ከናቴ ጋር ተገናኘሁ ደስታዬ የምግዜም😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 458

  • @አሊማእሊ
    @አሊማእሊ 2 года назад +68

    የኔ እናት ልጅ ናቸው ደሞ እኮ እኔም ደህና ሆኘ አተም ደህና ሆናህ ተገናኘን መጤን ተገላገልኩ አሉ እፍፍፍፍፍ የኔስ አፈሩን ያቅልልሽ አማዬ ሁሌም በልቤ ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኢሉ-ደ8ዘ
      @ኢሉ-ደ8ዘ 2 года назад +1

      የአላህ አይዞሽ እህቴ 😭😭😭😭

    • @sumyea2880
      @sumyea2880 2 года назад +2

      አይዞሽ ማማዬ ሁላችንም ወደዛው ነን ዉድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eritreantiktokhabesha762
      @eritreantiktokhabesha762 2 года назад +1

      እፍፍፍፍ የኔ እህት አይዞሽ ሁላችንም ሀጅ ነን ዱአ አድርጊ😭🥺🥺🥺

    • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
      @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 2 года назад +2

      የኔ እህት አብሽሪ😥😥

    • @አገሬሰላምሺናፈቀኝ
      @አገሬሰላምሺናፈቀኝ 2 года назад +1

      አብሺሪ አላህይሶብርሺ

  • @Hነኝስደተኛዋ-h2s
    @Hነኝስደተኛዋ-h2s 2 года назад +26

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ
    እኔስ መች ነው የማገኝሽ ኡሚ የኔ ስስት😥😥😥😥
    ውድ ቤተሰቦቸ ናፍቆታችሁ ድፍት አርጎኛል አይይይይ ስደት😭😭😭

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 2 года назад +21

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ አወል ማሻአላህ እናትህ ገና ልጅ ናቸው አላህ ያቆይልህ እናትና አባት ያላችሁ እያሉ ተከባከቦቸው የነስ የሉም አላህ ይራህማቸው

    • @Ekram475
      @Ekram475 2 года назад +1

      አብሽሪልኝ እማ 🌺🌺🌺

    • @anshaabebe5510
      @anshaabebe5510 2 года назад +1

      አብሸረትክክልነሸእሰካሉመረዳት

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ቢንትየሱፍ1
      @ቢንትየሱፍ1 2 года назад

      አብሽሪ ዉደ

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 2 года назад +23

    የቱንም ያክል ሠዉ ርቆ ቢኖር በሂወት ካለ ይገናኛል አልሀምዱሊላህ ወዲማችን እንኳን ሠላም ገባህ የኛንም ቀን አላህ ያቅርብልን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +3

      ትክክክክክል እኛንም አላህ ያገናኝን

    • @mrymahmd8640
      @mrymahmd8640 2 года назад +1

      Mashallah mashallah

  • @digali3517
    @digali3517 2 года назад +18

    ክላስካሉ ልብ ያደማል እንኳን ደስ አላህ አወሌ የኔ እናት እንኳን ደስስ አላችሁ

    • @hayathaya4597
      @hayathaya4597 2 года назад

      ልቤ ተረበሸ እኔ እራሡ

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ማሻአላህ አወል ማዘርህ ገና ወጣት ናቸው እንኳን አላህ በሠላም አገናኛችሁ አይ እናት ክፉአይንካት ብናገባ ብንወልድ ብናረጂ ለእናቶቻችን እኮ እኛ ልጆቻቸው ሁሌየም ህፃንነን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mari❤

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    _እናትህ ልጅ ናችው ማሻ አላህ መክያስ አሉ 😘😘😍😍የናቶቻችንን እድሜ ያስርዝምልን ያረብ_

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 2 года назад +6

    😢😢😢😢 የኔሥ ተራ መቸ ይሆን እማየን እቅፍ አድርጌ የምሥማት አወሌ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልህ ሚሚየ 😍😍😍😍😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mari❤

  • @sumeya8365
    @sumeya8365 2 года назад +4

    ታድላችሁል እናትህ ጋር በስላም እኩዋንም ተገናኛችሁ እኔግን በጣምነው ያለቀስኩት
    ለኔም ዱአአድርጉልኝ እናቴን ጀነት እዳገናኝን

    • @awelo6570
      @awelo6570  2 года назад

      ያረቢ የኔ እህት አይዞሽ

  • @yousuf9041
    @yousuf9041 2 года назад +19

    መኬያ የታለች አለች የኔ እናት 😍😍😍

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 2 года назад +2

      ሳኡድነችእኮ እማ እሷአልሄደችም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yousuf9041
      @yousuf9041 2 года назад

      እሽ

    • @semusemu914
      @semusemu914 2 года назад

      የኔ ሚስኪ እናት

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 года назад +6

    አይእናት ለእናቶቻችን እድሜናጤና ይስጥልን እኳንበሰላምተገናኘህ ከበተሰብጋ አወሌ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    የኔ አናት እፍፍፍ
    😭😭😭😭😭😭
    እናት አወሌ በል ለእና
    ትህ ጡሩ ስጦታ ስጣቸው

  • @somaiaan3664
    @somaiaan3664 2 года назад +7

    እደዚች አይነት ሀገር እያለን እዚህ መቃበል ሀገሬ ሁሌም ይመርብሺ ሰላምሺም ይብዛ

  • @ሶፊውሎ
    @ሶፊውሎ 2 года назад +7

    መገን እናት 😭 እስኪ ለኛም ዱአ አረጉልን በሰላም እንዲንገናኘ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ እኳን ሰላም ገባህ የኔ እናት አልሃምዱሊላህ ውድ ያገሬ ልጆች አላህ በሰላም ከቤተሰቦቸችን ይደብለቀን ያረብ 😥😥😥

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 года назад +1

    መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ እኳንደስ ያለሕ ወድማችን ደስታሕ ደስታችንነው

  • @ኬኳነኝየአዳሜልጂ
    @ኬኳነኝየአዳሜልጂ 2 года назад +17

    ለቀጣይ አመት ካልሞትኩኝ እኔም ቤተሰቦቸን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኝኝኝ

  • @እማ-ዘ1ተ
    @እማ-ዘ1ተ 2 года назад +12

    ደስስ ስትሉ እኮ መጣህ አሉ እማዬ እኔስ መች ነው መጥቸእቅፍ ማርግሽ እንዲህ😍

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho 5 месяцев назад

    እናቴንያየሁ ነውየመሠለኝ አላህ እድሜናጤና ይስጣቸው የኔውድእናት ❤❤❤❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 2 года назад +1

    የኔ እናት እናት ለልጆ ቢወልድም ቢያገባም ሀሣብ አይተዋትም እናትን

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    እኔም 3 ወር ነው የቀረኝ ከቤተሰቦቼ ገር ልገነኝ
    እስኪ አላህ በሰለም።የድርስሽ በሉኝ
    እነንታንም አላህ በሰለም የድርሰቹ

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኘህ ወንድሜ አወል

  • @-mekditube8912
    @-mekditube8912 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል አወል ገባህ ፈጣሪ ይመስገን በደስታ ሰብስክራይብ አረኩህ የሰው ደስታ የሚያስደስታቺ በላይክ

  • @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
    @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 2 года назад

    እካን ደስስስ አለህ ውድም አውል ወላሂ ሁሌ አስብህ ነበር የመክያ እራሱ ሁሌ እየጠየካት አላህ ከልጅህ እዳገናኝህ ሁሉ ከሚስትህም ያገናኝህና ደስታህ ሙሉ ያርግልህ

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 2 года назад +1

    ማሻአላህ አወሌ እኳን በሰላም ተገናኝህ ደስ ይላል

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 2 года назад

    አወሌ ወንድሜ ማሻ አላህ እንኳና በሠላማ ከቤተሠቦችህግ ተገናኘህ ....ወይ ትዝታ

  • @hussenadem1549
    @hussenadem1549 2 года назад

    እንኳን ላገርህ አበቃህ አወሌ ወንድሜዋ አልሀምዱሊላህ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад

    ትማሰላላችሁ አወል እኳንበሰላምገባህ

  • @عامرأبووضاح-ق7س
    @عامرأبووضاح-ق7س 2 года назад

    Awol enquan dena gebak gin besint ametih yagegnehatin enatihin egruaun ♥ neber mesam Enat enat

  • @eizukamelitube9882
    @eizukamelitube9882 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላህ እኳን ለሀገርህ አበቃህ ማሻአላህ እናትህ ገና ልጂ ናቸዉ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc 2 года назад +1

    እናት ታለች ሁሉም ያምራል

  • @fatimaab4760
    @fatimaab4760 2 года назад

    አወል አልሀምዱሊላ እኮን ለሀገርህ አበቃህ እኮን ደስ አለህ

  • @kram2502
    @kram2502 2 года назад

    ታላቅ እህትህ ነው የምመስለው ማሻአላህ ልጂናቸው

  • @ፋፊቢንትሁሤን
    @ፋፊቢንትሁሤን 2 года назад +2

    መሻአላህ እንኳን በሠላም እናትህ ጋ ተገናኘህ ኮመንት መፃፍ አልወድም የመጀመሪያየ ስፅፍ እናታቸዉ ጋ ሁነዉ ሳይ እባየ ይፈሳል እኔም ይህች ቀን ትናፍቀኛለይ ኡሚ በጣም ናፍቃኛለይ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እናቴን ካየሆት አስር አመቴ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 года назад

    የኔ እናት እረጅም እድሜ አሊህ ይስጠወት

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 2 года назад

    ማሻ አላህ አወል ደስ ስሲል

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ማሻአላ አቡ ከውስረ በቅረቡ ደግሞ መክያጋ ያረብ አንራችሁ እንያችሁ

  • @tobu7509
    @tobu7509 2 года назад +2

    ማሻአላህ እንኳንበሰላም ተገናኛችሁ ኡፍፍፍፍፍ ከቶመጣህሲሉ 😭😭😭😭እደትእዳለቀስኩ እኔምሳልሞት ተገናኘንአሉ😭😭😭😭😭

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 года назад

    ማሻአላህ አወሌ ያገሬልጅ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችህጋ ተገናኘህ ለእናትህ ለደሴ እንኳን ደስአለሽ በልልኝ አልሀምዲሊላህ ያለሰው ይገናኛል

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 2 года назад

    Alhamdulilah alhamdulilah enkuwan beselam gebah wendeme

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +2

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦቺህ ጋርተገናኘህ ወንድም እኛንም አላህ ለዝህቀን ያብቃን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @hayatshifaw2923
      @hayatshifaw2923 2 года назад

      @@seaditube-lz2zu እሺ

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube453 2 года назад +1

    ማሻ አላህ እናትህ ቆንጆ ናቸው ሺ አመት ይኑሩል

  • @seadayimam3977
    @seadayimam3977 2 года назад

    እንኳን ደስ አለህ አወል በአፋያ ሁነህ ቤተሰበችህን በማግኘትህ

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 года назад

    መኪዬ ቆንጆዬ አማት አለችሸ የኔ ወርቅ😍😍😍

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 года назад +1

    እናቶልጀናት ማሻአላህ

  • @mineweradem2659
    @mineweradem2659 2 года назад

    አወልየ አክሥቴን አሣየኸኝ ማሻአላህ እኳን ሠላም ተገናኘህ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +1

    ማሻአላህ እኳን ደሥአለህ ወድሜ 💐💐💐💐

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit 2 года назад

    Mashallah awel enkuwan beselam kebetesebochih tekelakelk

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +1

    አቦሌ መሸአላሕ እናትሕ ልጅ ናቸው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እናትን እደጂ ማገኘት በላይ ማን ያስደስታል እኔም እናቴን እና አባቴን እዳገናኚኚ አላህን ምን ጊዜም ከምለምነው ነኚ

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад +2

    ማሻአላህ አወሌ ጠክርህ ሀገርህላይ ሥራ መኪንም አላህ በሠላም ላገርዋ ያብቃት ሥደት ይብቃ እጀራ በወጥጅ በወርቅ አይበላም

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 года назад

    ወይይይይ መታደል እንኮን ደስ አለህ ወደም

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc 2 года назад

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ተገናኘህ

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 года назад

    እምየ. አትጠገብ. እድምና ጤና ለናቶች.

  • @አህመድሰይድ-በ3ቸ
    @አህመድሰይድ-በ3ቸ 2 года назад

    አወሌዋ እንኳን በሰላም ገባህ

  • @ewwe1433
    @ewwe1433 2 года назад

    ማሻላህ መጣህ አሉ ሚጤ ተገላገለለ አሉ ኢሳ እናት ትለያለች እኔስ መሸይሁን እማገኛሽ እማ

  • @hawahawa4483
    @hawahawa4483 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አወሌ የአላህ አሳዘኑኝ ደህና ብንሆን ተገናኘን፣አሉ፣😭😭😭😭

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Mነኝየመካነሠላምዋ
    @Mነኝየመካነሠላምዋ 2 года назад

    ማሻአላህ ወንድም እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለናቶች

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 2 года назад

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስአለህ ስንቱ በስደት በተሰብ ተነጥቋል እንድህ በሰላም ስትገናኙ በጣምነው ሚያስደስተው

  • @امبلال-ي7ز
    @امبلال-ي7ز 2 года назад

    ማሻአላህእንኳንደስያለህከቤተስቦችጋርያገናኘህጌታ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 2 года назад

    ማሻአላህ አዉሌ እንኳን በሰላም ለዚህ በቃህ🥰🥰🥰🥰

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад

    ማሻ አላህ እናቲቱ ልጂ ናት ልጁ አርጂታል

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 года назад

    አይዞሺ ማምየ

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 2 года назад

    የኔ እናት ወላሂ አስለቀሰችኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ እንኳንም በሰላም በሰላም ተገናኛችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @toyapamohamed2303
    @toyapamohamed2303 2 года назад

    የኔ እናት ማሻአላህ 🌹🌹

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዠ6ኘ

    አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም አገናኝህ ሁላችንንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦችችንጋር ያገናኘን ያረብ

  • @kedramohammed7121
    @kedramohammed7121 2 года назад

    አገራችንን ስላሳየህን ደስ ብሎናል

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 года назад

    የትነው🙆ሀገሩ የማቀውመሰለኝ ማሻአላህ

  • @banmbanm4890
    @banmbanm4890 2 года назад

    እፍፍፍ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ አናት ከቶ መጣህ ስትል

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    አልሀምድል እኮን ስላም ገባህ

  • @ኡሙዚያድ
    @ኡሙዚያድ 2 года назад

    የኔ እናት ደስስስስስስስስ ስሉ ወላሂ አሏህ እኛንም ያገናኘን

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад

    ማሽ አላህ መች ይሆንብከቤተስብ ጋር የምንገናኘው እኮን ደስ ያለህ አወሌ

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 2 года назад

    እኛሥምቼንውተራውየሚድርሠን
    እናትህንያቁይልህ👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    ኢላህ የእማ ነገር አዳራ ያርብ

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ 2 года назад

    አላህምዲሊላህ ወዲሜ እኮን በሰላምገባህ መኪዬ በይሰዳሰዳበይበት✈️

    • @awelo6570
      @awelo6570  2 года назад

      አይቀርም 😍😍

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 4 месяца назад

    ለናቶቺቸንእድሜናጤና❤❤

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 года назад

    ማሻ አላህ እናትህ ልጂናት

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 2 года назад

    እንኳን ድስ. አለህ. ወድም.

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад

    ያውም ትልቁምጥ የኔ እናት የኔማር ልጂ ያለ ልጂ አክለ ይላሉ አማት እናት ነኚ አለሁ ክተባለ አልሀምዱሊላህ እረቢላአለሚን ምስጋና ይገባው ላደየ ኸፉሩ ረሂም የሆክ አምሳያ የለለው☝☝✅✅

  • @የተውሂድተማሪነኝቅድሚያለ

    ማሻ አላህ ያረቢ እፍፍፍፍ እኔም ናፍቆኛል የመጀምምሪያ ነኝ አይቸ እመለሳለው

  • @ጃማዴጎሎዮቱብ
    @ጃማዴጎሎዮቱብ 2 года назад

    አወል እንኳ ለሀገረክ አበቃህ ማሺአላህ ዴሥብሎኛ ለሀገረህ ሥላበቃህ ማዘረህ ልጅናት እድሜጤና ለናቶቻችን ያረብ ለቀረቱ ነሰሩን ያቅረብላቸውየተዋቢ ያአዚዚ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад

    ማሻላህ ወጣት እናት አለክ

  • @አላህከሪም-ፈ1ከ
    @አላህከሪም-ፈ1ከ 2 года назад

    እንኳን ደስ አለህ አወሌ

  • @sumiya7718
    @sumiya7718 2 года назад

    መሻአላህ የአሻልጆች ናቸው ደሴ የኔ እናት

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 2 года назад

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 2 года назад +1

    የኔውድ አይእናት እረሜናጤና ልናቶች

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 года назад

    እኳን ሰላም ገባህ አልሀምዱሊላህ

  • @fatimahussen-pl7pc
    @fatimahussen-pl7pc Год назад

    አሠላሙ አለይኩም አወል እንደትነህ በሰላም መጣህ ማሽ አላህ

  • @medinaali4197
    @medinaali4197 2 года назад

    ማአላህ ያገሬልጅ ናች

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 года назад

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ
    ቆይ እናተ ተገናኝታችሁ እየተቃቀፋችሁ ነው ያየሁት እኔ ምን አስለሸሠኝ ፦፦ ግን በጣም ቤተሠቦቼን ናፋቃለሁ

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 года назад +2

    እንኳን በሰላም ትገናኛችሁ 💐

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 года назад +5

    እናቶች ሳይ አልቅሼ አልቅሽ ይለኛል እናቴ ስታየኝ የሚታያትን ዴስታ እያየሁ ነውመሰል

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ 2 года назад

    መሻአላሕ አወልየ እናትሕ ልጅ ናቸው መንታ ትመስላላችሑ አተና እሷ እኔም አዳሜ ባይኑ ጎራ ነኝ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 2 года назад

    የኔከርታታ አላህይጥብቅልን

  • @ዜዷነኝየወድሞቸተናሽ

    የኔ እናት መሸአሏህ

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад

    ማሻ አለህ እኳን በሠላም ገባክ

  • @Selamne
    @Selamne 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ውንድሜ አወል 🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺

  • @saudimsaudi3817
    @saudimsaudi3817 2 года назад

    ሁላችንንም በሰላም ለመገናኘት ያብቃን አንተንም እንኳን ለዚህ ያበቃህ ከችግር በኋላ በርግጥም ምቾት አለ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @gdhhjx986
    @gdhhjx986 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላ ያረብ እኛም በሰው ሀገር ያለን በሙሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ይደብልቀን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 года назад

    የኔናት ማንእንደምየ አይይደሥይላል ወላሂ እረጂም እዲሚ ለነምየ ያረቢ እንኮን ስላም ተገናኘህ ወንዲም እኛንም ለዝህ ያብቃን ያረብ