ቀዮቹን የሊጉ መሪ ያደረጋቸው ምርጡ አጀማመር፣ እንዴት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 147

  • @yoni-d2b
    @yoni-d2b Месяц назад +34

    በዎልቭስ አይደለም መንሱሬ የተሸነፈዉ በኖቲንግሃም እንጂ በተረፈ ኑርልን።

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo Месяц назад +10

    ሰለም መንሱሬ እንደሚን ወልክ ሰለ ሊቨርፑል በመውረትህ በጠም ደስ ብሎኛል ዘንድሮ ወንጨው የኛ ነው ❤❤

    • @TarikuTakele-zp5jn
      @TarikuTakele-zp5jn 27 дней назад +1

      እኛም እሱ ስለ አርሰናል እና መንቼ ብቻ ያውራል አየህ በጣም ታዝበሀዋል

  • @kemalmohammed-j4q
    @kemalmohammed-j4q Месяц назад +4

    መንሱር ክለባችንን በጥልቀት እንደንረዳ እና እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን ❤❤

  • @yonyaddisu2696
    @yonyaddisu2696 Месяц назад +4

    መንሱሬ የእውቀት ጥግ❤❤❤❤ እንኳንም አንተን ብቻ አልኩ

  • @kraltube567
    @kraltube567 Месяц назад +13

    Selam mensure gin sile live lemin bizu gize achir program tiserale lemin ende lelochu sefa adirge atseram

  • @amirside5728
    @amirside5728 Месяц назад +9

    መንሱራችን we never walk alone እንበላዋለን ዘንድሮ

  • @Nikodimos2
    @Nikodimos2 Месяц назад +36

    ሊቨርፑል ምንም ጥያቄ የለውም ከአርሰናል የተሻለ ነገር ብዙ ርቀት ይሄዳል!!

    • @fikertube4806
      @fikertube4806 Месяц назад +2

      😂😂 we’ll see
      አምናም ቡዙ ብላቹህ 3 ኛ ነዉ የ ጨረሳቹህ

    • @Nikodimos2
      @Nikodimos2 Месяц назад

      @@fikertube4806 ስልታዊ ማፈግፈግ ነበር😁 ከናንተ ደግሞ የኛ ይሻላል achievement የኛ የተሻለ ነበር Top 4 ጨርሰናል በዛ ላይ ደግሞ አንድ ዋንጫ አሳክተናል!! ስለዚህ ከናንተ የኛ በጣም የተሻለ ነበር ወደፊትም እንደዛው !!

    • @gemechukiya21
      @gemechukiya21 Месяц назад

      You wish!

    • @gemechukiya21
      @gemechukiya21 Месяц назад

      You wish!

    • @jud2121
      @jud2121 Месяц назад

      6 ሻምፒዮንስ ሊግ 19 ፕሪሚየር ሊግ ካነሳ ክለብ ጋር እያወራህ ማነው እያራህ አይመስልህም አባ 🎷​@@fikertube4806

  • @BelayFiker
    @BelayFiker Месяц назад +7

    #መሪነቱ ይቀጥላል።#LIVERPOOL YNWA💪

  • @abayabay526
    @abayabay526 Месяц назад +1

    Thank you mensure! We need to hear more about other teams from la liga seria league 1 & more if you can please 🙏

  • @SunfourZak
    @SunfourZak Месяц назад +1

    ዋው እድህ ነው ያልኩህ መንሡሬ እኛ እንወድሀለን እድተነትንልን ስጠብቅ ኩም ብለን የቀረንባቸው ጨዋታወች አልፈዋል ዛሬ ግን መተሀል ስለዚህ ያንተ ድምፅ ሲደመር 18 ነፅብ ምን ዓይነት ቅዱስ የሆነ ቅዳሜ ነው ዋውውውውውውው

  • @NURADINABDULNASIR
    @NURADINABDULNASIR Месяц назад +4

    ማንሱሬ ኑርልኝ, ጎበዝ, ጀግና

  • @TopG-p3i
    @TopG-p3i Месяц назад +2

    Ke alazar memar yalebih bezu ngr ale mensure yesun podcast betiketatel teru nw

    • @Gangstabikrsa
      @Gangstabikrsa Месяц назад +1

      ሁሉም የየራሳቸው አቀራረብ አላቸው። እንደዚህ አይባልም። ችግር ካለበት ይሄን ተሳስተሃል ማለት የተሻለ ይመስለኛል። እኔ የምደግፈውን ቡድን ሲተች ደስ ላይለኝ ይችላል ግን የራሱ ሃሳብ ነው።

  • @mulugetakebede5782
    @mulugetakebede5782 Месяц назад +4

    መንሱር ሊቨርቱል በወልቭስ አይደለም የተሸነፈው በኖቲግሐም ነው ማሻሻያ

  • @MohammedaminKasisa
    @MohammedaminKasisa Месяц назад

    የኔ ሊቨ መቼም ወደኋላ አይልም መንሱሬ

  • @AbelLijalem-u2w
    @AbelLijalem-u2w Месяц назад

    መሱር አችን የኛ ጀግና

  • @EyuelAyele-z1z
    @EyuelAyele-z1z Месяц назад

    mensure yemigerm tntena❤❤❤

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 Месяц назад

    Amesegenalew mensure❤❤❤

  • @stzzby7876
    @stzzby7876 Месяц назад +3

    መንሱሬ በ Nottingham forest ነው የተሸነፍነው በwolvs አደለም

  • @EsmaelEsmael-c1g
    @EsmaelEsmael-c1g Месяц назад +1

    ❤❤❤❤እውነት ነው arnol slot

  • @abayabay526
    @abayabay526 Месяц назад +1

    Thanks!

  • @aminmehammed-ut2cb
    @aminmehammed-ut2cb Месяц назад +1

    መንሱር አስኪ ቆይ ትንሽ ጊዜ እንዉሰድ

  • @JossyMasresha
    @JossyMasresha Месяц назад +3

    It Nottingham forest not Wolves, we lost the Nottingham game

  • @TarikuTakele-zp5jn
    @TarikuTakele-zp5jn 27 дней назад

    ይሄን የመሰለ እውቀትህ በአርሰናል እና ማነቺሰትረ መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል በነገራችን ላይ እኔ ሊቨረፑለ እና አርሰናልም ይመቸኛል ግን ስለሌሎች ቡድን ማን ይንገረን አንተ በሁለቱ ቡድን ተጠምደህ ሳለህ

  • @Nunez12-o6p
    @Nunez12-o6p Месяц назад +1

    መሱሪ እመነኝ የኛነው ዋንጫው ግን በጣም እማስበው ስሎት አንዳዲ ተጨዋቶችን እያከበረ አደለም ያማለት ምንም ቢሆን ትሪት ቤቱ ነው ሳላ ቪቪ እሺ ይሁን አሊሰንም እደዛው ግን ቲቲ መሆን የለበትም አይ ግን እዳይዝናናብን መሱሪ የኛው ክለብ ችግሩን ወደኋላ አስቀምጦ ነው ያገኝው እንደትና እዳይሆንብን እንፈራል መልካም ትመቸኝ አለህ

  • @Aebdlsalmkedr
    @Aebdlsalmkedr Месяц назад

    ኖትገም ናው ማሱር ይማችህ❤❤❤

  • @alhamdu-k3u
    @alhamdu-k3u Месяц назад +2

    መሥር ይመችህ የምር ቴሌ ግራም ላይ ሥገባ አገኘሁ እየተከታተልኩሁ ነዉ ደሞ የሊቪ ደገፍ ነኝ መልካም አደር

  • @AazezAkedir
    @AazezAkedir Месяц назад +1

    Wencha yegna naw yemitlut. Like

  • @helios12645
    @helios12645 Месяц назад +1

    ሊቨርፑል ጥሩ የሚያስብል ብዙ ጥሩ ነገር አልው ግን ሊጉ ገና መጀመሩ እንደመሆኑ መተማመን ይከብዳል

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i Месяц назад +1

    We are Liverpool YWNWA 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼 ስው ሁሉ ያልጠበቃ ናጋር ይሆናል ዛንድሮ ዋንጫ የኛነው never give up 💪🏼💪🏼💪🏼♥️♥️♥️♥️❤️♥️ ዳግም ባዎልቭስ አይደለም የትሻናፋው ባፓላስ ነው

    • @AbdiJamel-d3d
      @AbdiJamel-d3d Месяц назад

      ኖቴንገም ፎሬስት ነው የተሸነፊነው ለዘውም በ anifeld it was vary sad moment but we are going through to the trophy

  • @abHaji
    @abHaji Месяц назад +1

    Liverpool ❤❤❤

  • @ZakerHussein-du3cu
    @ZakerHussein-du3cu 29 дней назад

    ሊቨርፑል በዝህ ይቀጥላል ❤

  • @ErmiErmiyasgetaneh
    @ErmiErmiyasgetaneh Месяц назад +1

    i Love Liverpool

  • @justgames4420
    @justgames4420 Месяц назад +2

    Yessssss

  • @bikilatura4528
    @bikilatura4528 Месяц назад +2

    You will never walk alone
    Arne Slot la la la laaaa😊

  • @zeresenaygm6885
    @zeresenaygm6885 Месяц назад +1

    መንሱሬ ወልቭስ ስትል ዋልክ instead of Nottingham forest

  • @bluelifemoges5592
    @bluelifemoges5592 Месяц назад +1

    2nd

  • @befirduzeleke2032
    @befirduzeleke2032 Месяц назад +1

    ይሄ ቡድን ከሌሎች የኘሪሜር ሊግ አላቅም በጣም ይማርከኛል። ባይገርማችሁ ይሄን ቡድን ከ Daglish & Rush ጀምሮ ነዉ ደጋፊ የሆንኩት።

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 Месяц назад

    ሰላም መንሱር ማስተካከያ የዎልቭስ ጨዋታ ሳይሆን ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር የነበረው ጨዋታ ነው በሽንፈት የተጠናቀቀው :: በተረፈ ከጠበቅነው በላይ ነው አርነ ስሎት ያስገረሙን🙏🏿

  • @YousafMustafa-be4gt
    @YousafMustafa-be4gt Месяц назад +2

    Nottingham forest

  • @Liban12
    @Liban12 Месяц назад +1

    Part 2🙏🙏🙏

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa532 29 дней назад

    Right ✅

  • @YabuYeneneh
    @YabuYeneneh Месяц назад

    አረረረ የተሸነፍነው በኖቲንግሀም ነው መንሱሬ😮

  • @sirajtahir7921
    @sirajtahir7921 28 дней назад

    ❤We are LIVERPOOL❤

  • @AregaAdamo-bo4un
    @AregaAdamo-bo4un Месяц назад +2

    መንሱር ነገ አርሰናል ደርጃው ዪዛል ሲት የተባለ ቫይረስ ነው ለላው ሚኒም አይደለም አቦ የመችህ መልካም እዲል አርሰናል

    • @YezabMelese
      @YezabMelese Месяц назад

      yazachehu 😂😂😂😂

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Месяц назад

      @@AregaAdamo-bo4un Kkkkk እስኪ አማርኛ ፊደል አስተካክለክ መፃፍ ልመድ ጉራዉ የናተ ነዉ ማንም አይወስድባቹም ቶሎሳ ተረጋጉ

  • @TsinatLoic
    @TsinatLoic 29 дней назад

    መንሱር እየወረድክ ነው አሻሽል

  • @tegegnworkgizachaw4403
    @tegegnworkgizachaw4403 Месяц назад

    መንሱር ኖቲንግሃም ፎረስት ይስተካከል

  • @MohammedAbasArgaw
    @MohammedAbasArgaw Месяц назад +1

    1st

  • @ABDUAli-n9k
    @ABDUAli-n9k Месяц назад +1

    መንሱሬ ያሸነፈን ወልቭስ አነበረም ፎረስት ነው

  • @MahammedAgaro
    @MahammedAgaro Месяц назад +1

    Mansur Salem new

  • @JoniClassic
    @JoniClassic Месяц назад +1

    እርግጠኛ ሁኜ ምናገረው Liverpool champions league ወይ premier league ይበላል

    • @Gangstabikrsa
      @Gangstabikrsa Месяц назад

      አይመስለኝም። ተከላካዩ አስተማማኝ አይመስልም። እስካሁን ጠንካራ ቡድን አላገኘም

    • @battytilahun
      @battytilahun Месяц назад

      @@Gangstabikrsa we will see on last season

  • @abiyekemal6898
    @abiyekemal6898 Месяц назад

    ynwa❤❤

  • @stzzby7876
    @stzzby7876 Месяц назад

    እኔ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ነገር ግን የሊቨርፑል መከላከል ከተጋጣሚ የአጨራረስ ድክመት ረድቶት እንጂ ያለፉት ጨዋታዎች ብዙ ጎሎች ይቆጠርበት ነበረ ብዬ አስባለሁ። ነገር ግን ይሄ ድክመት ከተሻሻለ በእርግጠኝነት ሊቨርፑል የተሻለ ውጤት ይዞ ያጠናቅቃል ብዬ አስባለሁ ምን አልባት ደሞ UCL ዋንጫ!!

    • @battytilahun
      @battytilahun Месяц назад

      united and wolves ac milan mn aleyehm enda brother

  • @junatube1337
    @junatube1337 Месяц назад +1

    zare endet liverpool tez alh😂😂😂😂😂

  • @Nati-r7v
    @Nati-r7v Месяц назад +1

    first

  • @AregaAdamo-bo4un
    @AregaAdamo-bo4un Месяц назад +1

    መንሱር ነገ አርሰናል ደርጃው ይርክባል አሚናም አይተናል ዋናው ሲት የተባለው ቫይረስ ነው ለልዉ ጊዲየለም

  • @najiboohadii1934
    @najiboohadii1934 Месяц назад

    Live king naw

  • @GetachewMisge
    @GetachewMisge Месяц назад

    Ynwa❤❤

  • @TarikuTakele-zp5jn
    @TarikuTakele-zp5jn 27 дней назад

    ምርጥ እውቀት ትንተና ይዘህ ምንዋጋ አለው ስፖርትን ቢዝነስ አደረከው ሁልጊዜ ስለ አረሰናልና ማንችስተር ካልሆን እኮ ማውራትም አትፈልግም ስለ ሊቨረፑል ቸልሲ ተሳስተህ አታውራም ለነግሩ ቆይ ዋነጫ ሲበሉ በግድ ታውራለህ?

  • @MubeMube-z1d
    @MubeMube-z1d Месяц назад +1

    Liverpool is 👑

  • @KibrewesenDaniel
    @KibrewesenDaniel Месяц назад +1

    ስለ chelse አዉራ እንጅ እዉነት ለመናገር የባለፉት 20 አመታት ምርጡ ብድን Manchester city and chelse የኛን chelse ባትዘግብም እድሜ alazar asgdom special one alazar asgdom❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mensur😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bahirjimma2715
    @bahirjimma2715 Месяц назад

    Liverpool best❤❤❤

  • @AbrahaleAbraham-je9ql
    @AbrahaleAbraham-je9ql Месяц назад

    Bwolves aydelem yeteshenefew betahngem forest new

  • @akramadugna8270
    @akramadugna8270 Месяц назад

    Slot gobez coach nw bzemeta serawen eyesera nw

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 Месяц назад

    Nottingham forest New mensur 🙄

  • @DanielTesfaye-gr6gq
    @DanielTesfaye-gr6gq Месяц назад

    መንሱር አስተያየት ታነባለህ ግን?
    ካነበብክ በኖቲንግሀም ነዉ የተሸነፈዉ።

  • @EzanaTsegaye-l9x
    @EzanaTsegaye-l9x Месяц назад

    Liverpool f😊rever

  • @FrehiwotNigatu-z6b
    @FrehiwotNigatu-z6b Месяц назад

    Ye liverpool degafii behonm yekerewale budunu aletewahedem erasun wancha lemeblat ayasechelem

  • @AwelAwel-ui2ky
    @AwelAwel-ui2ky Месяц назад +1

    Wolves Sayhon Nothiga

  • @BizuayehuAbate-bv7ju
    @BizuayehuAbate-bv7ju Месяц назад

    መንሱረ አስተካክል በኖትጋሚ የተሸፉ በወልቭስ ነው

  • @ThomasAEBEBE
    @ThomasAEBEBE Месяц назад

    👍

  • @daniman1216
    @daniman1216 Месяц назад

    በወልቭስ አይደለም የተሸነፈው ወልቭስንማ 2 ለ 1 አሸንፏል ሊቬ የተሸነፈው በኖቲንግሃም ነው እሱንም ሊቬ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ብዙዎቹ የሊቬ ተጨዋቾች ተመርጠዋል የኖቲንግሃም ተጨዋቾች ደግሞ ቁጭ ብለው ጠብቀው አሸንፈዋል

  • @BiniAlemu-b5w
    @BiniAlemu-b5w Месяц назад

    ❤❤❤

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Месяц назад

    ዎልቭስ ሳይሆን ኖቲንግሀም ነው መንሱሬ

  • @henokbelay2812
    @henokbelay2812 Месяц назад

    መንሱሬ ወልቭስ ሳይሆን ኖቲንገሀም ነዉ ያሸነፈን

  • @Ada2man
    @Ada2man Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ConCourseAB
    @ConCourseAB 24 дня назад

    ሊቨርፑል በ ዎልቭስ ተሸንፈዋል ? 😅😅😅

  • @tesfayelexe
    @tesfayelexe Месяц назад

    Liverpool degafi.neny wacca Liverpool yibellale.macemmi

  • @AazezAkedir
    @AazezAkedir Месяц назад

    ❤😊

  • @ZerayYifter
    @ZerayYifter Месяц назад

    Liverpool yeteshenefew be wolves sayhon be forest new ,degagimeh be wolves silalk new mensure

  • @LIVERPOOL-gm4pw
    @LIVERPOOL-gm4pw Месяц назад

    በወልፍስ አልተሸነፍንም ኖቲግሀም ፈርስት ነው

  • @wondumola8253
    @wondumola8253 Месяц назад

    አረ መንሡር ዎልፍስ እያልክ አትቸኩል ።ሠክረሐል እንዴ ?

  • @dagmawikebede7368
    @dagmawikebede7368 Месяц назад

    አረ መንሱር ሊቨርኙል የተሸነፈው በኖቲንግሀም ፎረስት እንጂ ዎልቭስ አይደለም። ይስተካከል

  • @wondimagegnabera4089
    @wondimagegnabera4089 Месяц назад

    Mensure

  • @abdulazizworake4736
    @abdulazizworake4736 Месяц назад

    Correction Liverpool defeat by Nottingham forest not by wolves

  • @MarakiGetamesay
    @MarakiGetamesay Месяц назад

    Wolves aydelem notingham nee

  • @MakEg-j4h
    @MakEg-j4h Месяц назад +1

    Manse

  • @ellaliverpool-sb3jz
    @ellaliverpool-sb3jz Месяц назад

    liveroool+liverpool=liverpool

  • @TarikuTakele-zp5jn
    @TarikuTakele-zp5jn 27 дней назад

    እንዳንተ እማደንቀው ስፖርት ጋዤጠኛ የለም ግን እባክህ እስፔሻሊስት አትሁን ጄኔራሊስት መሆን ነው እሚያዋጣህ ሁሌ አርሰናል ማንቼ ላንት እንከዋን አይሰለችህም

  • @MikiyasEliyas
    @MikiyasEliyas 28 дней назад

    ስለ ግራቨንበርግ ይሰራ እንጂ

  • @AbitAlitaye
    @AbitAlitaye Месяц назад

    ኖትንግሀም not ዎልቭስ

  • @FreDam-kx9lt
    @FreDam-kx9lt 29 дней назад

    Wolves?

  • @MthizoGodiso
    @MthizoGodiso Месяц назад

    Selam mensur ene gin dasi yimelagne Liverpool ach biwoxa woyim tashanifo biwoxa naw

  • @SolomonAbera-y2n
    @SolomonAbera-y2n Месяц назад

    ዎልቭሶች መቼም አያሸንፉንም።

  • @hikma3304
    @hikma3304 Месяц назад

    ቆይ በወልቭስ ተው እንዴ የተሸፈው በፎርስት ነው እንጂ ተሳስተህ መሆን አለበት

  • @tawedrosjashifraw5941
    @tawedrosjashifraw5941 Месяц назад

    Dodo ebalalw liver pool naw midgfw aren slot and keklop layit mirgaw nger press atak layi yalhw akumin yigdbal yihhe band gone yargim gize yegulbet kutaba ena ligu bekrere kutre Liverpool ayihgrem

  • @tamirukidanemaryam9252
    @tamirukidanemaryam9252 28 дней назад

    Liverpool is not beaten by Wolves

  • @mikiyasmamo4412
    @mikiyasmamo4412 Месяц назад

    Not wolves it’s forest

  • @markosadem
    @markosadem Месяц назад

    የትም አይደርስም ለጊዜ ነው አንድ ሁለት ጨዋታ ከተሸነፈ ራሴ መልሰህ ታወርዳለህ ግድ የለም እናያለን let's go

  • @KibromHaile-m4w
    @KibromHaile-m4w Месяц назад

    Nothingham

  • @awokeeneyewwassie4816
    @awokeeneyewwassie4816 Месяц назад

    👎