በግማሹ ፈገግስል ይመሻል ይነጋል

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 19 дней назад +81

    ሄሉየ የኔ ነጭ እርግብ ብየሻለሁ 🥰 ብታይ የደስታ እንባ ነው ያነባሁት ዋው እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ስለቴ ነበር ይህን ልበ ቀና ያንች እንዲሆን ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🥰🥰🎉🎉🎉 0:17

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 18 дней назад +3

      የኔ ናት የሠዉ ደሥታየሚያሥደሥትሽ

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 18 дней назад +3

      @@RaheemaRaheema-k9d በጣም እንደዛሬስ ደስ ብሎኝ አያውቅም ብእውነት

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 18 дней назад +2

      @@ሂቡ የኔ ማር ሁሌም ይበልሽ በራሥሽም

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 18 дней назад +2

      አሚን ማሬ ላንችም🙏

    • @muntehayesuf741
      @muntehayesuf741 18 дней назад +2

      Waaaaaaaw me too❤❤❤❤❤❤❤

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 19 дней назад +33

    ሄሉ ጥሩ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ይብዛልሽ ስትንበረከኪ ማንነትሽን ስለሚያሳይ ነው እንዳልክም ሰው አክባሪ በተለይ ለሴት ልጅ ስለዚህ በርቱ እኛም ወደናል ይሁን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 19 дней назад +48

    አሁን ፍቅር ፍቅር እየተጫወታችሁ ነው 😂😂😂😂 እንደዚህ ያምርብችኃል ❤❤❤😂😂 እኛም አረፍን 😂😂😂 ካሁን በኃላ ተጣላን ተለያየን የሚል እንዳንሰማ እሽ 😂😂😂❤❤❤

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 19 дней назад +71

    ከነሱ በላይ የኔ በደስታ ብዛት የልቤ ምት ከመምታት አልፎ በአፌ ሊወጣ ነው በሰው ሀገር ብሞት ለታሪክ ይቀመጥልኝ ሄሉዬ ደስታሽ ደስታዬ ❤❤❤እንዳልክዬ ድሮም በምክንያት ነው ያከበርኩ አሁንም ካለኝ ክብር በላይ ጨምሬ አከብርሀለው ውሳኔክ ሰለፈጠነ እኛንም ከጭቀት ገላግለሕናል እናመሰግናለን በጣም በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤ አንተ ንፁ ልብ ስላለክ ንፁ ነብስ ያላት ውድ የሆነች ሴት ናት ያለምክንያት አይደለም ሄሉን ምንወዳት ፍቅራቹን እግዚአብሔር ለዘላለም ያፅናላቹ

    • @HERTSIQOS
      @HERTSIQOS 19 дней назад +4

      እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም አይለያችሁ በደስታ ብዛት ልሞት ነው❤❤❤❤❤

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 19 дней назад +4

      ❤❤❤

    • @User12fipn
      @User12fipn 19 дней назад +4

      እኔም ከደስታዬ ብዛት አልቅሻለሁ ልክ የራሴ ደስታ ነው የመሰለኝ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
      @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ 19 дней назад +4

      የዛሬው❤❤❤❤❤❤❤

    • @kebede-i4c
      @kebede-i4c 19 дней назад +4

      እኔም❤❤❤❤

  • @lomiasmare5438
    @lomiasmare5438 19 дней назад +22

    እንደዛሪ እንዳልከንና ሄሉን እናቲ እያለቀሰች በደሰታ አየሻችህ እና እናቲ ደሰ ሰላላት እኔም ደሰ ብሎኛል ለ22አመት ፍቅር ጠፈቶ ከኛቤት እናቲ የናተን ሰሪት አይታ ነው ፍቅር የመጣ እና እናተ ከኛቤት የፈቅረ መምህረ ናችህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAstu-p1r
    @AsterAstu-p1r 19 дней назад +80

    መቼም በህልሜ አይደለም ስጠብቀው የነበረ ቀን መጣ አቤት ፈጣሪ ምን ይሳንሀል እንዳልክ በህይወትህ የማይቆጭህን ውሳኔ ነወ የወሰንከው ሄሉም እንደዛው ሄሉዬ ቃልሽን ጠብቂ

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 18 дней назад +1

      🎉እኔም እስከ አሁን አላመንኩም ስንቴ እንዳየሁ🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 19 дней назад +22

    እፍፍ እግዚአብሔር ፈቅዶ የእውነት ጥምረት እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ለሄሉ አንተ ስጦታ ነህ አትተዋት

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 19 дней назад +11

    እቺ ቀን እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ሄሉ ትላንት ሀሳብ እውን ሲሄን እነግርሻለሁ ባልኩሽ መሰረት እናንተ ሁለታችሁ አንድ እንደምትሆን እርግጠኛ ሆኜ የተናገርኩት አንቺ ተለያየን ብለሽ ባልሽበት ቀን የሰጠሁሽ ኮመንት ፍቅራችሁ ተመልሶ እንዳልክ መቶ አንድ እንደምትሆኑ እና ደግሞ የቤተስብሽን እግር ስሞ እንደሚወስድሽ ተናግሬ ነበር ሀሳቤ እውን ሆናል ሄሉ ኮመንቱን ገብተሽ አንብቢው የሰጠሽው። አበባ ቢጫው ተስፋን ነው የሚያመለክተው ስለዚህ ደግሞ ለሰርጋችሁ ያብቃን እላለሁ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ።

  • @Emwoudase-v4p
    @Emwoudase-v4p 18 дней назад +3

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሔሉ እንዳልክ የተናገረው ትክክል ነው ከዚህ በሆላ ከጎደኛ ያለሽን አቀራረብ ገደበ አብጅለት ስርአት ልትይዠ ይገባል በመሀላችሁ ክፍተት አትስጭ 6:24 6:24

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 18 дней назад +24

    ልዮ ሴት እኮ ነሽ የፍቅር ሴትሄሉሻ አሁን ጠንቀቅ ብለሽ ሒወትሽን ምሪ እልክና ቅናት ቀንሺ መልካም የፍቅር ግዜ

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 19 дней назад +43

    ሔሉሻ እደሚገባኝ አፍቃሪ ነሽ እና ተዋዳችኋል እና ቃል ገብተሻል ቃል ደሞ እውነት ነው አክብሪው ጠብቂው ምንም ነገሮች ቢኖሩም ወደኋላ ማየት ትተሽ ወደፊት ብቻ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ E & H ❤❤ fetari ayleyachu 🙏🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 18 дней назад +1

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤የኔም ሰሜት ነዉ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ያለፈ አለፈ ጠንካራ መሆን አለብሽ ሔሉ🙏🙏🙏

    • @ابلونمنخعا
      @ابلونمنخعا 18 дней назад +1

      አው ሂሉ ከናቲ ጋር ያለውን ነገር ቆጭው

  • @ZainabaMannai
    @ZainabaMannai 19 дней назад +34

    ወይኔ እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም የኔ ልዩወች ደስታቹህ እስከመጨረሸው ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawiTaye-y7x
    @HawiTaye-y7x 19 дней назад +8

    እልልልልልልል ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላንተ ይሁን.የምስራቹን ሲሰማ ማኔው እንደኔ የዘለለው ደስ ብሎኛል ጥል ጭቅጭቅ ኩርፊያ ካሁን ቦሀላ በእየሱስ ስም ከናንተ ይራቅ ልንጋባነው እንጂ ተጣላን ከናንተ አልስማ እወዳቹሀለው.

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 19 дней назад +17

    ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው። ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 19 дней назад +50

    ዋው እናተ እኮ በአንድ ስትሆኑ ስታምሩ አይለያችሁ 🌹🌹🌹

  • @טספו
    @טספו 18 дней назад +18

    በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ መጪው ያመቱ ቅድስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሁለታችሁም ዋጋ ከፍላችኋል ❤❤❤❤

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 19 дней назад +13

    ጢጫ አበባ ጥሩ። ነው ሚያሳየው አድነትን ነው ደስ ይላል።

  • @saydamtiku13
    @saydamtiku13 19 дней назад +16

    ሄሉ አምሮባታል ወፍራለች የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 19 дней назад +23

    ጋደኝነት ከፈተና በኋላ ፍቅረኛ ይሆናል ቀጥሎ ትዳር ደስስስስስስስ ብሎኛል ያጣምራቹ

  • @User12073-d
    @User12073-d 19 дней назад +12

    ሄሉዬዬ በጣም ከጨዋ ቤተሰብ እንደተገኘች ሰርዕቷ ይቅርታ አጠያየቋ ሁፍፍፍ ብቻ ደሰ ሰትል እንዳልኬ እንዳታመልጥክ ይቺን የመሰለች ሰርዕት ያላት ልጅጅጅጅ ይመቻቹ በቃ ተሰማምታችሁ አብራችሁ ብትኖሩ ደሰ ነው የሚለኛ እንደናንተ ቤተሰቡ❤❤

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 18 дней назад +8

    ልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ እንዳልኬ እግዚአብሔር አይለያቹ ፈጣሪ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ ሄልዬ የኔመልካም ስትንበረከኪ ለእንዳልክ ያለሽን ክብር ከማውራት በተግባር ነው ያሳየሽው የኔመልካም እንዳልክ እንካን ደስ ያለህ እግዚአብሔር ይወድሀል ሄሉን የመስለች ልበ ንጽህ ግልጽ የዋህ ወደሂወትህ ስለመጣች አደራ ተጠባበቁ ስው በማሀላቹ እንዳታስገቡ እወዳቹሀለ ❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 19 дней назад +10

    መጀመሪያው ሁለታቸውን ስሜታቸው ተችሏል እንግዲህ ፍቅር ከዚህ በላይ መጨራሻቸውን የአሳማ ባሎ ነገር የእግዚአብሔር ጭማሪ ፍቅራችን እግዚአብሔር ይጨምር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉🎉❤❤❤❤️❤️😘

  • @AshebirTeshome
    @AshebirTeshome 18 дней назад +3

    ከዚህ በለይ የለም እዳልክ እደምትወዳት በጠለፋው ሰአት ልጁ የሰጣትን አበባ ቀለበት ሲረግላት ስታጨናግፍ በግልፅ ለሄሉ ፍቅር እዳለህ የሳያል መጥፎ ጎን ታመህ በተኛህ ጊዜ ሄሉ ከልቧ እደምትወድህ ተጨቃ ስትመጣ ጥሌ ለታ ማገዝ የለበትም ነበር ጥፋት እንኳን ቢኖርባት ውጪ ተብላ ተባራለች ዳግም ባሳደጉህ ማስታረቁ ወደነበረበት መልሶታል ደስ ይላል የኔ ወዳ ወንድ በርታ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 18 дней назад +24

    ሔሉ በመጀመሪያ በጣም እወድሻለሁ እህቴ ጥንካሬሸ ኮንፊደንሰሸ የዋህነትሸ ደሰ ይለኛል የኛ ፈኒ ሲቀጥል በእዉነት የልብሸ ሰለሞላ ሰለተሳካልሽ ሁለታችሁም እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ እግዜብሔር ደግሞ ቀጣይ ዘመናችሁን በሰላም በፍቅር በመከባበር አብሮ ያዝልቃችሁ በዚህ አጋጣሚ ሶሲ ጥሩ ጓደኛ ጥሩ እህት ነች የናተ ነገር አሰጨንቆት ሰላደረገችዉ ጥረት ምሰጋናዬ ከፍ ያለ ነዉ ሰለዚህ ሶሲም እንኳን ደሰ አለሸ ሰለ ጥሩ ጓደኝነትሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤ ሌላዉ ማለት የምፈልገዉ ሔሉ የሰዉ ልጅ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ አይሔድም ሰለዚህ የህትነት ምክሬ ሰላለፈ ነገር በዚህ ግኑኝነትሸ ላይ ምንም ማንሳትም ማሰብም የለብሽም እንዳልክ አላምንሽም ያለሸ ይገባሻል ሰላለፈ ግኑኝነትሸ ነዉ ሰለዚህ ያ ካንች ማይንድ መዉጣት አለበት ፍቅር ነዉ ያጣሽ አሁን ደግሞ ፍቅር ዉሰጥ ገብተሻል እና ይሔንን አክብረሸ ያዥ ለኛም በተግባር አሳይን ለሱም እንደዛዉ ማንም ቢልሽ ምንም አትሰሚያቸዉ ለራሳቸዉ ዩቱብ ለማሳደግ ነዉ በደካማ ጎንሸ የሚመጡት አሁን አብቅቷል ብለሽ በዛ ኮንፊደንሰሸ ንገሪያቸዉ ሔሉዬ ሰለምወድሽና መከፋትሽን ሰለማልወድ ነዉ የምነግርሽ በተረፈ እግዜብሔር ቀጣዩን ያሳምረዉ ሰለሁሉም ነገር በትእግሰት አሳልፊ ለአሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaraHpsh
      @SaraHpsh 18 дней назад +2

      አወ ልክ ነሽ እህቴ ❤

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 19 дней назад +48

    ሄሉየ በናትሸ ሁለተኛ ያን ፀጉር እዳትጠቀሚዉ በራሰሸ ፀጉር ነዉ በጣም የመታምሪዉ

  • @RutaGrace-i6q
    @RutaGrace-i6q 19 дней назад +12

    የእውነት ሄሉ እንደኔ ናት እኔም የማፈቅሮ ሰው ሲቆጣኝ ደስ የሚለኝ ዝም ስለኝ ደስ አይለኝም❤

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 18 дней назад +2

    መልካም ሴት መርጠሀል። ይህች ለባሏ ዘውድ የምትሆን ሴት ናት። ትዳር ሰው የሚኖርበት ወይም የሚሞትበት ነው። እንኳን ደስ አለህ! አላችሁ!!

  • @WettedeEtupian
    @WettedeEtupian 19 дней назад +28

    እንዳልህየ እኔ ዩቲቭ የማንኛውንም አያለሁ ነገር ግን ጥሩም ይሁን መጥፎ ኮመት ጽፌ አላቅም ዛሪ ግን የደስታየ ብዛት ምን እደምል አላቅም ልቤ በሀሴት ተሞላ እፋፋፋፋፋ ደስታየ ወሰን የለውም መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤ውውውው ድድድድ አይለያችሁ እንዳልህየ ሄሉሻየ ዉዉዉዉዉ ድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 19 дней назад +24

    ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደሰ ብሎኛል አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @azanashaytegeb-el2df
    @azanashaytegeb-el2df 19 дней назад +22

    ምኞቴ ተሳካ እልልልልደስብሎኛል የሠዉደስታ ሚያሥደሥተዉ እደኔ ማነዉ❤❤❤

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 18 дней назад +3

    አይገርምህም ደስታየ ተመለስ አብራችሁ ሳያችሁ የምር እዳልክ ከሄሉ ናት ነች እውነት ነው ከሄሉ ጋር ትፈካለህ❤❤❤❤❤

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 18 дней назад +7

    እንዳልኬ ጌታ ይክበር ጠላት ይፈር ሄሉዬ አይደለም አንቺ ይሄቃል እኔም ስጠብቀው የነበር ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኩዋን ደስ ደስ አላቹህ /አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሃገራቺን🇪🇹🇩🇪 ሰላሙን ይብዛልን❤❤❤❤❤❤።

  • @GodeYemaryamlij
    @GodeYemaryamlij 19 дней назад +10

    የእውነት ደስ ትላላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaramiiMaramii
    @MaramiiMaramii 18 дней назад +5

    እኔ እንጃ እውነት ፈጣሪ በመካከላችሁ ምቀኛ ነገር ከመካከላችሁ ፈጣሪ ያሬድ ክላችሁ እንዳልክ የቶሎ ብትገባ ደስ የሚለኝ የዛሬ ደስታችሁ እስከመጨረሻ ከእናንተ ጋር ይቆዩ ብዬ ፈጣሪ ምን ይላሉ በጣም ደስ ብሎናል የለኝም እንዳልክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 19 дней назад +33

    እደዚህነው. እሚያምርባቺሁ ማነው. ከሄሉ
    ጋር. ሲሆን. ብቻ. ደሰብሎት. እደኔ.
    የሚከታተለው.
    አሳዩኝ. ❤❤❤ዛሬ ቤቱ. ልብ በልብ ሆኖል. እልልልልል😂😂😂😂😂

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 19 дней назад +10

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 18 дней назад +8

    ሄሉዬ የእንዳልክ ቆንጆ ስጠብቀዉ የነበረዉ ይህ ነበር እንደ ዛሬ በናንተ ደስ ብሎኝ አያቅም ደስ ብሎኛል አደራችሁን እንዳታስዝኑኝ 100% እዉነተኛ ፍቅር መሆን አለበት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-x5n
    @Rahma-x5n 19 дней назад +17

    አብራችሁ ስትሆኑ የሆነ በቃላት ይሄ ነው የማይባል ውበት አላቺሁ ያሳምርላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @mnaumbark498
    @mnaumbark498 19 дней назад +21

    ወላሂ በጣም ድሥስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛ የኔ ጀግና ወንድም ሄሉዬ የኔ ጀግን

  • @TTate-lt7hs
    @TTate-lt7hs 19 дней назад +10

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ተመልካቾች ስለቴሰመረ በእውነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል
    ከእናንተ እኔ ያገባሁት ነው የመሰርቱ የመሰለ
    ፍቅራችሁ እስከመቃብር ይሁን ዋው ምንፈልገው እንዳልክ አፈቅርሃለሁ በለው 👍👍
    በባሌም በቦሌም ደስ ብሎኛል 💋💋💋 ከምር ወዳችኋለሁ ሁለታችሁም የኔ ውድ ወንድም እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏 ማርያም እቅፍ ድግፍ የታደርግላችሁ ልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💋💋❤❤

  • @sggdfgg7830
    @sggdfgg7830 19 дней назад +16

    ውይ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የምር አደረው ፈጣሪ ሸረኛ ምቀኛን ይያዝላችሁ😢❤

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 19 дней назад +13

    ሄሉዬ የኔ ኑፁ ሴት ልብ ቃና እዳልክ ፍጣሪ አይላያቹ አሁንስ ታማስገን ፃሎተ ትሣምትሃል 🙏🙏🙏🙏🎉🎉

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 19 дней назад +11

    ዋው ሄሉ ስላንቺ ደስ ብሎኛል ለሁለታችሁም congratulations

  • @itubl-gr9km
    @itubl-gr9km 19 дней назад +8

    እንኳን ደስ ያላችሁ ፍቅር ጥሩ ነገር ነው ሄሉ አደራ እንዳልክን እንዳታስከፌው ለነገሮች ሁሉ ችኩል አትሁኚ እንወዳቹሀለን

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 19 дней назад +13

    እንዳልክዬ ሔሉን ወደድኩሽ ስትላት ላንተ ልዩ ክብር አለኝ ጠልቸህ ነበር ዛሬ ላይ በጣም አስደስተሔኛል ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 19 дней назад +16

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በዙሪያችሁ ጥላ ከለላ ሸረኛ ምቀኛ ይያዝላችሁጉዟችሁ ሁሉ ይባረክ ሄሉ እንዳልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🌹🌹🌹👍🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽ደስታዬ ወሰን የለውም

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 19 дней назад +13

    ደሞ ጎበዝ ነሽ ቢጫ አበባ የወደፊት ተስፋ ነው ጉዞዞዞዞዞዞ ወደ ፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gbyanshgkidan4948
    @gbyanshgkidan4948 19 дней назад +6

    ሄሉሻ እዉነት ዛሬ እምር ብለሻል እንደዚህ ዝንጥ በይ እንዳልክን የመሰለ አግኝተሻል ምርጥ ልጅ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ፈረሀ አ/ር ያለዉ ስለሆነ ሄልዬ አደራራራራራ።

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 19 дней назад +79

    ማነ እንደኔ ገና እርእሱን እንዳየ ልቡ በደስታ ሀሴት ያረገ❤❤❤❤❤

    • @EskedarLegesse
      @EskedarLegesse 19 дней назад +1

      ደምሪኝ❤

    • @Bggzb
      @Bggzb 19 дней назад +1

      👌😘

    • @Neima-d6d
      @Neima-d6d 19 дней назад +1

      እኔ❤❤❤

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 19 дней назад

      እነረ​@@Neima-d6d

    • @meskiab9917
      @meskiab9917 19 дней назад +1

      @@EskedarLegesse የኔ መልካም ደስታሽን አጣጥሚው የሁላችንም ትግል ውጤት ነው

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 19 дней назад +23

    እንዳልኬየ ሄሉሻየ እወደችዋለሁ እንዳልኬ እልልልልልልልልልልልልል ምኝታችነን አሳካህልን ይህ ነበረ ምኝታችን በፍቅረ ዘላለም ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 18 дней назад +14

    እዳልክ ግን ፋቅር አሰጣጥ ይችላል ሄሉሻም በጣም ትመቻለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FetiyaHuseen-r3b
    @FetiyaHuseen-r3b 19 дней назад +11

    ዛሬ ደስታዮ መግለዖ አቃተኝ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 19 дней назад +61

    ወይኔ እስኪ እደኔ የተደስታችሁ ላይክ ወላሂ የኔ ሂወት እስከመስለኝ ነው የተደስትኩት በሉ በግጥም መጣለሁ ከስአት ቡሀላ እዳልክና ሄሉ ተጋበዙ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 19 дней назад +10

    ውበትህ ፀባይህ እግዚአብሔር ኣሳምሮ ነው የፈጠረህ ኣንተ ሰው ❤❤❤🎉🎉

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 19 дней назад +33

    ርዕሱን አይቼ ነው በጣም ደስ አለኝ አላህ አንድ ያድርጋችው❤❤❤❤

  • @jijijiji-lo3fd
    @jijijiji-lo3fd 19 дней назад +15

    ውውዋአኦኦወ የምር አኔ ኢህአንን ቃን ማየት ነው ስናፍቀኝ የናበር ❤❤❤❤ አይልያቸው 💋

  • @sabadeldebo7531
    @sabadeldebo7531 18 дней назад +2

    እንዳልክዬ ጥሩ ውሳኔ ነውየወሰንከው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም ምርጥ ሰዎች ናችሁ ይመቻችሁ።

  • @senaitwoldegabriel393
    @senaitwoldegabriel393 19 дней назад +20

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ ለዘልአለም 💕💕💕🇪🇷

  • @Yabtwa
    @Yabtwa 19 дней назад +19

    ወይኔ ደስ ስትሉ እኳን ተጣመራችሁ😢😢😢

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 19 дней назад +16

    💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልል እዳልክሻ ሄሉሻ እንኳን ደስ አላቹ 😘😘😘ይሄን ነበር ማየት የምመኘው

  • @SaraababaGebiremesikl
    @SaraababaGebiremesikl 18 дней назад +4

    በጣም ደስ ይላል ደስብሎናል ይሄ ነው የሚፈለገው ከመላመድ ፍቅር ይወለዳል

  • @rahelfeleke6069
    @rahelfeleke6069 18 дней назад +2

    የፃድቃኔዋ እመቤቴ ማርያም እስከመጨረሻው አንድ ታድርጋችሁ።❤❤❤