"ስኬት" እራሱ ትርጉሙ ምንድ ነው? | ላይፍ ኮች ሳሙኤል ተክለየሱስ | ራስን መምራት | የስሜት ልህቀት | Impact Podcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 30

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Месяц назад +9

    "ስኬት of course በፉክክር ነው የሚመጣው። ልትፎካከረው፣ ልትታገለው፣ ልትበልጠው የሚገባ ግን አንድ ማንነት አለ፤ አንድ ሰው አለ፤ ያ ሰው የአንተ ትላንት ነው" 👉 ምን አይነት ወርቃማ ንግግር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Месяц назад +2

    Woooow FETARI Edenate Ayinotuin Wedimoch Yabizalin!Yaredo Sami Ato Ashe Yemidirachin Bereketoch Nachihu zemenachihu Hulu GATA Yibarikew!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @success21612
    @success21612 Месяц назад +2

    Amazing! Sami you are very graet!!!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Месяц назад +2

    ጥሩ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @fasikabera
    @fasikabera Месяц назад +2

    አቶ ሳሙኤል ልዩ የሆነ ትምህርት ነበር በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @FshaMahari
    @FshaMahari Месяц назад +2

    እንመሰግናለን

  • @SadaAl-dd5lg
    @SadaAl-dd5lg Месяц назад +8

    ራሴን በጣም እየቀየርኩ ነዉ በሶሻል ሚዲያ ትምህርት አሁን ጊዜ ድህነት መርጫ እንጅ ግዳጅ አይዴለም አሁን ጊዜ ለቅሶ ራሱ በዶላር ነዉ ዉሸት በዶላር እስኪ ዩቲበሮችን እዩዋቼዉ ሲያለቅሱም ካሜራ ዴቅነዉፕራንክም ሲሉ እንዴዛዉ ግን ለኔ ጀግና ማሉት ለህዝብም የሚቀይር ትምህርት ሰጥቶ ራሱን የቀየረ ጀግና ነዉ እና የኔም ሀሳብ ወዴ ሇላ ማንነቴ በምመለስበት ወይም እንዴት እዚህ ዴረስኩ ብዬ በማስብ ጊዜ የማይቆጨኝ ለዉጥ መለወጥ ነዉ ምፈልገዉ እለወጣለሁም ዴግሞ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 Месяц назад +2

    Extraordinary person❤! Thanks for sharing your views; it is real life experience. Blessings❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад +2

    Thanks you😍❤🙏

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ Месяц назад +2

    ዋዉ በጣም አሪፍ ት/ት ነዉ በርቱሉን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን እንዲህ ወደ ውስጥ እንድናይ ስላደረጋችሁን

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Месяц назад +1

    Wow, Ato s, AMAZING TOPIC, Thank you ❤️

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro Месяц назад +3

    ትናንትን በልጦ መገኘት ትልቁ ድል ነው! 😍🙏

    • @ገኑንጉሰ
      @ገኑንጉሰ Месяц назад

      በትክክል እድሜ ላንተና ለኢፓክት ሰሚናር ከትላንት በደንብ ተሻሽያለሁ❤❤❤

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq Месяц назад +2

    ሳሚን ድጋሚ ጋብዝልን🙏🙏😘

  • @user-rz8lj1rh4s
    @user-rz8lj1rh4s Месяц назад +2

    ዋው የዛሬ ትምህርት ይለያል እነመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Месяц назад +2

    እንክዋን ሰላም. መጣህን የኛ እቁ ሳሚዬ የተዋህዶ ልጂ❤

  • @user-vr9xd7pr3d
    @user-vr9xd7pr3d Месяц назад +1

    Yessss jegna❤❤❤

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe Месяц назад +1

    💪🏻👍👍🙏አመሰግናለሁ ደስየሚል ትምእርት ነዉ 👍👍🌿

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu Месяц назад +2

    የኔ መላጣ ስወድህ❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Месяц назад +1

    ስኬት ማንኛችንም በቆምንበት መሠረት የሚመዘን ነው!

  • @habashhabash3876
    @habashhabash3876 Месяц назад +2

    Exactli

  • @BabaaKoo-y8r
    @BabaaKoo-y8r Месяц назад

    Wow betami timchetognale

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq Месяц назад +1

    🙏🙏🙏

  • @hirutalemayehu7850
    @hirutalemayehu7850 Месяц назад

    Benetsa endi memar metadel new . Betam amesegenalehu

  • @user-vr9xd7pr3d
    @user-vr9xd7pr3d Месяц назад +2

    Wawqhnjo

  • @user-zw8um8ci9k
    @user-zw8um8ci9k Месяц назад

    ብዙ ጥሩ ነገሮች ያሉት ፖድካስት ነበር ግን ቲኒሽ ደግሞ እርስበእርስ መያያዝ ያለባቸው ሃሳቦች እና ከ impact seminar ጋር ሚጋጩ ማብራራት ያለባቸው ሃሳቦችም ያካትታል

  • @meseretamara-pt8fn
    @meseretamara-pt8fn Месяц назад

    ተከታታይ ትምህርቱን መማር እፈልጋለሁ የሠዓት ጉዳይ እንዴት ነው?ማለቴ ከሥንት ሠዓት ጀምሮ ነው የሚሠጠው?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Месяц назад

      ከ 12:00 እስከ 2:00 ነው። በ0988068511 ይደውሉ