ስለ ባልና ሚስት "ለጊዜው ካልሆነ በቀር አትከላከሉ" ሲል ምን ማለት ነው?-ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 134

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 2 года назад +1

    አሜን።ቃለህይወት፡ያሰማልን።የአገልግሎት፡ዘመንህን፡ይባርክልን።

  • @phonecase34
    @phonecase34 4 года назад +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ከልብ እናመሰግናለን ዲያቆን ጥበበ ማሞ በእውነት በዚህ ፔጅ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እየተማርን ነው እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ገና እንማራለንም እግዚአብሔር የበለጠ ያበርታችሁ ፀጋውን ብዝቶ ይስጣችሁ

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 года назад +7

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @alemasharaya9825
    @alemasharaya9825 4 года назад

    Amen kalehwet yesemen

  • @እህተማሪያምየማሪያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda1723 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memehr

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад

    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +19

    አሜን ፫ ቃለህይውትን ያሰማልን
    ትዳሬን ከፈታው 9 አመት ሆኖኝል በፀሎታችሁ አስቡኝ ለንሰሀና ለስጋወደሙ እንዲያበቃኝ፣

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 4 года назад +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እኔም ከሶስት ቀን በሁላ አስራ ሁለት አመት ሆነኝ ከተፋታሁ በቤተሰብ ነበር ገና በአሥራ አምስት አመቴ ያገባሁት ባለቤት ደግሞ ከእጥፍ በላይ ይበልጠኝ ነበር ግን ሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

    • @meseretshewaye6343
      @meseretshewaye6343 4 года назад +2

      @@ayehutgashaw8953 በጣም ይገርማል ተመሳሳይ ነን እኔም በአስራ አራት ዓመቴነው ያገባሁት ግን ደስ የሜለው ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እኩዮቼ ማለትነው እግዚአብሔር ይመስገን በነሱ ደስተኛ ነኝ ፣

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 4 года назад +1

      @@meseretshewaye6343 እስይ ደስ ይላል እግዚአሔሄር ያሳድግልሽ እኔም አለኝ አንድ ወንድ ልጅ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meseretshewaye6343
      @meseretshewaye6343 4 года назад

      አሜን ያንችንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና፣

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 года назад +2

      @@meseretshewaye6343 እግዚአብሄር የሀሳብሽን ያሳካልሽ ግን ያገባሽበት እዲሜ ልቤን ነካኝ በ14 አመት

  • @masaratsado2036
    @masaratsado2036 4 года назад

    አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @tsaedusolomon582
    @tsaedusolomon582 4 года назад +3

    የአገልገግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ውድ ወንድማችን

  • @alicell2740
    @alicell2740 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃል እውትን ያሰማልን

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችንቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    Amen.amen.amen.ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    ስለሁሉም ተመስጌን
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የተማርንውን የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያረግልን ለሁላችንም ጡሩ ትምህርት ነው በትዳርም ውስጥ ላሉት እደኞም ለጀማሪዎች እሽ በክፍል ሶስት እጠበቃለን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን። አቤቱ፥ አንተን መፍራት በልቦናችን በጓ አምልኳትህን በህሌናችን ጨምረ አሜን አሜን አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 года назад

    Amen kale hiwote yasmalen memerachin

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Amen enamesegnalen bewnet Egziabher segawen abzto yistelen maheder tewahedo betam mimechegn pej new🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝ አብቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም እግዚአብሔር ይርድን መ ልካምን ፍሪ እድናፍ

  • @helenhelen5941
    @helenhelen5941 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gizawbeshah2882
    @gizawbeshah2882 4 года назад

    Amen Amen Amen kele hiwoten yasemalen memherachn

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 года назад

    በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያረዝምልህ
    በእውነት በዚ ፔጅ የሚተላለፉ የእግዚአብሔር ቃላት በጣም ድንቅ ትምህርቶዎች ናቸው ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸው ባኖርባቸው ብቻ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የሰማነውን የምንተገብረ ያድርገን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 4 года назад +1

    እድሜን ያድልልን መምህራች

  • @rozakebede6767
    @rozakebede6767 2 года назад

    Amen.....kal hewet yasemalen

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረአቱን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @-betegebriel7931
    @-betegebriel7931 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤️

  • @emanuelemusarra1781
    @emanuelemusarra1781 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን አሳድርልን ጌታ ሆይ

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 4 года назад

    Amennnnn amennnnn amennnnn kale hiwet yesmalena

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 4 года назад

    Ameen Ameen Ameen geta kale hewot yasamalen

  • @adonay6693
    @adonay6693 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 года назад

    Amen kall hiwot yemelen

  • @jewula8690
    @jewula8690 4 года назад

    ቃልይወት፡ያስማልን፡የስማናዉን፡በልቦናችን፡ያሳድርብን፡አሜንአሜንአሜን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад

    አሜንቃለህይውትያስማልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @playplay2855
    @playplay2855 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛል የሀገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት መምህርራችን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 года назад +1

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያንዛላችሁ ለኛም ማስታዋሉን አድለን ማረን ይቅር በለን እናመሰግናለ

  • @fantaneshbatal5897
    @fantaneshbatal5897 4 года назад +1

    አሜን

  • @አይነግዳየድንግልልጅ

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ክቡር ወንድማችን መምህራችን

  • @adaada9733
    @adaada9733 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን የበለጠ የምታገለግልበት ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ሰምተን መልካም የሆነውን ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምርት ነው ለምያገቡ አውቆ እንዲገቡ ሰው ባለማወቅ ብዙ ስህተት እያረገ ነው

  • @adenekum9476
    @adenekum9476 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Kale hiwot yasemalen betam Amesegnalehu Egziabher stegawen Abzto yistelen

  • @mirataher5535
    @mirataher5535 4 года назад

    ቃለሓወት ያረማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 4 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን መስተወልን ያድለን እግዚአብሄር

  • @ወድምስራቅተመልከቱየተቀመ

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 года назад

    Amene Amene Amene

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 4 года назад +2

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን,
    ለወንድማችን የህይወትን ቃል ያሰማን ተድፍ መንግስት ሰማያትን ያዋረስልን የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ ረድኤት በረከት ይደረብን አሜን,

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 4 года назад

    Amen kale hwet yasemaln

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 4 года назад

    አሜንቃለህይወትንያሰማልን

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад

    Kalehiwet yasemalin

  • @mirataher5535
    @mirataher5535 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 года назад

    Kalehiwot Yasemaln Wendimachin Tseqawun Yabizaln Amén Amén Amen

  • @letezghergretensay6688
    @letezghergretensay6688 4 года назад

    Egziabher ymesgen bewunt kale hiwet yasemaln wendumachin

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ

    አሚን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተሥፋ መንግሥተሠማይ ያዋርሥልን መምህር !!!

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd3586 4 года назад

    ቃለህወት ያስማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተ መፋራት በልቧናችን በጎ አምልኳትህንም በህሌናችን ጨምር

  • @askaleworku7364
    @askaleworku7364 4 года назад

    Ameen Ameen bayee galatomi waqayoo siyaebisu nufajiradhu umuri dherasif kenu

  • @habtameyemariyamlij6947
    @habtameyemariyamlij6947 4 года назад

    Amen qalhiot yasemalin wendimachin

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +6

    ሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውድ የማህደረ ተዋህዶ ተከታታዮች ሰብስክራይብ ሼር ማድረግ አንዘንጋ ቃሉ ለኛ ጠቃሚ ሰለሆነ በቅንነት እናድርግ እናመሰግናለን

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne1558 4 года назад

    amennn amennn amennn kalyeowten yasemalen beownte !!!

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 4 года назад

    Amen Amen Amen

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 года назад

    Amen3 Amen amen

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 года назад +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
    መምህር ሳልተኛ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ

  • @yebiyewondi843
    @yebiyewondi843 4 года назад

    Kalehewotin yasemalen Edemina tina yestilen 😘😘

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 года назад

    Amen amen amen qalhot yasaman amen

  • @selamlegese3676
    @selamlegese3676 4 года назад

    Kale hiywot yasemaln

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 года назад

    Amen3 Kalihewet yesamlin amilak ethiopian yetabikate abatochachinim

  • @tsg688
    @tsg688 4 года назад

    Kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @flower525af4
    @flower525af4 4 года назад

    Kalie hiwet yasemalin wendimachin

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr 2 года назад

    Amnee.Amnee

  • @mebratedemsse6007
    @mebratedemsse6007 4 года назад

    Amenamenen

  • @nigatutefera6320
    @nigatutefera6320 4 года назад

    Selam lenante yihune endmen walache yegziabher betesboche bezhe bemketel teyake alegen esum letlote bemkomebet sat lebonaye eyetbtaten betam techegeryaleu men laderege abatoche mekeracheu yasfelegenal

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 года назад

    AmenAmenAmen.waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.waqayyoo.ebbasuu.ebbasuu.ebbifamii.naaf.jiradhuu.🤲🤲🤲🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌻🌻🌻🏵🏵🏵🤲🤲🤲🙏🙏🙏eshii.naafii.jiradhuu.ebbisuu.ebbifamii.amen.amen.amen. 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 4 года назад

    Kal hiwote yasemalign wondimachin

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Ame amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ليلىليلى-ر9خ
    @ليلىليلى-ر9خ 4 года назад

    AmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeen

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 года назад

    Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen amen amen

  • @favenelias558
    @favenelias558 4 года назад

    በትዳር 15 አመት ሆኞኛል 4 ልጆች አሉኝ ከባለቤቴ ጋር ብዙ ጊዜ ውጭ ነው ኑሮዬ በጣም ጥሩ ነው ግን ባለቤቴ እኔንና ልጆቼን ጥሎ የሄደው ለልፕውጥ እንደሆነ እናቃለን ተመካክረን ያረግነው ነው እሱ ግን በድብቅ ዘር ማንዘሩን እየረዳ ተሰብስበን መኖን አልቻልንም ምክንያቱም በቂ ብር አልያዝንም እኔ ምርር ብሎኛል ብነግረውም አልሰማ አለኝ ልጆቼን ይዜ ብቻዬን እየተጋፈጥኩኝ ነው ድካውን እና ምን ላርግ እስቲ መላ በሉኝ።

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 года назад +1

      Faven Elias
      እርስዎ እንዳሰቡት እንደተናገሩትም ከሆነ አድርገውት ከሆነ ባለቤትዎ መልካም አላደረጉም:: ብዙ ጊዜ ውጭ ነው ኑሮዬ ያሉት ከአገር ውጭ ለማለት ነው? እርሳቸውስ ለምን ነበር የሄዱት/ ሲጽፉልን 'ለልፕውጥ' ስለሚል ግልፅ ስላልሆነልን ነው/
      1/ ቢቻል በወዳጅ በዘመድ በሚቀርቧቸው ሰዎች በተለይ የንስሐ አባት ካሉዋችሁ ይምከሯቸውና ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ይጠይቁ ያስጠይቁ
      2/ በመካከላችሁ የተፈጠረ አለመግባባትስ አለ? ካለ ችግሩ ከእርስዎ እንዳልሆነ ቆም ብለው ራስዎን ይጠይቁ:: ራስን ስለልጆች እግዚአብሔር ስለሚወደው የትዳር ሕይወት ሲሉ መስዋዕትነትን ለመክፈል መዘጋጀት እንዳለ አይዘንጉ:: ቢበደሉም እንኳ ለጊዜና ለእግዚአብሔር ሁሉን ሰጥተው ዋጋ ለሚያገኙበት የእግዚአብሔር ጸጋ ራስዎን ያዘጋጁ
      3/ እንደምንም ብለው ሦስተኛ እግዚአብሔርን አድርገው ሁለታችሁ ብቻ በጥሞና ለመነጋገር ሞክሩ:: ይህ ከሁሉ ይቅደም:: በዚህ ጉዳይ እርስዎ ትልቅ ትዕግስት አድርገው ደጋጎቹን ቅዱሳን እናቶቻችንን እያሰቡ የትህትና እናትና አብነት የምትሆነንን እመብርሃንን እዩተማጸኑ በርጋታ ያናግሯቸው:: ከላይ የጠቀሱልንን 'ዘር ማንዘሩን' የሚለውን የጥላቻ የሚመስል ሃሳብን በፍጹም ከኅሊናዎ ያውጡ:: እግዚአብሔር የሚረዳንና እናቱም የምትለመነን በጎ ኅሊና የተቀደሰ ሃሳብ ስንይዝ ብቻ ነውና:: አደራ በዚህ ጉዳይ ስትነጋገሩ ቢያስከፉዎት ክፉ ቃል ቢናገርዎት እንኳ እርስዎ በቅንነት መልካም ቃላትን ይመልሱላቸው:: ግዴለም መድኃኔዓለም መልስ አለው:: ሲጀምሩም ምነው ጠፋህ ልጆቹም ናፍቀውሃል ወደቤትህ እባክህ ተመለስ ብለው በፍጹም ፍቅር ከልብ ሆነው/ ለይስሙላ ያይደለ/ ያናግሯቸው
      4/ ዘወትር ከመብሰልሰል ዘወትር ደጅ መጥናትን ያብዙ:: ከልብ የተጸለየች ጸሎት ግዳጅ ትፈጽማለችና ቅድስት ሆይ ለምኚልን ይበሏት ልጇን አደራ ባለቤቴን ወደ ቤቱ መልሰህ በቀደመው ፍቅራችን አኑረን ብለው ከርስዎ የሚጠበቀውን የክርስትና ሥራ አብዝተው ያድርጉ::
      በድጋሚ ከዘመድ አዝማዱ ሁሉ የሚቀድመው የግልዎ ጸሎትና እርሳቸውን በጥሞናና በተረጋጋ መንፈስ ማናገር ይሁን::ግዴለም ለውጥ ያዩበታልና በዚህ ትጋትን ያሳዩና በፍቅር ቀርበው ያናግሯቸው::
      አዛኝቱ ትርዳዎ
      ማኅደረ ተዋሕዶ

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 4 года назад

    Kalhiwet yasemalen memhere ena gadjayn entakebe bemalta y4amete koytachen tekarete kenante bezo temeralew