Riccardo Calafioriአዲሱ የመድፉ ካቴና ወደ ኤምሬትስ | ትሪቡን Live | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 51

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 2 месяца назад +6

    ሠላም ሠላም ኤፍሬም ቀነኒሳ አይደላም አፍሪካ የአላም መሆን ነው የላበት የኛ ጀግና ነው እንደ ስሙ አንበሳ ነው ይጋበዋል የሁልግዜ አድማጭህ አብድልማሊክ ከሳውዝአፍሪካ ነው

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 2 месяца назад +2

    ምርጦች፡እንኳን፡ደህና፡መጣቹህ፡እሥፖርትን፡ለማድመጥ፡ትክክለኛ፡ቦታ፡ድል፡ለሀገሬ፡ኢትዮጶጵያዬ፡እና፡ለመድፈኛው

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 2 месяца назад +4

    ወይ ጉድ የሮቤልን ትውስታ ስታነሳ ሳቄ ከየት እንደመጣ አላውቅም

  • @abbuzakir7501
    @abbuzakir7501 2 месяца назад +1

    Here we go !!

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa 2 месяца назад +19

    ምንድነው የልጁን ፎቶ ለጥፈህ ከ 10 ደቂቃ በላይ ምታወራው ሌላ ታሪክ በሠላም ነው?

    • @KingRomhai
      @KingRomhai 2 месяца назад +2

      good point

    • @EsuTerefe
      @EsuTerefe 2 месяца назад

      ምንአገባ😅

    • @fuadreshad2341
      @fuadreshad2341 2 месяца назад +1

      ግራ አጋባንኮ 😅😅

    • @alexisethiopia8443
      @alexisethiopia8443 2 месяца назад

      ​@@EsuTerefeጀላ ይግባብክ

    • @EsuTerefe
      @EsuTerefe 2 месяца назад

      @@alexisethiopia8443
      እረየናት ይግባላት አንተ የጥምብዘር 💀💀💀

  • @EliasAlewi-b9m
    @EliasAlewi-b9m 2 месяца назад

    ኤፋ ትረካህ ናፈቀን እኮ ምንድነዉ ትንተናዉ ላይ ብቻ አተኮርክ ማራኪዉ እና እማይሰለቸዉ ድምፅህ ናፈቀንንንንንን❤

  • @mom12127
    @mom12127 2 месяца назад +1

    እንካን በሰላም መጣቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Yab-j8r
    @Yab-j8r 2 месяца назад

    ኧረ ኤፍ የሮቤል ከባድ ነበር እኮ ያማል ተደፍረን ነበር ግን ደግሞ አስደፈረን ዘንድሮስ ግን ግምቴዋቹ ይሳተፋ ይሆን ግን ???
    ሰላምክ ይብዛ አባቴ❤❤❤❤::

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 месяца назад

    ምርጫው እኮ በአዝናኝነቱ ነው እንጂ ብዙ ባሸነፈ አደለም የመጀመሪያ በሆነ አደለም በሞከረም አደለም ! ተመልካችን በደንብ ያዝናናው ማነው ነው ?
    ሮቤልን ማንሳትህ ግን ልክ አደለህም

  • @SamuelGeletu-wy7hf
    @SamuelGeletu-wy7hf 2 месяца назад

    Epherm please ye hadiya hossana tilanti jonesbar🙏🙏

  • @FeydaBakre
    @FeydaBakre 2 месяца назад

    Efe Lov best

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 месяца назад

    Came on you gunners💞💞💞💞💞💞

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 2 месяца назад +2

    ❤ቀነኒ፡ጀግና😢😢🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😅😅

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 2 месяца назад

    ለኔ አበበ ቢቂላ ነው ግን ይህን ስል ለሀይሌ ለቀነኒሳ ለጥሩዬ ......ለሌሎች ክብር አለኝ ቀነኒሳን በጣም አደንቀዋለሁ

  • @TemesgenTemu-r5i
    @TemesgenTemu-r5i 2 месяца назад

    ሰላም ኤፊ እንዴት ቆየክልኝ የመፅሀፍት አምድን ለምን በዩቱብ አታመጣልንም

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 месяца назад

    🥰🥰🥰

  • @Mula-j6d
    @Mula-j6d 2 месяца назад

    Wow

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 2 месяца назад

    What about Liverpool transfers❤❤❤ pls

  • @alexisethiopia8443
    @alexisethiopia8443 2 месяца назад

    15:07 በዚህ ደቂቃ ላይ ነው ስለ ካላፊዎሪ የሚያወራው

  • @HabetamuDembelo
    @HabetamuDembelo 2 месяца назад

    ሠላም ሠላም ዉንድሜ ስለ መረጀ በጣም እናማሳግነላን ይጋባወል ስለ አራስ 3:21 ስትናገር የማንችስተ ዪነይትድ ዳጋፍዎች ትቃናላቹ ኡካ

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 месяца назад

    North London forever!!

  • @mulukenM-uq1ez
    @mulukenM-uq1ez 2 месяца назад

    ምን ጉዱ ነው ፖሮግራሙ ስለ ካላፍዬር ዘገበው ስለ አትሌቶች ምናምን ስደብር ።

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 2 месяца назад

    ⚪🔴🔴⚪

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 месяца назад

    ቀነኒሳ መቼም አረሳዉም ባንዲራ እንድወድ ያረገኝ በሀገሬ እንድኮራ ያረገኝ ነው ?

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 месяца назад

    ጆርጂ ውሃ የት አለ? በጣም አሳፋሪ ምርጫ ህደት ነው ። ሳይዶ ማኔ የት አለ? ባላይነ ድንሳሞ? አበበ ብቅላ?

  • @AbideGebre-h1o
    @AbideGebre-h1o 2 месяца назад

    Afችን best በርታልን ድል ለአርሴ

  • @AbuluLusha
    @AbuluLusha 2 месяца назад +1

    የማንችስተ ዩናይትድ ደጋፍዎች የኛ ነገር እንደዚ አቃጥሏችሁ የማይመስል ኮመንት ትፅፋላችሁ ይደብራል😂😂😂😂😂😂

  • @SuedAhmed-d8c
    @SuedAhmed-d8c 2 месяца назад

    ደስ የሚል ትንተና 🎉 ፊዮሪናናናና

  • @shemsushemsu2456
    @shemsushemsu2456 2 месяца назад

    ስፖርቱ ላይ አሸብር ወልደጎርጊስ ከለ ሁሌም ውዝግብ አለ ስፖርቱን አከባቢ ያሸብራል የስፖርቱን ቤተሰብ ሰለም ይነሳል በቃ በጣም ገገማ ስፖርቱን የማይወክል በገንዘቡ ሰዎችን እየገዛ የሚመረጥ የለሞያው የስፖርቱን መድረክ ልምራ እያለ ሁሌም የሚያደፈርስ ሳይፈለግ የሚገኝ ተጋበዥ ነው።

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 2 месяца назад

    program kalelk arfek atikemetm zimbilek kemitleflf

  • @Kefkiy
    @Kefkiy 2 месяца назад

    Efrem ende sel turdi france biniam girmay zare noko tarik green jersey yemiwesdo selezi lemegemerya gize ke africa tarik tesera

  • @EphrimBekele
    @EphrimBekele 2 месяца назад

    Olympics mach nw

  • @MURADHASEN-j9y
    @MURADHASEN-j9y 2 месяца назад

    ትለያላችሁ

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 2 месяца назад

    አንተ ጋ ስለ ስፖርት ትረካ እንጂ ትንተና ለማድመጥ መምጣቴ ስተት ነው ይቅርታ ግን

  • @ጉዱካሳጎጃሜው
    @ጉዱካሳጎጃሜው 2 месяца назад +1

    በጣም ይከብራል.....በአርሰናል ማልያ ሌላ ገተታ ገትት ታቀርባለህ.....ካንተ አይጠበቅም

  • @AlexAlexalex-xv8zc
    @AlexAlexalex-xv8zc 2 месяца назад

    ሱስን እኮ አንተ ልጅ

  • @mohammedAli-ht7ze
    @mohammedAli-ht7ze 2 месяца назад

    ቀነኒ፡ኬኛ፡ይገባዋል፡ጀግና፡ነው፡አነበሳው፡

  • @BekeleAyenew-qq3bv
    @BekeleAyenew-qq3bv 2 месяца назад

    ሰውን አታታሉ የ Calfiori ፎቶ ለጥፈህ ስለ ኦሎምፒክ?

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale 2 месяца назад

    ምርጡ ጋዜጠኝ

  • @MunirUmar-vy1ik
    @MunirUmar-vy1ik 2 месяца назад

    ስለማቺሥተር አታዉራ ነገርኩህ አቋም የለህም

    • @sofiad782
      @sofiad782 2 месяца назад

      ቢያወራ ያምርበታል ቢተች ያምርበታል ዩናይትድን ከእሱ በላይ አትወዱትም እመነኝ.