MK TV ኒቆዲሞስ | "ዘፈን ኃጢአት ነውን?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 106

  • @ይቱብ-ዸ2ዀ
    @ይቱብ-ዸ2ዀ 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @MahiletNurga-h6l
    @MahiletNurga-h6l Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚ በኃላ እራሴን አሸንፈዋለው አላዳምጥም

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር እህታችን እናመሰግናለን

  • @BbB-qd7ve
    @BbB-qd7ve 3 года назад +3

    የ በሀል ዘፈን የተባለው እያደገ አሁን ወደምንለው መጥፎ ዘፈኖች የሚያደርስ ይመስለኛል ሐይማኖቱ ጥብቅ የሆነ ሰው ለ ዘፈን ቦታ አይሰጥም። የ ሰርግ የታቦት ሽኝት የተባለውንም መዝሙራዊ እንዲሆኑ ቢሰራ ምዕመኑም ቢማር ዘፈንን እየተወ ይመጣል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ !

  • @solanotube1730
    @solanotube1730 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡
    ሰጀመር ሰው የተፈጠረው ለምንድነው? እግዚሐብሔርን ለማመስገን ብቻ እኮ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡ " ብንኖር ለእግዚሐብሔር ነው ብንሞትም ለእግዚሐብሔር ነው"

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 3 года назад +3

    ገላትያ 5:21 ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያት የማይገባ ነው ካለ እንዴት ነው ዘፈንን ብቻውን ቅዱስ ለማድረግ አባታችን የሚታገሉት? ሌላ ቦታ ደግሞ “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3
    ስለዚህ መልሱ ቀላል ነው። ዘፈን ኃጢአት ነው ይበሉን ጨክነው።

  • @aw3693
    @aw3693 3 года назад +23

    ሀጥያት ነው አከተመ ።ሀጥያት አደለም እየተባለ ኦርቶዶክስ መሰደብ የለባትም።

    • @MahiletNurga-h6l
      @MahiletNurga-h6l Год назад +1

      አው ለዝሙት ያነሳሳል በትክክል

  • @HS-wy8yl
    @HS-wy8yl 3 года назад +4

    በየትኛውም ደስታ ክብር፣ ምሰጋና፣ ውዳሴ የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው። በሁሉ አመስግኑ ተብሎ የለምን። አንደበትን የፈጠረው እርሱ እግዚአብሔር ነውና ደግሞም ቀኑ ቀርቧል። ኢየሱስ ይመጣል።

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 6 месяцев назад

    ቃለህይውትን ያስማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @2yeshi12
    @2yeshi12 3 года назад +1

    ማኅበረ ቅዱሳንን በጣም እከታተላለሁ ብዙ ጥያቄወቼም ተመልሰዉልኛል ግን ይሔ መልስ ምንም አልገባኝም የዚህ ዘመን ሰው እንኳን ሀጥያት አይደለም ተብሎ እንዲያዉም እሚታወቅ ነው እባካችሁ ድጋሚ ይመለስልን!!!!

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 года назад +4

    ኮሜንታተሮች ልብ ብላችሁ አድምጡ መምህር የተናገረውን በደንብ አዳምጡ ደርሶ መምህር አትሁኑ እየገለፀ ያለው አንድም ቅዱስ ዳዊት ከተናገረው ሌላው ደሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ እያብራራ ነው ያለው እናተ ሀጢያት ነው ብላችሁ ብታምኑ ብዙ የሚቀራቸው የደረሳችሁበት ያልደረሱ አሉ በጎውን ተቀበሉ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርቺ እህታችን

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 3 года назад

      Lk neh wendme atrun zelek adrgo metater slalebet enji bzu linesu michlu negeroch alu yann glth kemareg ylk mekelkeln temerach yetederege ymeslegnal bebetecrstian astemro

  • @YohannesAberaMengist
    @YohannesAberaMengist 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን,
    ማብራሪያው ግን በቂ አይመስለኝም.

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +4

    ለሰው የሚዘፍን ኃጢያት ነዉ ለእግዚአብሔር ለርሱመዘመር ❤

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 3 года назад +9

    ብዙ እንደምትለፋ እናቃለን ...ይሔ መልስ ይቀረዋል ኘሮግሪሙን ሳታዪ ነው መሰለኝ ያቀረባችሁት በቀጣይ ክፍል ይስተካከል...ለሐጢአት ስንት ጥቅስ ሚጠበቅ አለ ግድ ይታረም ...

  • @ሠናይትዘኦርቶዶክስተዋሕዶ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እናመስግናለን መምህር
    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад +12

    ይሄ ትምህርት ማብራሪያ ይገባዋል ምንም አልገባኝ ሲቀጥል ዘፈን ሀጢያት ነዉ ጭፈራ መጠጥ ዝላይ አለዉ

    • @efratatube286
      @efratatube286 2 года назад

      እውነት ነው ፈጽሞ ሀጢያት ነው 100% ሀጢያት ነው ዘፈን !!!

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 года назад +1

      እኔም ትምህርት አገኛለሁ ብዬ ገብቼ እንደውም ግራ ገብቶኝ ነው የወጣሁት።

  • @selambirsh5161
    @selambirsh5161 3 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፤ ግን ይሄ ጥያቄ በድጋሚ ማብራሪያ ቢስጥበት ጥሩ ይመስለኛል ፤ እኔ እንደተረዳሁት መልዕክቱ ጥሩ ከሆነ ዘፈን ሀጥያት አይደለም ወደሚለው ነው ያዘነበለብኝ፤ ሌላው ጋዘጠኛዋ ምናልባት አልታወቀሽ ይሆናል ቆጣ ትያለሽ በመሃልም ሃሳብ ታቋርጫለሽ ይሄ ጥሩ አይደለም፤ በተረፈ መሃበረ ቅዱሳን ወንጌልን ለኛ ለማዳረስ ለምታደርጉት ጥረት እናመስግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እምዬኦርቶዶክስ
    @እምዬኦርቶዶክስ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። እህት አትቸኩይ ቀስ በይ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 года назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

  • @Ethiomen1
    @Ethiomen1 2 года назад +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በተለይ ለዚ ዘመን ኦርቶዶክስዊ ወጣት ፈተና እየሆነ ያለው ዘፈን ነው ታድያ እንዴት ሀጢያት ላይሆን ይችላል? ከእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ውጪ የሆነ ሁሉ ሀጥያት ነው በዚ ዘመን ለእመቤታችን ከሚገባት ክብር ይልቅ ለአንዲት ተራ ሴት ሲያዜሙ ይታያል ስለዚህበጣም ወሳኝ ርዕስ ስለሆነሌላ አባት እና ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈለግ ጥሩ ይመስለኛል የቀረበው በጣም አወዛጋቢ ነው

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 3 года назад +6

    ስጋን ለማስደሰት የሚዘፈን ዘፈን ሃጢያት ነው የሚሉ ይመስላል ሲጀመር ዘፈን ሁሉ ስጋን ብቻ የሚያስደስት እንጂ እግዚአብሔርን መች ያከብራል?

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +1

      ለሀገር የሚዘፈንአለ ለፍቅር አለ

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 3 года назад +1

      አንች በደንብ አዳምጪ

  • @mahlet7858
    @mahlet7858 3 года назад +3

    ❓ይኼ ቃለ መጠይቅ ተገምግሞ ነው ግን ለተመልካች ይፋ የሆነው❓

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።

  • @getanehborgane352
    @getanehborgane352 3 года назад

    ለሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንደኔ ግራ ያጋባል የኛ ሰው

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад

    Amen Sele Qalu Yeqalu Balebat Qidus
    Egzabihar Amlak Semu Befetret Adebet
    Hulu Yekber Ytemesgen Yihun Amen(3)🙏
    Qidus Qalun Lastemirun Abatahyn💐👏
    Egzabihar Amlak🙏Yehywetin Qal Yasemaln
    Bedima Betsga Betana Yawoyilen Amen(3)🙏
    Eigam Yseminewn Qidus Qal Egzabihar Amlak🙏Belebonahyn Tselit Yasadirbin Amen Amen Amen(3)🙏

  • @mesiferenjo7952
    @mesiferenjo7952 3 года назад +7

    ጥሩ ግን ትንሽ ማብራራያው ግልጽነት ያንሰዋል የተደጋገመ ሀሳብ አለው
    እህታችን አጠያየቅሽ ትንሽ ቁጣ ክርክር አዘል ይመስላል

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @matikarik1487
    @matikarik1487 3 года назад +3

    ማህበረ ቅዱሳን አላማችሁ ሰውን ለማስተማር እስከሆነ ድረስ አንድም እንኳን ከኦርቶዶክስ እምነት የወጣ ሐሳብ የሚናገር ማንም ቢሆን ፕሮግራሙን ማስተላለፍ የለባችሁም ያንን አይቶ ብዙ ሰው ይስታልና

  • @medimedi914
    @medimedi914 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 3 года назад +1

    እግዚአብሔርን አለማመስገን ሀጥያት ነው ለማመስገን ደሞ ድምጽ መውጣት ወይም ማንጎራጎር ወይም መዝፈን ይኖርብናል

  • @abiegechere7220
    @abiegechere7220 3 года назад +1

    Wegenoche, zefen hatiat new!!! Le Igziabher kibr inzemr!!! Ilil inbel

  • @ashenafidebissa240
    @ashenafidebissa240 2 года назад +2

    ሀጥያት ነው ። ምንም ማስታመም አይገባም ዘፈን እኮ ማለት ሰዎችን ማሞካሸት ማመስገን ማለት ነው ፀሀዬነሽ ፣ብርሀኔ ነሽ ፣ያለ አንቺ አልኖርም እያሉ እየዘፈኑ ከዚህ በላይ ሀጥያት አለ ወይ ፀሀይም ብርሀንም ክርስቶስ ነው የማንኖረውም ያለ ክርስቶስ ነው። ዳዊት ደግሞም እግዚብሔርን በዘፈን አመስግኑት ካለ በኋላ በከበሮ ፣በበገና ፣ በመሰንቆ እንዲሁም በፀናፅል ይላል ያ ማለት ስለመዝሙር እያወራ እንጂ የክፉ መናፍስት መሰብሰቢያ አለማዊን ዘፈን አይደለም ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስ ዘፈንንም ዘፋኝነትንም አትፈቅድም።።።

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Год назад

    ምናለ በዚህ ጉዳይ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌን ብትጋብዙልን? ይህ ማብራሪያ ይበልጥ ነው ግራ ያጋባን።ስለዚህ ጥሩ መልእክት ይኑረው እንጅ ዘፈን ማዳመጥ ይፈቀዳል እያሉን እኮ ነው መምህሩ!?

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    ዘፈን ዘፈን ነው ዘፈንም ኃጢአት ነው እስከ ዛሬ በተማርኩት እና በተረዳሁት መሰረት :: መምህር ደግሞ ኃጢአትም የሚሆን ኃጢአትም የማይሆን ዘፈን አለ እያሉ ነው ከይቅርታ ጋር ይህ ስብከት አልገባኝም ግራ ያጋባል ግልጽ ብታደርጉልን

    • @wegenemitiku7604
      @wegenemitiku7604 3 года назад

      ስሙን በዘፈን ያመስግኑ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት።
      መዝሙረ ዳዊት 149 : 3

    • @ተሜው7
      @ተሜው7 3 года назад

      እሄ በጣም የሳተ ሰውንም የሚያስት ያልተማረ ሰው ነው:: ማንኛውም ዘፈን እና ዘፋኝነት ሀጢያት

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      ሌሎቹም ሲሉ ሰምቻለሁ የሀጥያትና የፂርቅ ዘፈን ብለዉ ዲያቆን ዮርዳኖስ ጉዲ ስማ አባቴ

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 3 года назад +1

      እጅግ በጣም ግራ ያጋባል። ገላትያ 5:21 ላይ ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ካለ ምንድነው ማሞዳሞድ? ዘፈን ኃጢአት ነው። “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3

  • @geraworkamare5180
    @geraworkamare5180 25 дней назад

    ለምንድን ነው በሚገባን አገላለፅ ማይነግሩን?ዘፈን ማውጣት እፈልጋለሁ
    የጣኦት አምልኮ ስርዓት አላደርግም
    እችላለሁ ወይስ አልችልም?ይመልሱልኝ

  • @awekedelelegn2925
    @awekedelelegn2925 2 года назад

    lehulum gize alewu .............................................. kemetechet arkken na teraken techebachi mereja yizen enkreb.

  • @matikarik1487
    @matikarik1487 3 года назад +8

    ይሔ ምንም የኦርቶዶክስ ትምህርት አይደለም
    የባሕል ዘፈንም ሆነ ጭፈራ÷ የሰርግ ዘፈንም ቢሆን ሃጢያት መሆኑ የታወቀ ነው

  • @abiyteshome9194
    @abiyteshome9194 3 года назад

    Thank you so much

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 3 года назад +2

    ጥሩ መልስነው ነገር ግን ከይቅርታ ጋር አጠያየቅሽ ጥሩ አይደለም ማለትም ጥሩ ንግግር ሲያደርግ የራስሽ ፍላጎት ይመስል ጣልቃ ትገቢያለሽ ይህም ስል እኔ የተሰማኝን ነው 👌

    • @ተሜው7
      @ተሜው7 3 года назад

      እውነቱዋን ነው ምክንያቱም በትክክል እየመለሰ ስላልነበረ:: እኔ ብሆን እንደውም ተሳስተሀል ነበረ ምለው

  • @yenanardos
    @yenanardos 3 года назад

    ስለዚህ በሰርግ ላይ የሚዘፈኑ ዘፈኖች ሀጢያት አይደሉም ማለት ነዉ? የሚጠቀሙአቸዉ መሳሪያስ? በጣም ግራ ያጋባል

    • @yenanardos
      @yenanardos 3 года назад

      መናፍቃን በተለያየ የባህላዊ ዘፈኖች መዝሙር ነዉ ብለዉ የሚያቀርብት ልክ ነዉ ማለት ነዉ

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 3 года назад +7

    አረ በማርያም ባይሆን ኖሮ ራሱ ለዘፈን ከማድላት ፕሮገራሙ ባይቀርብ ይሻል ነበር. እኔ ራሱ የዛሬ 3 አመት ዘፈን ኃጥያት ነው ብዬ ስላመንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሰንበት ት/ቤት ራሱ ልመዘገብ የቻልኩት. እኔ እንደራሴ እስቲ አንድ መነጽር ላስቀምጥ ብዙ ጊዜ ሚመጣብኝ. እስኪ መንፈሳዊ ምትሉት የበረታ የእግዚአብሔር ሰው ዘፋኝ ቢሆንና በተመሳሳይ የዘፈን አልበም እያወጣም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆኖም አስቡት እስኪ. በፈለገ ጥቅስ ይህንን ነገር ልቦናጩ ይቀበለዋል? እባካቹ እስቲ በአብነቱ ትምህርት ብዙ የቆየ ሰው እንደነ አባ ገብረ ኪዳን አይነት መምህር ጋብዛቹ ጠይቁልን. ይሄ ጭራሽ በቁኣፍ ያለውን ነው የሚያሸሸው. አመሰግናለው

  • @nigusekelelew4830
    @nigusekelelew4830 2 года назад

    1. የዘፈን ዓይነቶች አሉት እያሉን ነው መምህር??
    ታቦት ለማጀብ እየተዘፈነ ቢታጀብ ሀጢአት አይደለም ነው??

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @BbB-qd7ve
    @BbB-qd7ve 3 года назад

    ስለዚህ መናፍቃን መዝሙር ብለው የሚጨፍሩት እንዴት ሊታይ ነው?? ክብረት ይስጥልኝ !!

  • @emebetemebet704
    @emebetemebet704 3 года назад

    Qelhiot hiwot yasemaln mamihir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 2 года назад

    i couldn't understand it is all confusing , i couldn't not make up my mind about listening music music after this show . i mean your guest teacher it difficult to understand his point and please invite some one regarding this topic.

  • @ቱቱጎዳና
    @ቱቱጎዳና 3 года назад

    ገላትያ ፭፥፪፩ የሥጋ ፍሬዎች ሲል ሐጢአት መሆኑ አይደለንም?

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 года назад +1

    እንዴት ነው ነገሩ ለምን እንዲህ እንደፈራችሁት አላውቅም ዘፈን ሀጢያት ነው ሐጢያት ነው ለምንድነው እምታቆለጳጵሱት በደስታም ሆነ በሐዘን ቤተክርስቲያን የራስዋ የሆነ ዜማ አላት ታዲያ ለምንድነው በአለም ለደስታ ለሐገር የሚዘፈን ሀጢያት የማይሆነው እግዚአብሔር ይከብርበታልዴ አቅራቢዋ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም የምንለው
    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
    - ገላትያ 5፥21
    በዘልማድ ሳይሆን በቃሉ መሰረት ነው ይሔ ትምህርት ከዚህ ገፅ ላይ ቢነሳ ጥሩ ነው ምንም አልተብራራም እንዴውም ሰዎች የደስታ ነው የሐገር ነው እያሉ ዘፈንን እንዲለማመዱት ያደርጋል

  • @ashuuma9520
    @ashuuma9520 2 года назад

    ምናለ በዚህ ጉዳይ ሻል ያሉ አያሌ መምህራን እያሉ ምንም መልሱ አልተመቸኝም ጭራሽ ከዘፈን ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ሚስጥራት አለ ማለትስ ምን ማለት ነው ካልቻላችሁ አታቅርቡ ካዘጋጃችሁ ደሞ ብዙ ሊቃውንት አሉ ጠይቁ ያለዛ አታምታቱ

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 3 года назад +5

    ምነውፈራችሁት፣አውነቱንተነግርከመሽበትማደረ፣አይሻልምፀሀፍቅዱስ፣ዘፋኝመግስተስማያት፣አይገባምተብሎል፣እባካችሁአታጥፍንሰለግዛአብሔብላችሁ

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @wegenemitiku7604
      @wegenemitiku7604 3 года назад

      ስሙን በዘፈን ያመስግኑ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት።
      መዝሙረ ዳዊት 149 : 3

    • @wandimagegngirma884
      @wandimagegngirma884 3 года назад +1

      @@wegenemitiku7604 ye geezu ,methaf yemelew "sebhwo le egzeabhere be kebero webe tefset" new yemelew tergumu "egzehabern be keberona be desta amesgnut " new yemelew.. seleze atsasatu zefen 100% hatyat new

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад +2

    ዘፈን ሀጢያት ነው ግን መዝሙረ ዳዊት ላይ ዘፈን ተብሎ ተጠቅሷል

    • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
      @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 года назад +2

      የኔ እህት አሳ ይበላል አበላም ብለው ለአንድ አባት ጭያቄ አከረቡለት ያም አባ ልጅ አሳ ስጋ አይደለም አትክልት ነው ካልህ ብላው ብለው መለሱት ይባላል
      እህቴ በአድስ ኪዳን ደግም ገላትያ 5/21 ላይ ምን ይላል አንብቢው እህቴ

    • @wandimagegngirma884
      @wandimagegngirma884 3 года назад +3

      ye geezu ,methaf yemelew "sebhwo le egzeabhere be kebero webe tefset" new yemelew tergumu "egzehabern be keberona be desta amesgnut " new yemelew.. seleze atsasatu zefen 100% hatyat new

    • @matikarik1487
      @matikarik1487 3 года назад +1

      Yeatereguagom chgr enji mezmur lemalet nw

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 3 года назад

    እእንዴ ምን አይነት ማብራሪያ ነው ቤተክርስቲያን እየነደደች ልጆቿ እየታረዱ ነጻ በወጣች ቤተክርስቲያን ላይ ነው ያለነው ማልት አይከብድም ድሞስ የቤተክርስቲያኗ ተጋድሎ የሚያበቃው ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ እንጂ አሁን ነው እንዴ ይሄ የማይጠበቅ የሚያሳዝን መልስ ነው

  • @-yididyatube7751
    @-yididyatube7751 2 года назад

    Am so confused.

  • @yezinabewket6908
    @yezinabewket6908 3 года назад +1

    Ere bechirash maberariyaw tekekel aydelem enda endat ye haymanot memehr honew endih yilalu ebakachihun mahiber kidusanoch yemetakerebuten sew betemertulen beka zefen hateyat new minem maberariya ayasefelgem yiha ke haymanotachin yemikaren new

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 3 года назад +1

    zefen ateyat new mabryara ayasfeligim

  • @meronyonas9313
    @meronyonas9313 3 года назад

    እኔ እመብረሃን በምታውቀው ምንም ሊገባኝ አለቻለም፡፡ የሰውን ቁመና መልክ የሚያደንቅ ዘፈን አይደለም ብለን መቼም መዝሙር ልነለው አንችልም፡፡ የቅዱስ ዩሐንስን አንገት ያስቆረጠው ዘፈን መሆኑ ገድሉ ላይ ተገልፃል፡፡ አሁንስ በጣም ግራ እየገባን ነው፡፡ ከመሀበረ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ውይይት ትንሽ ይከብዳል፡፡

  • @robelbegashaw8738
    @robelbegashaw8738 3 года назад +5

    አረ ጥያቄሽ ሰውን በደንብ እንዲያብራራ የሚያደርግ አይደለም። በመሐል ላይ ጥልቅ የምትይው ነገር አለ። ይህ ደግሞ ሃሳብ ያቋርጣል።

  • @meskelegirma7269
    @meskelegirma7269 3 года назад +1

    ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም እንቅጩ ዘፈን ሀጥያት ነው ።

  • @tsgaradayemareyamlijyemary8422
    @tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 года назад

    YEKRTA GAR GAZATEGNWA DEM TAFEYALESH THTNA YNURSH ESTI.YEABREHAM ENGDA AKRBWAN THTNA TEMELKECHI SEW HASABUN SAYCHRS KEAFU AYNETKM NEWR NEW

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ

    ይቅርታ እኔ ምንም አልገባኝም

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 3 года назад

      ምኑ ነዉ ያልገባሽ መዝሙር ዳዊት ላይ ዘፈን ይላል ሁሉን አብራርተዉ አስተምረዉናል ።

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 3 года назад +6

    እሄ ሰው እጅግ የሳተ ሰውንም እያሳተ ያለ ሰው ነው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበለን:: ማንኛውም ዘፈን ሀጢያት ነው ምንም ማብራሪያም ምሳሌም አልፈልግም ለዚህ, አበቃ! ማህበረ ቅዱሳን ስንት ሊቃውንት ተትረፍርፈው ይህን ምንም በጉባኤ ቤት አልፎ እንኩዋን ማያውቅ ምታቀርቡልን ምን አርጉአችው ነው ወጣቱ :: እስኪ እነ አባ ገብረ ኪዳንን እነ ዲያቆን ዮርዳኖስን ጠይቁዋቸው:: ኸረ እኔስ ተቃጥየ ሞትኩኝ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      ትክክል

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 года назад

      እስኪ ስሙ

    • @abiymekonnen4620
      @abiymekonnen4620 3 года назад

      ወንድሜ መጀመርያ ሙሉ ሀሳቡን አድምጥ፡፡ አንተ የጠራሃቸው መምህራን ስድብ ያስተማሩህ አይመስለኝም፡፡ ዘፈን ሀጢአት አይደለም የሚል ሀሳብ አለበት? እስኪ አንተን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የኢትዮጵያን ብሔራዊ መዝሙር መዘመር ሐጢአት ነው? ከቅዱስ ያሬድ በፊት ቤተክርስቲያን በምን ነበር ፈጣሪዋን ስታመሰግን የነበረው? ሕዝባዊ መዝሙርና ኢርቶዶክሳዊ መዝሙርስ ልዩነቱ ምንድነው? በእምዬ ማርያም ባዛኝቱ የሚል ዘፈንና ማርያም ወረደች አሸዋ ለአሸዋ የሚለው ሕዝባዊ መዝሙር ልዩነቱ ምንድነው? ሐጢአት ምንድነው የሚለውን መጀመርያ ከተቀስካቸው መምህራን ጠይቀህ ተረዳ ከዚያ ለአቅm መተቸት ትደርሳለህ

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 3 года назад

      እረ ተዉ አዳምጪ መጀመሪያ አጥያቱን የቱጋ እንደሆን ዘፈን ተናገረ አብራርቶ እንደገና መዝሙር ላይ በዘፈን በበገና ይላል ።ያንን ዘፈን የምትባል ቃል አስረዱሽ እንዲ 1ዘፈን የደስታ የአለማዉ ማለትም ወደዝሙት ወደ ባእድ አምልኮ ጭፈራ እነዚህ ሀፂያት ነቸዉ።2 በዘፈን በበገና የሚለዉን ለእግዚአብሔር የሚዘመር ነዉ ግን ዘፈን የምትለውን ቃለ ደስታን ገላጭ ነዉ ።ስቀጥል የኢትዮጵያ መዝሙር አለ እሱ አፅያት አይደለም ለሀገር የሚዘመር ነዉ አብራራልሽ ምን ፈለገሽ ።ዘፈን ሐፂያት ካሉ መዝመር ዳዊት ላይ ዘፈን የሚል አለ ብላ ጠየቀች አብራርተዉ ነገሩን እንዴ ።

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад

    ይህቻናል ኦርቶዶክሥን ለማሣት እየሠራነው

  • @eyuelsebsbe1864
    @eyuelsebsbe1864 3 года назад

    tenesh confuse yaregal, eski ene yegebagn lemsale liqe mezemran Teowdros Yosef zefen yizfen 1 zefen beki new selehagegr yihun sele enat ena abatu, yihe normal new malet new? Tenesh lemewdeq eyetendefadefn yalenewn sewoch yebase yemigefa neger yimeslegnal yihe memhrachen. metet metetat altekelekelem atabzu tebale enji eyetebale wedemetfow menged endanhed yasegal. bezu gize memhranoch selezefen hatiatnet siteyeku dar dar yemilut neger ale, menem selehaimanote tenqiqe balawkem 2tunm yizen menor enchlalen mibalewn neger gen enenja

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 2 года назад

    እንዴ ይሄ ምን አይነት ትምህርት ነው ደግሞ። ቆይ ዘፈን ዘፈን ነው እኮ የምን ማመቻቸት ነው። ከሃይማኖት የወጣ ትምህርት ነው። የትኛውም ሰባኪ ዘፈንን ሲኮንን እንጂ እንደ እኚህ መምህር ሲያሞካሹ አልሰማሁም

  • @xaomiredmi3998
    @xaomiredmi3998 3 года назад

    ere sewuyew rapper mesele eko.

  • @sisaytefera8278
    @sisaytefera8278 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @mesiferenjo7952
    @mesiferenjo7952 3 года назад +2

    ጥሩ ግን ትንሽ ማብራራያው ግልጽነት ያንሰዋል የተደጋገመ ሀሳብ አለው
    እህታችን አጠያየቅሽ ትንሽ ቁጣ ክርክር አዘል ይመስላል