Ephrem Yemane Official
Ephrem Yemane Official
  • Видео 480
  • Просмотров 4 994 697

Видео

የአሳዎቹ ወግ በኦሎምፒክ Eric vs Robel ከስዲኒ እስከ ሪዮ የትሪቡን ማሥታወሻ
Просмотров 8 тыс.9 часов назад
#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ
ምስጋና - እውቅና - አደራ
Просмотров 2,3 тыс.12 часов назад
ምስጋና - እውቅና - አደራ
ከገንዘብ ማሰባሰብም በላይ !!! በትግራይ ክለቦች ገቢ ማሰባሰቢያ ዙሪያ የተዘጋጀ አጭር ዘጋቢ ፊልም
Просмотров 2,1 тыс.19 часов назад
ከገንዘብ ማሰባሰብም በላይ !!! በትግራይ ክለቦች ገቢ ማሰባሰቢያ ዙሪያ የተዘጋጀ አጭር ዘጋቢ ፊልም ...
120 ሚሊዬን 600 ሺህ !!! እኛ በጥረት ይህንን ፈፅመናል ! ሕይወት በአንድነታችን ውስጥ ውበት ናት ! እናመሠግናለን ...
Просмотров 8 тыс.19 часов назад
120 ሚሊዬን 600 ሺህ !!! እኛ በጥረት ይህንን ፈፅመናል ! ሕይወት በአንድነታችን ውስጥ ውበት ናት ! እናመሠግናለን ...
Nwankwo KANU የአረንጓዴው ንስር ወርቅ የመድፉ ተወዳጅ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 10 тыс.21 день назад
Nwankwo KANU የአረንጓዴው ንስር ወርቅ የመድፉ ተወዳጅ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
በእራሱ ላይ ጎል ስላገባ በ7 ጥይት ተደብድቦ የተገደለው Andres Escobar
Просмотров 7 тыс.21 день назад
በእራሱ ላይ ጎል ስላገባ በ7 ጥይት ተደብድቦ የተገደለው Andres Escobar
115 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር በመጀመሪያው ምዕራፍ እናመሠግናለን ! ለቴሌቶኑ የማጠቃሊያ ታላቅ ዝግጅት በቅርቡ እንገኛለን !
Просмотров 2,2 тыс.28 дней назад
115 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር በመጀመሪያው ምዕራፍ እናመሠግናለን ! ለቴሌቶኑ የማጠቃሊያ ታላቅ ዝግጅት በቅርቡ እንገኛለን !
የሜሲ ወርቃማ የCopa America ማስታወሻ ከማራካናዞ - በትሪቡን ሽርፍራፊ ሰከንድ
Просмотров 4 тыс.Месяц назад
የሜሲ ወርቃማ የCopa America ማስታወሻ ከማራካናዞ - በትሪቡን ሽርፍራፊ ሰከንድ
ሰኔ 17 ሰኞ ምሽት በሸራተን አዲስ ክለቦቻችን እንታደግ በእናንተ ውስጥ እኛም አለን ...
Просмотров 647Месяц назад
ሰኔ 17 ሰኞ ምሽት በሸራተን አዲስ ክለቦቻችን እንታደግ በእናንተ ውስጥ እኛም አለን ...
King Otto የግሪክ የማይደገም የአውሮፓ ዋንጫ ተዓምር
Просмотров 3,5 тыс.Месяц назад
King Otto የግሪክ የማይደገም የአውሮፓ ዋንጫ ተዓምር
በእናንተ ውስጥ እኛም አለን !!! ሰኔ 18 በሸራተን አዲስ የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም ታላቅ ብሔራዊ ቴሌቶን ይካሄዳል ...
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
በእናንተ ውስጥ እኛም አለን !!! ሰኔ 18 በሸራተን አዲስ የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም ታላቅ ብሔራዊ ቴሌቶን ይካሄዳል ...
የኤፍሬም የማነ ማስታወሻ ከንጉሱ Royal madrid ጋር ከለንደን ዊምብሌይ ...
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
የኤፍሬም የማነ ማስታወሻ ከንጉሱ Royal madrid ጋር ከለንደን ዊምብሌይ ...
ማድሪድ ወይስ ዶርትሙንድ ? ኤፍሬም የማነ በቀጥታ ከለንደን ዊምብሌይ ... #ephrem_yemane #ትሪቡን_ስፖርት
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ማድሪድ ወይስ ዶርትሙንድ ? ኤፍሬም የማነ በቀጥታ ከለንደን ዊምብሌይ ... #ephrem_yemane #ትሪቡን_ስፖርት
ከ15ኛው በፊት '' የሚስተር ቻምፒዮንስ ሊግ 14ኛው ዋንጫ ማስታወሻ ...
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ከ15ኛው በፊት '' የሚስተር ቻምፒዮንስ ሊግ 14ኛው ዋንጫ ማስታወሻ ...
ቅዳሜ ከዊምብሌይ ለንደን በቀጥታ ይጠብቁን ! ኤፍሬም የማነ ...
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
ቅዳሜ ከዊምብሌይ ለንደን በቀጥታ ይጠብቁን ! ኤፍሬም የማነ ...
የክሎፕ ተተኪ ነገር ? ሊቨርፑል እንደ ዩናይትድ በኤርዲቪዚዮ ጫማ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
የክሎፕ ተተኪ ነገር ? ሊቨርፑል እንደ ዩናይትድ በኤርዲቪዚዮ ጫማ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
super sunday Final Day Tribune Live ... | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
super sunday Final Day Tribune Live ... | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
united 8 - Arsenal 2 የማንቸስተር ወርቃማው ዘመን መፅናኛ ማስታወሻ
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
united 8 - Arsenal 2 የማንቸስተር ወርቃማው ዘመን መፅናኛ ማስታወሻ
መድፉ ዶሮዋን ተኮሰ The 𝙥𝙧𝙞𝙙𝙚 of North London ሰሜን ለንደን ቀይ ናት
Просмотров 33 тыс.2 месяца назад
መድፉ ዶሮዋን ተኮሰ The 𝙥𝙧𝙞𝙙𝙚 of North London ሰሜን ለንደን ቀይ ናት
አርሰናል ከጎረቤት ጠላቱ ፊት ዕሁድስ? ኤፍሬም የማነ ከቶተንሃም ሜዳ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት | Tottenham Vs Arsenal
Просмотров 51 тыс.2 месяца назад
አርሰናል ከጎረቤት ጠላቱ ፊት ዕሁድስ? ኤፍሬም የማነ ከቶተንሃም ሜዳ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት | Tottenham Vs Arsenal
you tube Live ከኤፍሬም የማነ ጋር በቅርብ ቀን ከታላላቅ ጨዋታዎች ጋር ... | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
you tube Live ከኤፍሬም የማነ ጋር በቅርብ ቀን ከታላላቅ ጨዋታዎች ጋር ... | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
አርሰናል ቼልሲን ረመረመ የመድፉ 5 ጎል ትሪለር ከሰሜን ለንደን | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 24 тыс.3 месяца назад
አርሰናል ቼልሲን ረመረመ የመድፉ 5 ጎል ትሪለር ከሰሜን ለንደን | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Real Madrid ዘመን ያልሻረው የዓለም እግር ኳስ ንጉሱ ክለብ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
Real Madrid ዘመን ያልሻረው የዓለም እግር ኳስ ንጉሱ ክለብ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
ElClásico ትናንት ElClásico ዛሬ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ElClásico ትናንት ElClásico ዛሬ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
ከዋንጫው ፊት ወሳኝ ሰዐት ያፈሩት አርሰናል እና ሊቨርፑል በቀጣይስ ? | Tribune Sport | ትሪቡን ስፓርት
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
ከዋንጫው ፊት ወሳኝ ሰዐት ያፈሩት አርሰናል እና ሊቨርፑል በቀጣይስ ? | Tribune Sport | ትሪቡን ስፓርት
Hala Madrid ከዊምብሌይ ፍፃሜ የቀደመው ፍፃሜ የግላዲያተሮቹ የ120 ደቂቃ ጦርነት | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Просмотров 18 тыс.3 месяца назад
Hala Madrid ከዊምብሌይ ፍፃሜ የቀደመው ፍፃሜ የግላዲያተሮቹ የ120 ደቂቃ ጦርነት | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት
Kylian Mbappé መለያውን ከመቀየሩ በፊት የመጨረሻው ሙከራ በፔዤ
Просмотров 4,1 тыс.3 месяца назад
Kylian Mbappé መለያውን ከመቀየሩ በፊት የመጨረሻው ሙከራ በፔዤ

Комментарии

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 37 минут назад

    የዚህን የሀይሌና ቴርጋትን ፉክክር የዘገበውን cometator RUclips ላይ ፈልጌ አጣሁት

  • @backdriver
    @backdriver 5 часов назад

    Tribune Next about NBA USA VS S.SUDA

  • @abdiman_madrid15
    @abdiman_madrid15 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤ Manchester united fans welcome

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 13 часов назад

    ምርጫው እኮ በአዝናኝነቱ ነው እንጂ ብዙ ባሸነፈ አደለም የመጀመሪያ በሆነ አደለም በሞከረም አደለም ! ተመልካችን በደንብ ያዝናናው ማነው ነው ? ሮቤልን ማንሳትህ ግን ልክ አደለህም

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 13 часов назад

    ቀነኒሳ መቼም አረሳዉም ባንዲራ እንድወድ ያረገኝ በሀገሬ እንድኮራ ያረገኝ ነው ?

  • @user-rt2ne7vn5y
    @user-rt2ne7vn5y 15 часов назад

    Ephaye❤❤❤❤❤ thanks

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 16 часов назад

    WELDE MESQEL COSTRAM GIZA HONE AHUN BALUT ATLATICKS MERIWOCH AGERN WKLEW BEMIWEDADERUT YE OLPIC WDDROCH YEMIYASHENFUT BWSN (2) TAWIQI TEWEDADARIWOCH NEAW YEMIMETAW BEZU TEWEDADARIWOCH BEMASHENEF MADALYAWN YABEZULNAL ZENDRO BETELEY YHANN LEWT YASAYUNAL YEMIL GMT YNOREGNAL

  • @user-pp9og8hg6h
    @user-pp9og8hg6h 17 часов назад

    ኤፋ ትረካህ ናፈቀን እኮ ምንድነዉ ትንተናዉ ላይ ብቻ አተኮርክ ማራኪዉ እና እማይሰለቸዉ ድምፅህ ናፈቀንንንንንን❤

  • @Minas15592
    @Minas15592 18 часов назад

    National team ከተሰደደ ስንአመት ሆነው..? አዘጋገብክ Away & Home ሜዳ ኖሮን አማርጠን ምንጫወት ነው ሚመስለው!!

  • @HibreworkEshete-ii8yi
    @HibreworkEshete-ii8yi 18 часов назад

    ፖስተሩ ሌላ ፕሮግራሙ ሌላ ምንድን ነው

  • @YabseraMesfin-s9j
    @YabseraMesfin-s9j 20 часов назад

    What a game

  • @user-yg9or6bq4u
    @user-yg9or6bq4u 20 часов назад

    ኧረ ኤፍ የሮቤል ከባድ ነበር እኮ ያማል ተደፍረን ነበር ግን ደግሞ አስደፈረን ዘንድሮስ ግን ግምቴዋቹ ይሳተፋ ይሆን ግን ??? ሰላምክ ይብዛ አባቴ❤❤❤❤::

  • @AbdelamMukteri
    @AbdelamMukteri День назад

    ማድሪድ ያለማችን ቁጡ 1 ነው ምንም ጥርጥር ያለውም በማድሪድ ልክ በድፍረት ልተወራለት ምትችል ክለብ ማድሪድ መሆን አለብህ ሃለ ማድሪድ

  • @user-fu2hd6wt6b
    @user-fu2hd6wt6b День назад

    Arsenal ww

  • @user-rg6we6ks8t
    @user-rg6we6ks8t День назад

    ❤❤❤❤

  • @sef2843
    @sef2843 День назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ኤፍሬም እና ፍቅር በጣም ደስ ብሎኛል ከመጣቹ ጀምሮ እየተከታተልኳቹ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ እናንተ አንጋፋ የስፖርት ጋዜጠኛ ናቹና ሁሉንም ሚዛናዊ የሆነ ዜና እንደምትሰሩ አምናለው በርቱ

  • @Alfaharris
    @Alfaharris День назад

    Ephi yikrta meteyek alebh egna ye utd degafiwoch anten metlat anfelgm Le audience respect linorh yigebal endegazetegna

  • @ermiyasmamo1609
    @ermiyasmamo1609 День назад

    ቾቤ : ከቀበና አፍ ና ፍቅር ሰላማቹ ይብዛ ሁሌም እደምለው ለናተ ና ለምርጧ ትሪቡን ታላቅ አብሮት ነው ያለኝ ታላቁ ክለቤ ማን ዩናይትድ የዝውውር ጅማሮው ያማረ ይመስላል መጪው ሲዝንን ለማየት ጓጉቻለው

  • @ashenafitadesseashenafi3537
    @ashenafitadesseashenafi3537 День назад

    የትርቡን ጀግኖቸ እዲመና ጠና ይስጣቹ።

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu День назад

    echin 1 month awo,. 80% olympic 20% zewewer menamen yeshalal Efrem, Bertu ye enantem longevity Messi and ronaldo malet yechalal,. be sport gazetengenet >20 Years ayhonachum???.. beteley Fiker,.. bertu ewedachualew,.

  • @HadraTube2006
    @HadraTube2006 День назад

    አስታውሳለው Manchester united Barcelonan ሲያሸንፍ ቴንሀግን tactical master/genius ብለህ ነበር አሁን ደግሞ 😂 ብቻ 2023-2024 season እንደ አጋጣሚ/በጉዳት እድለቢስነት ብታየው ይሻልሀል in tenhag we trust 100%

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 День назад

  • @AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
    @AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb День назад

    hpraem fikir telayalcew lena andaga nacew! Azemacu neg kwelga seger

  • @AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
    @AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb День назад

    Afeya fikir ymwedacew Ephrem kndmte germamogsk tmacegalk selatletksu yansacewt aref aref new! Azemacu neg kwelga sefer

  • @user-cj5zy8qh9q
    @user-cj5zy8qh9q День назад

    Olympics mach nw

  • @user-lp7vi2ff9s
    @user-lp7vi2ff9s День назад

    ሰላም ኤፊ እንዴት ቆየክልኝ የመፅሀፍት አምድን ለምን በዩቱብ አታመጣልንም

  • @Ermiman-ty6re
    @Ermiman-ty6re День назад

    Palmer is futur goat

  • @FeydaBakre
    @FeydaBakre 2 дня назад

    Efe Lov best

  • @AmNotHere
    @AmNotHere 2 дня назад

    At least Eric is fit and athletic

  • @user-zb2ik2rh8q
    @user-zb2ik2rh8q 2 дня назад

    Ante efrem tenhag men aderge koye yahule techewachi tegodeto werde telale aret fitaw fitaw

  • @user-zb2ik2rh8q
    @user-zb2ik2rh8q 2 дня назад

    Alazer ❤>>>> 😊

  • @523zw910
    @523zw910 2 дня назад

    ቆሻሻ ወያኔ

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 2 дня назад

    What about Liverpool transfers❤❤❤ pls

  • @EphremGenepoEphremGenepo
    @EphremGenepoEphremGenepo 2 дня назад

    🎉woww

  • @teddygetu7901
    @teddygetu7901 2 дня назад

    The most Elite and the Goat of Ethiopian journalist Efrem Yemane 😍

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 2 дня назад

    አንተ ጋ ስለ ስፖርት ትረካ እንጂ ትንተና ለማድመጥ መምጣቴ ስተት ነው ይቅርታ ግን

  • @user-mb2dl9xy3k
    @user-mb2dl9xy3k 2 дня назад

    ኢኒሆስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SamuelGeletu-wy7hf
    @SamuelGeletu-wy7hf 2 дня назад

    Epherm please ye hadiya hossana tilanti jonesbar🙏🙏

  • @Cr7football27
    @Cr7football27 2 дня назад

    Mensur Abdulkeni❤>>>>

  • @yisfalgnfikadu9453
    @yisfalgnfikadu9453 2 дня назад

    በዚ ልክ ቴን ሀግን መጥላትና ማብጠልጠልህ ተገቢ አይመስለኝም ምክንያቱም ሰዉየዉ እንደቡድን ጠቅላላ ችግር እንጂ የሱ ብቻ አልነበረም ፡፡ ማንቼ ገበያዉ ላይ ከሱ የተሻለ ማናጀር ስላላገኘ ነዉ ያስቀጥለዉ እንዲሁም በFA ዋንጫ ያሳየዉ ድንቅ ስራ ጭምር ነዉ ፡፡ አንተ ግን ሚዲያዉን ተጠቅመህ አንድን ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ በዚ ልክ መተቸትና ማጋነንህ ተገቢ አይደለም፡፡

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 2 дня назад

    ኤፍሪ 🙏🙏🙏👍

  • @HabetamuDembelo
    @HabetamuDembelo 2 дня назад

    ሠላም ሠላም ዉንድሜ ስለ መረጀ በጣም እናማሳግነላን ይጋባወል ስለ አራስ 3:21 ስትናገር የማንችስተ ዪነይትድ ዳጋፍዎች ትቃናላቹ ኡካ

  • @WendmagegnMintsnot
    @WendmagegnMintsnot 2 дня назад

    ኤፍሬም አዋቂ ትመስለኝ ነበር ግን ጋዜጠኛ እንደዚህ ስሜታዊ ሰው አትሁን

  • @keliloumer4762
    @keliloumer4762 3 дня назад

    Ere ftawu sewuyewun Manchestern yamogese meslo 10Hug mezlef nw beqa hhhhhhhhh

  • @nuri1394
    @nuri1394 3 дня назад

    መንቼ የመንንም መንገድ አለዘም አዎረው ብለክ አትቀለቅለቅ የረሱ እስትረቴጅ የለው ትም ነው ዩናይትድ 🖕

  • @alexisethiopia8443
    @alexisethiopia8443 3 дня назад

    15:07 በዚህ ደቂቃ ላይ ነው ስለ ካላፊዎሪ የሚያወራው

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 3 дня назад

    ኤፋ ትክክለኛ የማንቼ ደጋፊ አንዳንዴ በስሜት ምታወራው ነገር ይገባኛል ...እኔም የሚሰማኝ ስሜት ነው So, በተረፈ ዘገባዎችህና ምታቀርባቸው ስፖርታዊ ዝግጅቶች በጣም ነው የሚመቹኝ : በተለይ ከፍቅር ይልቃል ጋር ስትሆኑ ደግሞ ልዩ ናችሁ:: Respect❤🙏

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m 3 дня назад

    ኤፍሬም ቀዳዳ ነህ ምንም እውቀት እንደሌለህ ብዙ ታዝበናል የጋዜጠኛ ስነምግባር አንዱም የለህም አብሮህ ያለው ፍቅርም ቢሆን አጨብጫቢ ነው ሀያሉ ክለባችን ወደቀድሞ ዝናው ይመለሳል GGMU

  • @hussenAhmed-b4z
    @hussenAhmed-b4z 3 дня назад

    ራክትሊፍ ስትል ዘጋሀኝ ዘጋሀኝ ፋራ😂

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 3 дня назад

    የእስፖርት ጋዜጠኛ ሆኖ ሳይድ መያዜ በጣም ይደብራል።ለዚህም ማሳየው ኤፍሬም የማነህ ነው።ሁል ጊዜ ስለ ማንቼ የምትዘግበው ዘገባ ሁሉ ትክክል አይደለም