የዲያቢሎስ ውጊያዎች - በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ - ትረካ ክፍል 1 - Spiritual Warfare - Audio Book - Part One

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 113

  • @FutsumMatiwos
    @FutsumMatiwos Год назад +1

    ❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 года назад +2

    አቡነ ሹነዳ በረከታቸው ይድረስን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 года назад +13

    ይህ ለእኔ ነው የተፃፈው አባት ሆይ ስለምታስተምረኝ ተመስገን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይህንን ምፃፍ ጀምሬው መጨርስ አቅቶኝ ምራፍ 5 ላ ተቀምጬ ነበር

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 4 года назад +2

    አባታችን አቡነ ሽኖዳ በረከታችው ይደርብን አሜንን

  • @genethabtezghi4078
    @genethabtezghi4078 Год назад +1

    Kalehiwet yasemaln
    Ye abune shinoda sbket
    Betam new emwedew

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አባ ሽኖዳ በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቸዉ ያስምረን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @abelhedato5415
    @abelhedato5415 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማንልነ።

  • @kiduel
    @kiduel  4 года назад +4

    ክፍል አንድን ለማዳመጥ -ruclips.net/video/QFvB4VYtHQ4/видео.html
    ክፍል ሁለትን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/VUamf8jICKY/видео.html
    ክፍል ሦስትን ለማድመጥ - ruclips.net/video/AakEUsLv4Es/видео.html
    ክፍል ዐራትን ለማድመጥ - ruclips.net/video/-wq4utiZGAE/видео.html
    ክፍል አምስትን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/M0qg1xJDeUU/видео.html
    ክፍል ስድስትን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/5s2qlW_h0ms/видео.html
    ክፍል ሰባትን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/EPlrubE28g4/видео.html
    ክፍል ስምንትን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/QKrZAxbnSxM/видео.html
    ክፍል ዘጠኝን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/ovMi4H5jwDQ/видео.html
    ክፍል አስርን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/Z9Eg-hypRdg/видео.html
    ክፍል አስራ አንድን ለማዳመጥ - ruclips.net/video/PkTYAWFPvFk/видео.html

  • @tsigeredaandemariam4780
    @tsigeredaandemariam4780 4 года назад +9

    Ye Abune shinoda berketachw yederbin

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 4 года назад

      ሜንም በረከት የላቸውም መሰሪ ነበሩ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ።

  • @madinamadina7655
    @madinamadina7655 3 года назад

    ቃለህይወትያሠማልን፡፡

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen ye abbatachn bereket yederbn❤❤❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abatachen 🤲🤲🤲⛪⛪⛪💚💛❤

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን የብፁ አቡነ ሽኖዳ በረከት ፀሎታቼ ከምያምኑት ጋር ዉሎ ይደር

  • @sinduabayineh7218
    @sinduabayineh7218 4 года назад +2

    በእውነት ቃል የህወሃት ይሰማል

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 4 года назад +2

    አገርቤት እያለው አብዛኛዎችን የአቡነ ሺኖዳ ትርጉም ስራውችን አንቢባቸዋለው
    አሁን ደግሞ በድምፅ እግዚአብሔር ፈቅዶ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል
    በተከታታይ እንደምታቀርብልን ተስፋ አረጋለው
    እናመሰግናለን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Год назад

    እግዚአብሔ ነብሰሸቸውን ይቀበል ።

  • @talaage22
    @talaage22 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰☦️☦️☦️☦️☦️

  • @alsharhan5999
    @alsharhan5999 4 года назад +1

    Amen kalehiwet yasemaln be Edma betega ytebkln

  • @SfisfRigis
    @SfisfRigis 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @saronamanuel7931
    @saronamanuel7931 2 года назад

    እግዚኣብሔር ይስጥልን

  • @msaratmsarat7082
    @msaratmsarat7082 4 года назад

    Ameen Ameen Ameen qalhiyot yasemalin

  • @coolmom8537
    @coolmom8537 4 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቓል ሂወት ያስማልና

  • @milenabrham3256
    @milenabrham3256 4 года назад

    Qal hiwet yesmialna biruk hawey

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @temesgentigabu6562
    @temesgentigabu6562 Год назад

    አሜን በረከታቸዉይደርብን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @joannag9928
    @joannag9928 4 года назад

    አማን ቃለህይወት ያሰማንል

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 года назад +1

    *ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*

  • @fgfy3305
    @fgfy3305 4 года назад +1

    Ameen ameen ameen

  • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
    @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የሚጠቅም ነው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    እግዚአብሔር፣ይስጥል፣ወንድማችን፣

  • @shefrawsemachew1381
    @shefrawsemachew1381 6 месяцев назад

    Aman qlhun ysmalnan 🇪🇷❤ 🇪🇹

  • @elsabezz8074
    @elsabezz8074 4 года назад

    Kale hiywet yasemalin...ye bitsu abatachin Bereket yideribin amen.

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችንን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በተማርነው እድንኖር ይርዳን።

  • @tadessefkadu3731
    @tadessefkadu3731 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 4 месяца назад

    👏

  • @talaage22
    @talaage22 2 года назад

    ❤️💒💒💒❤️💒💒💒❤️💒💒💒❤️

  • @TsehayBadiso
    @TsehayBadiso Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነው

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 4 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን

  • @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ
    @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ 4 года назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @yalendawlema565
    @yalendawlema565 4 года назад +1

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር አይተወንም እነ እንበርታ ለመከረን ለገሰፀን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋነ ይግባው አሜን🙏🙏🙏

  • @monabaaa4977
    @monabaaa4977 4 года назад

    እድሜእናጤናይይስጣቹ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @zerihuntesfaye5102
    @zerihuntesfaye5102 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @smileeee21
    @smileeee21 4 года назад

    amen

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mryammryam9407
    @mryammryam9407 4 года назад +1

    በእዉነት ቃለህይወትን ያለማልን የአያባታችን እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜንአ ሜን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 4 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 года назад

    የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቸር ያውለን

  • @adisb5125
    @adisb5125 4 года назад +1

    Amin Amin Amin

  • @ብርሃንጓልእመብርሃን
    @ብርሃንጓልእመብርሃን 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን፡ በረከታቸው ይደርብን፡ ለኛም እግዚአብሔር ኃይሉንና ብርታቱን ይስጠን፡ እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ትጠብቀን።

    • @hananadanech581
      @hananadanech581 4 года назад

      ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣ፀጋውን፣ያብዛልን፣የሕይወትን፣ምግብ፣እንደመገበን፣አምላካችን፣የተመሰገነ፣ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @ابوفههدالعتيبي
    @ابوفههدالعتيبي 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድ ወንድማማች

  • @tsigeredaandemariam4780
    @tsigeredaandemariam4780 4 года назад +4

    Betam timhert sechi new enamseginaln ye abatachin berkt yederbin

  • @merryabraham3627
    @merryabraham3627 4 года назад

    ኣሜን ቅዱስ እግዚኣብሄር ብርታቱን ያድለን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር ያክብርልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @loveisgood
    @loveisgood 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ወንድማችን

  • @ማርያምኣደይኣዶኣደናይ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye6636 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abiyottesfaye3512
    @abiyottesfaye3512 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgetachew-lw1pz
    @tigistgetachew-lw1pz Год назад

    Yetsehefiwn bcha sayhon yeterguamiwnm sm metkes alebachhu. Degmom yeterguamiw fekad meteyek alebet.

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 4 года назад +1

    ለመምህራችን ዕድሜንና ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን ትምህርቱ እጅግ የሚያበረታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: ቃለህይወትንም ያሰማልን ::

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 4 года назад +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @cgkghtghghj5539
    @cgkghtghghj5539 4 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @tayekafisseha8339
    @tayekafisseha8339 2 года назад

    Abete abate endemewedewote Eko Egezabehere Bereketewone Yasadereben

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 4 года назад

    በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን 🙏

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад +1

    ቃለ ህንወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @tube-eq6yn
    @tube-eq6yn 4 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ክፈል ሁለትንም እንጠብቃለን ወንድማችን

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu7854 4 года назад +1

    Qelehiwet yasemaln yagelglot zemen yasemaln dnglmaryam kenelja tebqln Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @manammumban1171
    @manammumban1171 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samerawt
    @samerawt 2 года назад

    ለማህበረ ቅዱሳን ላኩላቸው እባካችሁ

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 года назад

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወት ያስማልን ወንድማችን

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 года назад

    ዋዋዋዋዋዋ. እንዴት ልብ የምነካ ትምሕርት ነው.
    ወድመችን እነመሰግነሌን📖☝👏👐👍👈. በርታ
    የጌታ ይርደን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ

    እናመስገናለን ምርጥ መፅሀፍ ነው

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 4 года назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @zangirzangir2827
    @zangirzangir2827 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድሞቼ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @TsehayEmishaw
    @TsehayEmishaw 4 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን የብዛልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን

  • @sintayehuniguse7513
    @sintayehuniguse7513 4 года назад

    kale hwot yasemaln

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 4 года назад

    ያባታችን በረከተዎ ትድረሰን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማን እውነት ነው የዳቢሎስ ውጊያዎች ይህ መጽሐፍ እሚገረም ነው

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    ልዑል እግዚአብሔር ኀይሉንና ብርታቱን ያድለን ለእርሱ የሚገዛ ህሌና አእምሮ ልብ ያድለን የጠላታችንን ፈተና ከእኛ ያርቅልን ወላዲተ አምላክ አትለየን ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 4 года назад

    Amen kale hiwet yasemaln enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 4 года назад +1

    እውነት እኔ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ያበርታቹሁ ክፋል 2 እየጠበቅን ነው

  • @brtibrti2042
    @brtibrti2042 4 года назад

    እናመሰግናለን አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርከው

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 4 года назад

    God bless you Father ♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sarafantaye1155
    @sarafantaye1155 4 года назад

    Egziabher yestelen...❤ Bezihu ketelu

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 4 года назад

    ይህን መጽሃፍ ለህይወቴ ዛሬ ለመኖሬ ትልቅ ምክንያቴ ነዉ ደግሜ በዝህ መልኩ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ ኣዳምጡት ህይወታችን ነዉ

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 3 года назад

    10Q

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረ መጽሐፍ ነው

  • @rahelgidey5199
    @rahelgidey5199 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Egzabiher kale hiywet yasemaln 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 4 года назад

    Yesew madenke enwedale gens lemen? Yegnan memher gênant egzhabhire setune anetekemba hewm yesachewn bemaled myaze yemelewn trke

  • @hirutbuser6208
    @hirutbuser6208 Год назад

    ወንድሜ መጽሐፉን በpdf የት ማግኘት እችላለሁ plzzz??

    • @kiduel
      @kiduel  Год назад

      www.scribd.com/embeds/483957257/content

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 года назад

    የተዋህዶ ልጅወች መንፈሴ እየተጨነቀች በሰው አገር በእቅልፍ እጦት እየተሰቃየሁ ነው ጸልዮልኝ እባካችሁ

    • @iamjonas1025
      @iamjonas1025 4 года назад +1

      የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ቅዱሳን ኢየሱስ ክርስቶስ ያረጋጋሽ።ድንገት የእግዚአብሔር ሰው የሆነ አይቶት በክርስትና ስምሽ ጠርቶ እንዲያስብሽና እንዲያሳስብልሽ ክርስትና ስምሽን አስቀምጪ።

    • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
      @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ በርቺ ጠንከር ብለሽ ጸልይ ለሁሉም ነገር ጸሎት መድሃኒት ነው

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን