እውነት ኦርቶዶክሳውያን ወንጌልን አናምንም? ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ, ቶኒ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 15

  • @NagaShobiso-t7x
    @NagaShobiso-t7x 12 часов назад

    ❤❤❤

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 11 часов назад +1

    ግን እንደው በፈጣሪ የማያውቁት ነገር ላይ እየገቡ ለምንድነው የሚንተባተቡት ኧረ ግራ አታጋቡን መናፍቃን አንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሳይጠቅስ የግል ሀሳቡን አውጥቶ ደፋብን ምን አይነት ወጠጤ ነው ፈረስ ፊት እራሱ ሳያድግ ልጆች ወልደ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 9 часов назад

    አሜት ፡ ብቻ ፡ የሚችሉት ፡ ምክንያቱም ፡ በእውቀት ፡ አይሞግቱም ፡ ጥቅስ ፡ አይጠቅሱ ፡ አሜት ፡ ብቻ ፡ አፋቸውን ፡ ሲከፍቱ ፡ ባዶ ፡ ጭንቅላታቸው ፡ ነው ፡ የሚታየው ፡

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 9 часов назад

    ምን ፡ ይጠየቃል ፡ ያለእውቀት ፡ ለሚቀባጥር ፡ ሰው ፡ ነው ፡

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 4 часа назад

    ኤፍሬም የጉረኞች አባት ነህ!! የአምልኮ መስእዋት የሚለውን ዘማሪያም ብትንትን አድርጎ አስተምሯል:: እየዞርክ ደጋግመህ ትጠይቃለህ ልደት ማስረዳት አልቻለም ማለት መፅሀፉ ተሳስቷል ማለት አይደለም:: የአዋልድ መፃህፍትን ተንትኖ ማስረዳት የሚችል መፅሀፍቶችን የተማረ መሆን አለበት መፅሀፍቶችን በደንብ ያልተማረና በደንብ ያልመረመረ ሰው ተሳስቷል አልተሳሳተም ማለት አይችልም:: ኦርቶዶክሳውያን ከቻላችሁ የአዋልድ መፃህፍትን በደንብ ለማወቅ ሞክሩ ካልሆነ ግን በስድ ፅሁፍ የተፃፈውን ሁሉ ተሳስቷል አልተሳሳተም የማለት መብት የለንም ቤተክርስቲያን ብዙ ሊቆች አሏት የፅሁፍም ሆነ ማንኛውም አይነት ህፀፅ ቢኖር ቤተክርስቲያን ናት የማረም ስህተት ነው የማለት መብት ያላት:: እኔ ስላልገባኝ ስላላወኩት ወይም ከእኔ እውቀት በላይ ስለሆነ ብቻ ተሳስቷል አልተሳሳተም የማለት መብቱም ሞራሉም የለንም:: ሁላችንም አቅማችንን ልካችንን መረዳትና ማወቅ ይገባናል!!!!!

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 9 часов назад

    እዬ ፡ ምን ፡ ብርጭቅ ፡ እራስ ፡ ነው ፡ ያለ ፡ እውቀት ፡ አፍ ፡ መክፈት ፡ ሕይወቱ ፡ አድርጎታል ፡

  • @MathewosBizuneh
    @MathewosBizuneh 4 часа назад

    ይታያል ብሎ አይኑ በርቶ ጆሮውን ደፈነው

  • @bezatamirat1861
    @bezatamirat1861 6 часов назад

    ኧረ ለመወያየት ሰው ምረጡ ..በቅንነት ለመማር ወይንም ለማስተማር ካልመጡ ቢቀር ይሻላል። እኛኑ ኦርቶዶክሳውያንን አስተምሩን።

  • @dawittsegaye1
    @dawittsegaye1 7 часов назад

    ልታስተምሩን ነው ወይስ ልልታደደነቁሩን አረ በመዳሕኒአለም እራሳችሁን እስቲ አዳምጡት

  • @abebaamare1788
    @abebaamare1788 9 часов назад

    ይታያል ነዉ ስምህ አይንህ ይፍሰ ስ እና

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf 5 часов назад

    መጀመርያ ድንግል ማርያም ጣዎት አይደለችም የሰፈረባችሁ ዲያብሎስ ነው ጴንጤ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 9 часов назад

    ቤጤው ፡ መጣ ፡ ደግሞ ፡ ኤፍሬም ፡ የሚባል ፡ ጉድ ፡ ሊዘባርቅ ፡ መጣ ፡

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 10 часов назад

    Mn agebak

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 9 часов назад

    አሜት ፡ ብቻ ፡ የሚችሉት ፡ ምክንያቱም ፡ በእውቀት ፡ አይሞግቱም ፡ ጥቅስ ፡ አይጠቅሱ ፡ አሜት ፡ ብቻ ፡ አፋቸውን ፡ ሲከፍቱ ፡ ባዶ ፡ ጭንቅላታቸው ፡ ነው ፡ የሚታየው ፡