የትራምፕ መንግስት ያረቀቀው ሚስጥራዊ ሰነድ | ዶ/ር አብይ ለምን ትራምፕ እንዲያሸንፍ ፈለጉ ? | ትራምፕ ከተመረጠ የወደባችን ጉዳይ መልስ ያገኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • የትራምፕ መንግስት ያረቀቀው ሚስጥራዊ ሰነድ | ዶ/ር አብይ ለምን ትራምፕ እንዲያሸንፍ ፈለጉ ? | ትራምፕ ከተመረጠ የወደባችን ጉዳይ መልስ ያገኛል

Комментарии • 314

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 Месяц назад +26

    ስዬ ስለአገር ባለውለታዎች የተናገርከው ልብ የሚሞላ እውነት ነው። ተባረክ።

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Месяц назад +55

    ሰላም ዘረኝነትን ለምትፀየፉ ህብረ ብሄራውያን የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ✌️

    • @negedegugssa2911
      @negedegugssa2911 Месяц назад +3

      Dere abdowal Banda aydel

    • @negedegugssa2911
      @negedegugssa2911 Месяц назад +2

      Respect ethiopiya defance

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Месяц назад +2

      ምንም ያልገባህ ነህ። የፋኖ ትግል የህልውና ትግል ነው። ሕዝባዊ ነው። ይህን በቀቀን እንዳወረደው የሚለውን ከወሰድክ የገደል ማሚቶ ሆንክ ማለት ነው።

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Месяц назад +2

      @@michaeltsige3352 ከአንተ እምቦጭ ይሻላል😤 እንኳን ሀገርን ቀርቶ አባይን ማያሻግር ሀሳብ ይዛቹ😆😆😆😆

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Месяц назад

      @@abdurazaknasir8699 አይ አንተ ረመጥ ነህ ለካ።ወንድነት በእግር መሀል እቃ ማንጠልጠል ብቻ አይደለም። በቅርቡ ጠብቀን።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +22

    ጀነራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ በተዋረደባት ሀገር ኢትዮጵያ ተከበረ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራውታችን

    • @ad1187
      @ad1187 Месяц назад +2

      በትክክል በጣም የሚገርመኝ ጀነራል አበባው እና ጀነራል ባጫ በወያኔ ዘመን መከራ ሲቀበሉ የሚያውቃቸው አለ? ዛሬ ሀገሬ ክብሬ ናት ብለው የቆሙ ናቸው ።የማንም ፅንፈኛ እየተነሳ በዘር ዋንጫ ሊለካቸው ይፈልጋል አይሳካም

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Месяц назад +21

    ኢትዮጵያዊነት ጌጤ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ ክብሬ ነው ተባረኪ እህቴ

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Месяц назад

      yetebeda hager ye america dayper😂

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад +1

      User etc... ye shabia tegaruwech ye bilgina sibinna new.

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад +1

      @user-yp6 etc... dayper erteria wist alle wey?

  • @oumersurur1236
    @oumersurur1236 Месяц назад +7

    ስዬ አባ ተንትን እናመሰግናለን

  • @samidawit-jc5tn
    @samidawit-jc5tn Месяц назад +6

    ሥዩሜ ልዩ ፈልፋይ ነህ የገረመኝ ደግሞ ከመረጃ ከነማስረጃው ጋር የምትገልፀው ንግርትህ ጠብ የማትለው ነገር ደግሞ ኢትዮጲያዊነትህን ከዘረኝነት የለየህ ሰው መሆንህን ያሳያልና በርታ እውነት ያተናትና ❤❤❤❤❤

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA Месяц назад

    አቦ,እድሜ,እና,ጤና ይሰጥህ ለእኛ ኢትዮጵየየየየያኖች, የሚጠቅመን,ኢትዮጵያዊነትብቻ,እና ብቻ ነው ተባረክልኝ ሀሳብህን በዚሁ ቀጥል ህዝባችንን ሠርቶ እንዳይኖረቐ,አያደረገ ያለው በሺታ ቤሄረተኝነት እና ጉሰኝነት ነው ይህንን አሰተሳሰብ ሁሉም ምሁራኖች መዎጋት ይኖርብናል,,,

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +14

    ህወሀት በዝርፊያ ስብሰባና ኢትዮጵያን እንዴት እናፍርስ በሚል ስብሰባ አማራና ኦሮሞን በማባላት ስብሰባ ነበር ተጠምደዉ የሚዉሉት አናታቸዉ ይፍረስና

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 Месяц назад

      ምን:ህዋሀት:ያባላሀል:እርስ:በእረስህ:ተባላህ:እንጂ።

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 Месяц назад

    ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዩሜ እናመሰግናለን ክበርልን

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +6

    ሰዬ ❤ እግዚአብሔር የባይደንን ሞት 💀 በመደናበር የገደል መግባት ውድቀትን ይሰጠውና አገራችን ሰላሟን እንድታገኝ ይርዳን 🙏🙏🙏🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 11 дней назад

    Long live Ethiopia 🇪🇹❤️

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 Месяц назад +1

    የጀ/ል አበባው አይነት ሃገር ወዳድ ጀግኖች ሁሌም ያብዛልን:: ስዬ አንተንም ለጀነራሉ የሰጠሃቸው ማብራሪያ እናመሰግናለን::

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 Месяц назад

    አባ በርብር ትንታኔን ከመረጃ ጋር እያጣመረ በነፃ ውይይት ሲፈስ ሲያምርበት!!። ስዬ ጀግና

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 Месяц назад +3

    Thank you very much for sharing with us such a wonderful and inspiring information and explanation. You are an extraordinary person and committed person. Let the Almighty God bless you and your team!!

  • @meskeremmekasha9739
    @meskeremmekasha9739 Месяц назад +5

    You are so amazing

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +21

    ድብኝቱ እስስቱ አሳማዉ ዉሸታሙ እንዲህ ሲዘቅጥ ማየት እንጭጭ ጭንቅላት ነዉ ደረጀ ገብረ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 Месяц назад +4

    ነቄ Seyume ምንግዜም የተማረ ይግደለኝ፣ ኑርልኝ።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Месяц назад +3

    ሰላም ስዩሜ ሮባ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ

  • @yoha_junior
    @yoha_junior Месяц назад +3

    ሰዬ በርታ ❤

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Месяц назад +1

    እውነት ነው ኢትዮጵያዊ ነት ያሻግራል ከፍ ያደርጋል ያድናል።❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 Месяц назад +9

    ስዬዬዬ ና ሮቢ እንኳን በሰላም መጣቹ ። ኮሪደር ልማት ጂማ ተጀምሮል ጂማ መተህ ምን አተህ ሁሉም ነገር አለ ሰው ፍቅር ጂማ አባጂፋር 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Месяц назад

    Thank you Gus for your great job 👏 👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌🇪🇹

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад +5

    ስዪሜ መራራ ሚባል ተምሮ ያልተማረ ኢትዮጵያ ለሱ ያወጣችው ገንዘብ ከምንም በላይ ያቃጥለኛል እንዴት የዛሬ አስር አመት ላይ ተቸክሎ ይቀራል ደግነቱ እንኮን ልጅ አልኖረው እንዴት ያፍሩበት ነበር

    • @AndrewCollins-zk1zc
      @AndrewCollins-zk1zc Месяц назад

      ሁሌ አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ይደብራል።በዚህ ዕድሜው ከሱ የሚጠበቅ ብዙ ነገር ነበረ ዶ/ሩ ግን መቼም አይማሩም ።

  • @GetyeMulye
    @GetyeMulye Месяц назад +2

    አለምነ ዋሴ ቀድሞካል ስዬ ።እና ግን አንተ ከኛ ጋር ያለውን ነገር የተነተንክበት መንገድ ተመችቶኛል በርታ

    • @user-sk6yk4rg7p
      @user-sk6yk4rg7p Месяц назад

      አለም ነህ እኮ የተረገመ አይሁድ ነው ሳይታወቅበት ሰላይ ነው

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Месяц назад

      ehen chatam ke alemenhe gare tawedadrutalach yeteregemech hezeb yalebat hager ethiopia

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ጀግናዉ ጄኔራል አበባዉ ታደሰ

  • @user-pm7vk6zb7v
    @user-pm7vk6zb7v Месяц назад +3

    ስዬ በጣም እናመሰግናለን የትራምፕ መውረድም (ግድቡን ግብጽ ታፈርሰዋለች በማለቱ)፤ ከጥይት መትረፍም (ጆሮግንዱን ተመቶም) ፤ተመልሶ ወደ ስልጣን መምጣትም የኢትዮጵያ አመላክ ስራ ነው ፡፡ ለዚህ ሁኔታ መፈጠር የኢትዮጵያን አመላክ የሚምነው፤የሚመሰግነው መሪያችን ስትራቴጃዊ አመራርም የሚደንቅ ነው

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Месяц назад +3

    ሀይ ስዬ ሮቢ እና ወፉ ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Месяц назад +1

    Wow, you have made a point and your prediction would have a valid outcome! Bravo, ስዩም!

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Месяц назад +5

    ነፃ ውይይትን ስከታተል ነፃነት ይሰማኛል ሰየ እንዴት ነህ ጀግናችን ሮባ ሮቢ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 Месяц назад +2

    Good evening Robel you are nice

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Месяц назад

    ስዬ ሮቢ ወፍ ስወዳቹ በርቱ ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +5

    ሰላም ስዬዬዬዬአችን አባ ተንትን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +11

    አብችዬ እንኳን ጎንደር የጦር ቀጠና የሆነች ሱዳንም ሄዶ መቷል

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Месяц назад +7

    ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Месяц назад +3

    አቢቹ እባክህ ስዩሜ የብልፁግና ካቢኔ ክላስ ይስጥልን እባክህ

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468 Месяц назад

    Seyume.
    This is one of the best discussion you made for the future position of Ethiopia.
    You should be advisor to our foreign minister.
    Great work.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +9

    የነ ገዱ ጉዱ የአዛዉንቶች ክበብ እዛዉ ተዘፍዝፋችሁ ስታቦኩ ስታሴሩ ብትዉሉ ብታድሩ አብችዬን እንደኮንክሪት አቁመነዋል ምክንያቱም እነገዱ አገር ለማፍረስ እየተጋጋጣችሁ ስለሆነ አብቹ ግን አገር ሊያበለጽግ እየተጋ ስለሆነ

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Месяц назад +4

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @TahanurMohammed
    @TahanurMohammed Месяц назад +3

    እሰከ ዛሬ የአለም እና የሀገራችን አካሄድ የሆነዉ ሰዩም ተሾመ ያለዉ ነገር ነዉ የተከሰተው ....

  • @user-kc1xe7ub2e
    @user-kc1xe7ub2e Месяц назад

    ምርጦች አቦ ተመቻችሁኝ

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Месяц назад +3

    ጀግናው ስዬ❤❤

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg Месяц назад +3

    እውነት ነው፣ “ኢትዮጵያዊነት ሰላም ይሰጥሀል” ያልከው ትክክል ነው። ይህ ማለት ብሄርተኝነትን በልኩ ማየት ሲቻል ነው።

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 Месяц назад

    ስዬ ይናገር ♥

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Месяц назад

    ስዬ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @endaledebela1202
    @endaledebela1202 Месяц назад +8

    የህግ የበላይነት መኖሩን ማረጋገጡ በቂ ነው ።

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Месяц назад

      የህግ የበላይነት ቢኖር ይህ ሁሉ ጦርነት ለምን አስፈለገ? ድንጋይ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    Thank you

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ በመሆናችሁ በጣም ተመችቶኛል።

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Месяц назад +2

    ሱዬ ፈጣር እድሜና ጠናይስጥ ምንም አያማጡም አፍሽር አለህ ይጣብቃል እነታኛ ሰው❤❤❤

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs Месяц назад +1

    አብቹ ኮ ተናግሯል እየዞርን እሪቫን እንቆርጣለን ብሎ ነበር ለቪ ን እየቆረጠ ነው አብችዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Месяц назад +1

    ስዬ ያራዳ ልጅ
    ልክ ነህ "ባይደን በዚህ ጋ ያስቅሃል
    በዝያ ጋ ያሳቅቅሃል"
    "ካላመንከኝ ዊሊያም ሩቶን ጠይቅ " በለው። ሮባ፣በቢ፣ ሮቤልን

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 Месяц назад

    ይመችህ ስዩሜ

  • @blayfentahun5437
    @blayfentahun5437 Месяц назад

    ስዮሜ ሮቤልና ወፉ ቀስቱ ሰላማችሁ ይብዛ ፤ እሸንና ነጺ ሳምልኝ ለሽሜ ወተት ስጥልኝ እያልኩ ትላንት ካቀረብከ መጭው የትራምፕ እቅድ በምእራባኢያ በሽታ ለተለከፉት የሚሆን ወደ ማንነት መመለስ የምትለው እቅድ በጣም ተመችታኛለች Restore the family as the centerpiece of American life and protect
    our children.
    2. Dismantle the administrative state and return self-governance to the
    American people.
    3. Defend our nation’s sovereignty, borders, and bounty against global threats.
    4. Secure our God-given individual rights to live freely-what our Constitution
    calls “the Blessings of Liberty.”

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu Месяц назад +1

    zelalem kiber lejegnaw serawit long live militery

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 Месяц назад +1

    Selam siyum robel Selam le ethiopiya

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v Месяц назад

    ሙሰጠፌ✌👌🌷

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Месяц назад +2

    ሰዬ ና ሮባ ምርጦች

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Месяц назад +1

    Mehayem!

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @danielworku-r8b
    @danielworku-r8b Месяц назад +1

    EWNT NEW EMTIWERAW BETAME YEGIRMAL🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉Kebad Mizan Prof..Seyum 🎉🎉

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j Месяц назад +1

    ሰው❤

  • @samuelmekonen842
    @samuelmekonen842 Месяц назад

    ሥዪሜ የኢት ውድቀት ለሚመኙ ሆዳሞች ልክ ልካቸውን ንገራቸው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +3

    መከላከያ ወደ ካንፑ ይግባ አሉ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    ስየ ያራዳአ ልጂ ባይደን የመራራ መልክት ለትራንፕ አይሰማም አሰብ የኢትዮጵያ ነው

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Месяц назад +1

    Welcome💖💖💞💞💞🌹🌹🌹

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 Месяц назад +2

    የመረጃ እና እውነት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉 Welcome ! Ttaump. ❤❤❤

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Месяц назад

    ❤🙏🏿

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Месяц назад +3

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Месяц назад +1

    ስዬ እና ሮቤል ምንና ምን ናቸው የጆሮጉትቻ የአንገት ወርቅ ናቸው
    ለእናት አገራቸው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +2

    የሲዳማ ክልል መሪ አቶ ደሳሊ ዳልሞ ከአማራ ጎን ቆመ በወያኔ ጦርነት ስያ ትዝታ ለእኔ ያራዳአ ልጂ

  • @tomasjafer1734
    @tomasjafer1734 Месяц назад

    አይ ሥየ ተመቸከኝ አቦ ሸንኮራ ነጋዴው በትክክልም የሚመጥነው መጠሪያ ሥሙን አግኝቶል።

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Месяц назад +1

    እሁንካን ደና መጣቹት🎉🎉🎉ሮባ እና ሱዬ❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +1

    ▫️Thank you #Robel_Mitiku | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Месяц назад +3

    ስዮም ምነው እንደዚህ ወርደህ ተስፉ የቆረ ጠ ጀዝባ ሰካራም በማይድን ህመም ሞቱን የሚጠብቅ
    ፍርደኛ ትመስላለህ፣እኔኮ በቀለም ትምህርትኰሌጅ አስተማሪ መስለከኝ ነበር
    ለካስ በስፓርት አስጠግተውህ ነው።ማፈሪያ አትሁን አንደበትህን ግራው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +1

    ☝️▪️▫️#Siyum_Teshome▪️▫️አንድ ለእናቱ (🇪🇹) … ሺህ ለጠላቱ❗💪💪💪🟢🟡🔴

  • @pm12240
    @pm12240 Месяц назад +1

    ወዲ ተሾመ የዛሬ ስምንትና አስር አመት ፅሁፍና አቋምህን እባክህን በድጋሚ ፓስትልን ....
    ንግግርህ ሁላ የትንቢት ያክል ነውና ለሀገሩ ሚያስብ ለልጆቹ መፃኢ ጊዜ መልካም ሚመኝ የበለጠ ቢረዳህ ምንም ባልነበረ ጊዜ የፃፍከውን የተነተንከውን በድጋሚ ፓስትልን ...
    በቴሌግራምም ቢሆን🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Месяц назад

    We are voting for Trump!!!

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 Месяц назад

    ስዩሜ ሮቤ ወፉ በርቱልን

  • @edendak5588
    @edendak5588 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ suyumeyee ❤❤❤❤❤
    Roberta ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +1

    ሰዬ ❤❤ የባይደን በአገር ክህደት በባንዳ በተላላኪነት የተጠራቀሙ ደንቆሮ ፀንፈኛ ቅራቅቦዎች ሁሉ ይህን ለሞት የቀረበ በዝባዛን ሸማግሌ የሲዓኤ መሪና አቀናባሪ አባት ሲኮታኮት የደም ንግዳቸው ሰለሚቆም በአይነአውጣነትና ነውር ጌጣቸው የሆኑ ሁሉ ወደአገር ለመመለሰ ቢያሰቡ በፍፁም እንዳይገቡ ና። አዛው ህይወታቸው እንዲያልፍ መደረግ አለበት ኢ/ያ አገራቸው ባለመሆኑ ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Месяц назад

    የጅማው የኮሪደር ልማት ከአ.አ በፊት ነው መጋቢት ወር ውስጥ የተጀመረው በእርግጥ በቅርቡ ስላልሄድኩ አሁን ያለበትን አላውቅም።ሠላም እና ዕድገት ለውድ የሐገሬ ልጆች ይሁን !!!

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u Месяц назад +1

    Seya king

  • @Sintayehusufe
    @Sintayehusufe Месяц назад

    ዋው ዋው ዋው

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +1

    Selamachu yebeza seya robale

  • @Habtamu-kk6qe
    @Habtamu-kk6qe Месяц назад +1

    የመራራ ችግር ከመንግስት ጋር ሳይሆን "ከኢትዬጵያ"ጋር ነው። ከመጣው መንግሥት ጋር...........

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 Месяц назад +1

    ስዩሜ ሰላም ላንተ ይሁን! ደረጀ ሀብተወልድ እኮ ኩላሊትና ልብ የለውም- ለምን የመከላከያ የክብር አባል አልተደረኩም ብሎ ከፍተኛ ቅናት ያደረበት ነው፣ በመጨረሻም ወደ ጎራው ገባ፣ ሰው በውሸት ይነግዳል

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    አው ስየ ትዝ ይለኛል አዜብ መስፍን ከወያኔ ስትወገድ ቀድመህ ተናግረሀል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +1

    ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +3

    ስየ ግን የአማራ ፅንፈኛ የኦሮሞ ፅንፈኛ የአለምን የፖለቲካ ሁኔታ መቸ ያቅና ወያኔን ጨምሮ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    ፒያሳ ለወያኔ ነው ይፈርሳል ፈረሰም አበባው ደመቀ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Месяц назад +2

    ሼባዉን በእግዚአብሔር ጣለዉ የኢትዮጵያ አምላክ አትጠራጠር አስወግዶታል።መቃብሩ ተምሷል....!

  • @user-hr4kd4he4r
    @user-hr4kd4he4r Месяц назад +1

    ለማየት ያብቃን ስዬ ትራምፕ ያሸንፋል ፡፡

  • @nebiyoudino
    @nebiyoudino Месяц назад +2

    ሰዬ ወሬ ሰምቶ ማውራትና ዳክመት ፈልጎ መረጄ መተንተን ለዩነቱን አሳየህኝ 👍
    ዱቄት 😅😅😅

  • @user-io4xz8go9n
    @user-io4xz8go9n Месяц назад +1

    ደረጄ አብተወልድ ሳይሆን ሰዬ ደሬ በርጣቃብ በለዉ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ሮቤል ትላንትና ጠፋህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 11 дней назад +1

    #yeESHETE #ABAT 😁Even though I detest your BILTSEGENA CADRESHIP, I surely admired your dedication to educate Ethiopians about Global Geo- Politics