ፍልስፍናን የሚየውቅና የፍልስፍናን እውቀቱ አስተምራለሁ የሚል ምሁር ከወያኔ ጋር በምንም ነገር መስማማትና አብሮ ተዋዶና ደጋፊ ሆኖ መሥራት አይችልም:: philosophy is universality, tribalism is primitivism and archaic in social evolution, which as a basis of governace ወያኔ chose and ሰውየው ደግፎ አብሮ ከወያኔ የጥፋጥ መጠጥ ቤት ደንበኛ የነበረ ግለሰብ::
ይህንን ቻነል መግዛት የምትፈልጉ 0909347680 ይደውሉ
ምንም አይነት Copyright claim ሆነ strike የለው
እኝህን ስው በተሳሳተ የሚዲያ ፕሮፓጋንዳ በተሳሳተ እሳቤ እኝህን ትልቅ ምሁርና ለሃገር እራሳቸውን የስጡና የሚችሉትን ሁሉ ያረጉ ትልቅ ምሁር በተሳሳተ መንገድ ሳሰባቸውና ሳያቸው መክረሜ የራሴ ችግር እድርጌ በሳቸው ላይ ያስቀመጥኩትን መጥፎ እይታ ማንሳቴን ለራሴ በጣም አድርጌ ወቅሻለሁና ክብር ይገባዎታል ፕሮፌስር እንድርያስ !!!! ለነገሩ እርሶና ፍርድን መስል ስዎች ለክብር ብለው ስለማይስሩ የኔ ቢጤዎቹ ደግፍ ተቃወሙ ከንቱ ነው!!!!
Endriaseheisgoodphilospher
Endriasethebestteacher
ሰለዚህ ሰውዬ የወያኔ ስርአት ከናፈቀህ ውደደው
እውነተኛውን ግን ከተለያየ ቦታ ጠይቅ። ወሬውን የሚያሞቀው ከንቱ ውዳሴ ለአዲሱ ጐረምሳ ብርሀኑ ነጋ ቀምቶታል።
ፍልስፍናን የሚየውቅና የፍልስፍናን እውቀቱ አስተምራለሁ የሚል ምሁር ከወያኔ ጋር በምንም ነገር መስማማትና አብሮ ተዋዶና ደጋፊ ሆኖ መሥራት አይችልም:: philosophy is universality, tribalism is primitivism and archaic in social evolution, which as a basis of governace ወያኔ chose and ሰውየው ደግፎ አብሮ ከወያኔ የጥፋጥ መጠጥ ቤት ደንበኛ የነበረ ግለሰብ::
ይኼ የመጠጥ ና የሴት ሱስ እንዲሁም ስመ ጥሩ የመለስ ዜናዊ አድርባይ አማካሪ አሁን ለደረሰው ምሰቅልቅል ዋና መሀንዲስ የነበረ ወራዳ ነው. ። ምሁርነቱ ጥያቄ ውስጥ አይገባም ። ዪኒቨቨርሰቲውን የካድሬ መፈንጫ ያደረገ ሰው ነው።
መኩራርቱ፡ የመጣው፡ የጥቁር፡ የአሜሪካኖች፡ በፋሽስት፡ ወረራ፡ ጊዛ፡ ለኢትዮጵያ፡ ያደረጉት፡ አስተዋጽኦ፡ ባለመነገሩ፡ ነው፡፡
Dontthinkinthatway
Dontthinkinthatway