It took me 34/36 years back . It’s was beautiful time . We really had a good time those who was teen that time . ❤️I miss all my class meet who was listen this in school on our recess time 😘🇪🇷
oh wow this brings back so many memories i went to pre school w/ his son and got to shake his hands when he came to pick him up wow love this song too..thanks for sharing
I was in love for the first time when this music came out. I would listen to it all day all night thinking that she would connect with me in spirit.The next morning I would go to her class and stare at her hoping that she would say something as if she could read my mind.Sweet old times!!!
I have been going through all this your experience I will take it as one of the luckiest person on our then generation so be proud of it the experience ...because there isn't like this currently in this generation .!!!!
ዋው በጣም የመወደው ዘፈን በተለይ ትልቅ እህቴን አሥታውሣታለሁ በዚህ ሙዚቃ ኑርልን አርጋሀኝ ወራሽ
አገሬን ጥዬ ስወጣ እናቴ ለኔ ማስታወሻ አርጋ የሰጠችኝ ዘፈን ነው አሁንበህይወት የለችም እንደው ዛሬ ትዝ አለችኝ እናት አለምዬ እምዬ
😭😔
እህቴ አይዞሽልኝ😢😢😢😢
ይሄን ዘፈንህን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ብቸኛ አደለውም ግን የሆነ ጓደኛ ነበረኝ ሁሌ የሚሰማው አሁን ካየሁት 6 አመት ሆነ ድጋሚ ባገኘው ደስ ይለኛል ሰፈር ስንቀይር ተራራቅን እኔም ስደቴ መጣው ዳግመኛ እንዳገኝህ ምኞቴ ነው
ታዳ ብቸኛ ካልሆንሽ ለምን ይብስሻል እኛ እናዳምዉጅ💔
አረግዬዬዬ የኔ አንደኛ የዘመኔ ቁንጮ ስወድህ ሳከብርህ ኑርልኝ እማይረሳ ልጅነቴ ወጣትነቴን ያሳለፉኩብህ ኡፉፉፉ እንዴት ሆድ እንዳስባስከኝ ዘመኑ ቁልጭ ብሎ ታየኝ ይሄ ዘፈን ሲወጣ የነበረው ቤተሰቤ፣ጓደኞቼ፣ትምህርትቤቴ፣ሰፈሬ አራትኪሎ እረ ምኑቅጡ እንኳንም የናንተ ትውልድ ሆንኩኝ።
የልብ ድምፃዊ ነው ረጅም እድሜ ከመልካም ጤና ጋር ይስጥልን
የፈጠራ ስስት የሌለበት ስራ፡፡የዜማዎቹ ብዛት በአሁኑ ጊዜ ለ3 ዘፈኖች ተሸንሽኖ ይሆን ነበር፡፡አረጌ ሁሌም ምርጥ ነህ፡፡
ድምጽክ ያምራል❤❤
እረ ኡፍፍፍፍፍፍ አረጋህኝዬ ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው
የሰዉ ልጅ ብቸኝነት የሚሰማዉ ከፈጣሪዉ ሲለይ ብቻነዉ
አረጋህኝ ውስጤ ነው ዘመን የማይሽራቸው ስራዎችህ ሁሌም ህያው ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ
ስውደውላኩልኝ
It took me 34/36 years back . It’s was beautiful time . We really had a good time those who was teen that time . ❤️I miss all my class meet who was listen this in school on our recess time 😘🇪🇷
አርጋሀኝ ወራሽ የእናቴ ማስታወሻ ነው ሙሉ ሙዚቃህ እድሜ ይስጥህ
Shika Shika KKK👍👍👍👍👍👍
ሀይ
እኔም ብቸኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ብቻ አይተወዉኝ እንጂ ከሰዉ ጨርሻለሁ
አይዞን
💔💔
oh wow this brings back so many memories
i went to pre school w/ his son and got to shake his hands when he came to pick him up
wow love this song too..thanks for sharing
woow ደስ የሚል ሙዚቃ ከአይምሮ የማይጠፋ
I like it
ምርጥ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
አረጋኸኝ አንድ ሌሊት ሙሉ የጨፈሪኩበት የሠላሳ ዓመት ትዝታዬ ነው ሠርግ ላይ
This music brought to me buck all the memories when I was teenager the best part of my life. God bless the legend from Eri....
ayzon tiztaw kebadi new
I was in love for the first time when this music came out. I would listen to it all day all night thinking that she would connect with me in spirit.The next morning I would go to her class and stare at her hoping that she would say something as if she could read my mind.Sweet old times!!!
I have been going through all this your experience I will take it as one of the luckiest person on our then generation so be proud of it the experience ...because there isn't like this currently in this generation .!!!!
ወይይይ እሄ ዘፈን ስሰማው ልጅነቴን አስታወስሰኝ ግን አሁን ብቸኛ ነኝ በጣም...10q u በናትህ♥
enim bichegam neg konjo
wiyi enes ahun agegnew eko
+Mame Gela arif new konjo ymechish
+Mame Gela arif new konjo
sami amesegnalew eshi
I love him so much thanks guys for sharing with me o my God I don't know what to say just I have to cry when I hear him
woooooooow በጣም አሪፍ ዘፈን ከአይምሮ የማይወጣ የማይረሣ
How
አረጋሀኝ እድሜህን አላህ ይባረከው ሁሉንም ሙዚቃህን በጣምነው የምወደው በተለይ ንፋስነውዘመደ በጣም በጣም ነው የምወደው ከሣኡድ አድናቃህ ነኝ
አረጋህኝዬ ዘፈኖችህ ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ እድሜህን ያቆይልኝ አስማ ከማል ከሱኡዲ የኔ ውድድድድድድድድነው ማደርግህ
መርጥ ስው በጣም ነው የምውድልህ
ይህ ዘፈን ሲወጣ የ 7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ የታተመው እኛ ቀበሌ Merkato ኤሌክትራ የሚባል ሙዚቃ ቤት ነበር long time story 35 years ago
በስደት ሀገር ላይ ያንተን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው የማ ለቅሰውኑርልን
Fantastic music Mr Aregahgn.
አረጋህኝ እወድሀለሁ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔስ ብቸኛ ነኝ እንደዛ እንዳላስጨፈረን በጊዜው ዛሬ ሁላችንም በያለንበት በየራሳችን ህይወት ስንኖር በህይወት ብቼኛ ባንሆንም በህይወት ያለንው በሌላ በኩል በአብሮአደግነንት ግን ብቼኛ ነን።ስለዚህ እኔ ብቾኛ ነኝ ህይወትን ገላጭ ነው።
God bless Arege with good health and wellness.
አቤት እንዴት እንደምወድህ የትምህርት ቤት ትዝታየ ነው የሚመጣብኝ
ይገርማል!
የዘፈን ቅኔ ክፋቱ ማለቴ ክፉ😃ዋቱ
ቅኔን እንደወርቅ ቀላጭ ብቻ አድርጎ ማ'ሥ'ፋቱ!! 😍
ምርጥ ሥራ አረጌ እርጅና በጥበቡ ድል የተቀናጀ ሙዚቃን የሚያከብር ነው
እፍስጥህ
አወ
ዕኅኅኅህ....እኔን! አሳዛኝ ነገር ነው!! ለማንኛውም ቆንጆ ስብስብ ነው!
አረጋህኝ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
Ager be nante neber agothe. God bless Ethiopia!
ያንተ ምርጥ ሙዚቃዎች እንደና እንፈልጋለን
አረግዬ እደሜና ጤና ተመኘው ዘፈን በእናተ ግዜ ቀረ
Abdo Sodanዝማሬ መላእክት ያሰማልን takiuu
Nice song 👌👍👏
መቼም የማይረሣ ሙዚቃዎችህ ሁሉ
አድናቂውነኝበጣምይመቼኛል
Your lovely music is one part of my life. Long live Aregie. Getnet Amdework
አድናቂህ ነኝ
Eritrean keren city (gezawereket) emayresa thanks brather
አረግዬበጣም የኔን የድሮዬንልጅነቴ በጣም በጣም ትዝአለኝ ሙዚቃ ማለት ይሄነው ሙዚቀኞች ከ30 አመት በታችያላችሁ አስቡበት
አረጋኽኝ ሙዚቃህ ሁሉ ቆንጆ ነው
እኔስ ብቸኛ ነኝ
እኔስ ብቸኛ ነኝ
ዘመድም የለኝ አለሁ የሚለኝ
ያዉም በስደት ብቸኛ ነኝ
እኔም በስድት አግር ብቼኛ ነኝ
💔💔
አይዞሽ ጥሎ የማይጥል የሞተልሽ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ካንቺ ጋር ነው የኔ ቆንጆ...
አረጌ እረፍት ስሆን እያዳመጥኩህ አንድያዬን ስወጣ ጥሩ አርጌ አደምጥሀለው አይ ዘፈን ቀረ ደሞ ከዘለል በላይ አሁን ነው መዝለል አረጌ ሆዴ❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም በጣም የሚመች ሙዝቃ ነው
እኔስብቸኛነኝ😢😢😢
I am from eritrea I like Ethiopian music only amharic music .you are not alon god with you men
love it aregahagn i love his clip
አረጋሀኛውራሸ።በጢሞ።አሪፍነው
Sweet memories all Ethiopians born 1970-80 can lost 🤒
ዋ ያደግዘመን፣ደስ ሲል
woow betam arif ye fikir tizeta new
i like aregsha ♥♥♥♥♥♥♥ tnxs
አረግዬ ስወድህኮ
የኔ ውድ እያለቀሥኩ ነው የማየው እናት አባቴ ተለያይተው አባቴ ተክዞ አስታውሠዋለሑ
woye hagery woye :) .... i missed us yedrowen tears. one day
ጀግና አርቲስት አቤት ድምፅ❤❤❤❤
Yap I am I officially Lonely.
ኡፍፍፍ ብቸኛ ነኝ ዘመድም የለኝ
የወደዱትን ማጣት እንዴት እንደሚከብድ!! የደረሰበት ያቀዋል።
ልቤ ላንተ እንጂ ለሌላ የለውም ቦታ
Sara S ሆድአታስብሰን
እኔም አለዉ
መሀመድ የኔ ነፋቅት
inem bichegna negn be saw hager uuuuuuuuuu betam kafegn
yamerll konjoo
☎👈✋😗😇
እፍፍፍፍፍ ብቸኝነት እር ምን አለ ይክ ስደት አይኑ በጠፍ ከብዙ ነገር አራቀኝ እኔስ ብቸኛ ነኝ ለኔስ ምርጥ በጣም
ere enem bchegna negn tleshiw ney esu endehon aymolam
የኔ አንደኛ እድሜና ጤና ይሥጥህ ዘፈኖችህሁሉ አንጀት ይበላሉ
በጣም. እናመሰግናለለን. የድሮ. ሙዚቃዉችን. በመጋበዝ. ትዝታ. አለብኝ
wow lijenetane nwe yemasetawesewe betame arefe zefeni nwe
Ya eheta mastawasha nah thanks
I love this. Ethiopian music forever!
Yena konjo betam yemechal musclew
አረጋህኝ እናቴን አስታወስከኝ በጣም ነበር የምትወድህ ሙሉውን ካሴት አብራ ነበር የምትዘፍነው አሁን ግን በህይወት የለችም እያይዋ ሁሌም እወድሻለሁ
እኔስ ብቸኛ ነኝ
ዘመድም የለኝ
እኔስ ብቸኛ ነኝ አለሁ የሚለኝ እህህህህህ ስደት አይኑ ይጥፍ
በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ
Bechagnnat betam yekabdal
ዘንድሮ በ2013 እያዳመጥኩ ነው🎧
my god ,lot of memories.
I like this guy... Is he still alive?
ይመቺህ አቦ
አርግዮ ሙዚቆውችህ በሙሉ ግዝና ዘመን የማይቀይራቸው ናቸው
Argrye
Argaye
Araye wirach
እኔም ብቸኛ ነበርኩ በዚያን ዘመን ከክ/ሃገር መጥቼ መነን 16ቀበሌ እነጋሽ አድማሴ ዘይት ፋብሪካ ፊትለፊት
Wow hod yasbisal way yesew hager yasengal
betam arif museka new
ዘፈንበናንተግዜቀረ
የእውነት ሆድ ባሰኝ ስለ ብቼኝነተ ግን አንድ ቀን መልስ አለው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር የስደት መጨረሻው ይሄ ነው
@WhipperJesus qq11
So atractive tizta
aster abara
Er
muziqa
Wow
Woooow batem aref musk gen enam becag nag
Who listen on 2020 ? Me 😀 arege
Me too
Where r ya ? 😆
ዋውውውውው
Wey love የኔ ውድ እስክትለያይ እጠብቃለው ካልሆነ ግን እስክሞት ድረስ ይሄን ዘፈን እያዳመጥኩ እኖራለው ግን የወሲብ ጓደኛ አለኝ በነገራችን ላይ ግን አንቺን የህይወት መጨረሻ ነሽ
ምን ማለት ነው
fitsum😂😂😂
best Artist
Tezetayen Kesekeskwu Aregye Long live !!!
ዋውይመችህአቦያምረል
የኔ አንደኛ ስወድህ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ....
ድድድድድድድድድድድ..
Cool song
ስወድዉ
betam new mewdeh edemin tyena yseteh
ክበርልኝ አበቴ
I love it
ሰዉ ሁሌብቻዬነዉ የሚለዉ ሰዉንስለሚያይነዉ በስደትም ቢሁን ሁሌ እግዜርስላለ ፈጣሪዉን ያመነ ብቸኛአይሁንም
እኔስ ብኀኛ ነኝ አረግዬ ስወድህ እድሜህን ያርዝምልን
የህ ዘፈን የወጣበትን አመተምህረት የሚነግረኝ
እባካችሁን ተባበሩን።
1982
yane konjoo enas bechegna negni.........
Uuuuuuuufffff yelib mideris muziqaa
lovely music