Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Mezemer ለፈጣሪ ማምስገኛ እንጂ ለስዉ ማወደሻ አይሆንም, + መሣርያዉም ልዩ ነዉ + ዜማዉ + መዝሙር ለነብስ እንጂ ለሥጋ ማስደሰቻ አይደለም
መምህር ስወዶት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
Tedy, I love you. genius.
ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ ዮናስ ጎርፌ የሚባል ምሁር " ቤት ያጣው ቤተኛ" በሚል የጻፈው መጽሐፍ አለ እርሱንም ቃለመጠይቅ ብታደርግለት ጥሩ ነበር
I'll love to hear intellectual conversation. Please send his information to reyot media. I'm sure they will love to have him as a guest.
በትክክል
ፍቅር ከኛ እንዳይለይ የሚል ዘፈን ሃጥያት ነው ወይ ያልከው ኣዎ ሃጥያት ነው ምክንያቱ ግጥሙን ዜማውን ምንም እንኳን ችግር ያለው ባይሆንም መሳርያው ግን የዘፈን መጫወቻ ነው እግዚኣብሄር ውዳሴን በመዝሙር ኣወድሱ ኣለ በምን ግን በበገና በከበሮ በዋሽንት በፀናፅል ወዘተ የቤተክርስትያን ማለት ነው ሌላ ዘመናዊ የሆኑ መሳርያ ኣይፈቀድም እናመሰግናለን
This is the debate between those who see things black and white vs. those of us who see things in between. The gray line.
በቃ አያስፈልግም በመጽሐፍ ቅዱስ አይደገፍም ።በቃ ክርስትና አይፈቅድም ።ለዚህም ነው አባቶች የማይዘፍኑት ሚስጢሩ ስለገባቸው ነው ።አናመቻመችም ።
ከመጋቢ ሃዲስ የኔታ እሸቱ አለማየሁ ባላውቅምዘፈን ሃጢአት የሆነበት ምክንያቱ የሰው ልጅ የሚያወጣው ዜማ እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ የተፈቀደ በመሆኑ ነው።
ሉቃስ 15:25 እየሱስ ስለ ዘፈን ያነሳበት ምክኒያት የጠፈው ልጅ ተመልሶ በመምጣቱ ተደስተው ይዘፍኑ ይጨፍሩ ነበር
መግደል ማስገደል መፍጀት ማፋጀት እግዚአብሔርን መክዳት አገርን መክዳት ነዉ ትልቁ ኃጢያት። እነኝኝህ ዘፋኝነት ኃጢያት ነዉ የሚለዉን በተሳሳተ ይተረጉሙታል ግን ከምን ጋር የተያያዘ ሲሆን ነዉ ኃጢያት የሚለዉን አይለዩም። ንጉስ ዳዊት አልዘፈነም። በክርስቶስ ዉኃን ጠጅ ሲያደርግ የሙሽሮች ዘፈን አልነበረም ወይንስ በንጉስ ሰለሞን ቤተመንግስት ዘፈን አልነበረም?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እሸቱ ዘፈን በአጠቃላይ ሀጢያት ነው።
ጉረኞች ዘፈን ሃጥያት ከሆነ ሰርግ ላይ ልሚን ትገኛልህ ልሚ የዘምድህን ሰርግ የልጅህን ሰርግ በ ጸሎት አታደርግም
buna kuma መገኘቴን እና ዘመዴ ማግባቱን በምን እርግጠኛ ሆንክ?
@@SUNSHINE-hg5oz ቢያንስ ከ 18 አምት በላይ ሆንህ ሰርግ ላይ ተገኝትሃልኢትዮፕያ ውስጥ ሆንህ ሆነ አልም ላይ ሰርግ ሰው ሰርግ ሲያገባ ይጨፈራል በ ዘፈን እንግዲህ ከዝህ ወጪ ውይ ማርስ ላይ ዩፎ ነህዩፎ ከሆንክ የምጀመሪያው ስው ንኝ ከ ዩፎ ጋር ስጻጻፍ እና ዩፎ በስው ጉዳይ ምን አገባው ውይ ብልጅንትህ አብደሃል ያበደ ስው ልምስክረንት አይበቃም። ምንኩሴክሆንክ ደሞ አልም ብቃኝ ነህ ምን ታደርጋልህ ኮምፒተር ላይ 4 ተኛው አትሰማም ስልዚህ አበቃሁ ። አለ ሺ ወንዙ እነም አብቃሁ
ዘፈን ሀጢያት ሊሆን አይችልም ፊልም ለምሳሌ በዘፈን ይሰራል ታዲያ ፊልምም ሀጢያት ማለት ነው?
ሰላም ርዮት! ሰላም ምጋቢ ሃዲስ እሸትቱ ! 1፣2 የሚገርመኝ ነገር አለ 1 ስለ ኦርቶዶክስ ከታሪክ እንደሚንማረው የ ጥንት ንው የጥንት እምን ኢትዮጵያ ውስት የምጀመሪያው እምንት ንው ጊን አሁን ስናየው አማኙ በታም እየተምናምነ ንው የ ካቶሊኩ የፕሮተስታንቱ እምነት እየብዛ ንው ልሚን ቢባል ኦርቶዶክስ ወግ አትባቂ በምሆንዋ ብቻ ሳይሆን ባህልና እምንት ስለትቅየጡ ንው በቀርቡ እንኩዋን አጼ ተድሮስ የገጥማችሀውን የሚናስታውስ ንው አጼ ሚኒሊክ የገትጠማችሀውን የሚናውቅ ንው ስልክ ሲያስገቡ የሴጣን ሲራ ተብለው ....ሰው ዘፈን ሃጥያት ንው ካላችሁ እስቲ የ ልጃችሁን ሰርግ ውይ የ ዘምዶቻችሁን ሰርግ ያልዘፈን ሰርጉ ዘፈን ሃጥያት ክሆነ ገተር ዋሽንቱን ክራሩን ለ አምላክ ማሞግሻ ብችሃ አውሉት 10 ቱን ቃላት ማነው ተፈጻሚ የሚያደርግ ????? ውይ አዲስ ኪዳን ወስት ያሉትን ህግጋት ማነው የሚያከብር ????? ከዘምኑ ጋር ምሔካልቻላችሁ ህይማኖቱ ምሸርሸሩ አይቀርም ።ቅዳሴ እንኩዋን በግእዝ ንው የሚገርመው ቅዳሴ ሰውን ላስተማር ንው ወይስ ልምንደነው ሰው ሳይገባው አምላከን ማውደስ እንዴት የችሃላል ።ሰው ከ አምላኩ ጋር ምጣላት ስልሚፈራ እናንተ የምትሉትን አይቃውማችሁም ባይቀበል እንኩዋን አይውያየበትም ልሚን አምላኩን ላልማስቀየም እኔ እንኩዋን የማውቀው በግዜው ልምን የ ኦርቶዶክስ ምዝሙር በካሴት ተቀርጾ አይሸጥም ቢዬ ብጥይቅ የሰታን ስራ ንው ቢልወኛል አሁን ጊን በካሰት የችበቸባል
ቴዲ ስወድህ ዘፈን ሀጢያት አይደለም መፀሀፍ ቅዱስ ሰዎች ከእግዚአብሔር በላይ ፃድቅ ሲሆኑ መፅሐፈ መኃልየ መኃልይን እንኳን ከመፅሐፍ ቅዱስ እንዲወጣ ይፈልጋሉ መዝ 150÷4 በከበሮና በዘፈን አመስገኑት ይላል መምህር አዲሺ አነጋገሩ አልገባኝም አሁን የምናወራው እንደ መንፈሳዊ ነው ያለው እንደ አለማዊ የሚያወራበት ግዜ አለ ማለት ነው? ማንም ሲናገር በማንኛውም ግዜ እንደ መነፈሳዊ እውቀቱ ነው ሊያስረዳ የሚገባው
ante telek sew aydelek ende sema mejemeria besereatu teyeke.
ቴዲ ብርቅ ልጅ
Eskinder Nega......... ruclips.net/video/ZS1HnY_doLs/видео.html
Mezemer ለፈጣሪ ማምስገኛ እንጂ ለስዉ ማወደሻ አይሆንም, + መሣርያዉም ልዩ ነዉ + ዜማዉ + መዝሙር ለነብስ እንጂ ለሥጋ ማስደሰቻ አይደለም
መምህር ስወዶት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
Tedy, I love you. genius.
ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ ዮናስ ጎርፌ የሚባል ምሁር " ቤት ያጣው ቤተኛ" በሚል የጻፈው መጽሐፍ አለ እርሱንም ቃለመጠይቅ ብታደርግለት ጥሩ ነበር
I'll love to hear intellectual conversation. Please send his information to reyot media. I'm sure they will love to have him as a guest.
በትክክል
ፍቅር ከኛ እንዳይለይ የሚል ዘፈን ሃጥያት ነው ወይ ያልከው ኣዎ ሃጥያት ነው ምክንያቱ ግጥሙን ዜማውን ምንም እንኳን ችግር ያለው ባይሆንም መሳርያው ግን የዘፈን መጫወቻ ነው እግዚኣብሄር ውዳሴን በመዝሙር ኣወድሱ ኣለ በምን ግን በበገና በከበሮ በዋሽንት በፀናፅል ወዘተ የቤተክርስትያን ማለት ነው ሌላ ዘመናዊ የሆኑ መሳርያ ኣይፈቀድም
እናመሰግናለን
This is the debate between those who see things black and white vs. those of us who see things in between. The gray line.
በቃ አያስፈልግም በመጽሐፍ ቅዱስ አይደገፍም ።በቃ ክርስትና አይፈቅድም ።ለዚህም ነው አባቶች የማይዘፍኑት ሚስጢሩ ስለገባቸው ነው ።አናመቻመችም ።
ከመጋቢ ሃዲስ የኔታ እሸቱ አለማየሁ ባላውቅም
ዘፈን ሃጢአት የሆነበት ምክንያቱ የሰው ልጅ የሚያወጣው ዜማ እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ የተፈቀደ በመሆኑ ነው።
ሉቃስ 15:25 እየሱስ ስለ ዘፈን ያነሳበት ምክኒያት የጠፈው ልጅ ተመልሶ በመምጣቱ ተደስተው ይዘፍኑ ይጨፍሩ ነበር
መግደል ማስገደል መፍጀት ማፋጀት እግዚአብሔርን መክዳት አገርን መክዳት ነዉ ትልቁ ኃጢያት። እነኝኝህ ዘፋኝነት ኃጢያት ነዉ የሚለዉን በተሳሳተ ይተረጉሙታል ግን ከምን ጋር የተያያዘ ሲሆን ነዉ ኃጢያት የሚለዉን አይለዩም። ንጉስ ዳዊት አልዘፈነም። በክርስቶስ ዉኃን ጠጅ ሲያደርግ የሙሽሮች ዘፈን አልነበረም ወይንስ በንጉስ ሰለሞን ቤተመንግስት ዘፈን አልነበረም?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እሸቱ ዘፈን በአጠቃላይ ሀጢያት ነው።
ጉረኞች ዘፈን ሃጥያት ከሆነ ሰርግ ላይ ልሚን ትገኛልህ
ልሚ የዘምድህን ሰርግ የልጅህን ሰርግ በ ጸሎት አታደርግም
buna kuma መገኘቴን እና ዘመዴ ማግባቱን በምን እርግጠኛ ሆንክ?
@@SUNSHINE-hg5oz ቢያንስ ከ 18 አምት በላይ ሆንህ ሰርግ ላይ ተገኝትሃል
ኢትዮፕያ ውስጥ ሆንህ ሆነ አልም ላይ ሰርግ ሰው ሰርግ ሲያገባ ይጨፈራል በ ዘፈን እንግዲህ ከዝህ ወጪ ውይ ማርስ ላይ ዩፎ ነህ
ዩፎ ከሆንክ የምጀመሪያው ስው ንኝ ከ ዩፎ ጋር ስጻጻፍ እና ዩፎ በስው ጉዳይ ምን አገባው
ውይ ብልጅንትህ አብደሃል ያበደ ስው ልምስክረንት አይበቃም። ምንኩሴ
ክሆንክ ደሞ አልም ብቃኝ ነህ ምን ታደርጋልህ ኮምፒተር ላይ 4 ተኛው አትሰማም ስልዚህ አበቃሁ ። አለ ሺ ወንዙ እነም አብቃሁ
ዘፈን ሀጢያት ሊሆን አይችልም ፊልም ለምሳሌ በዘፈን ይሰራል ታዲያ ፊልምም ሀጢያት ማለት ነው?
ሰላም ርዮት! ሰላም ምጋቢ ሃዲስ እሸትቱ ! 1፣2 የሚገርመኝ ነገር አለ 1 ስለ ኦርቶዶክስ ከታሪክ እንደሚንማረው የ ጥንት ንው የጥንት እምን ኢትዮጵያ ውስት የምጀመሪያው እምንት ንው ጊን አሁን ስናየው አማኙ በታም እየተምናምነ ንው የ ካቶሊኩ የፕሮተስታንቱ እምነት እየብዛ ንው ልሚን ቢባል ኦርቶዶክስ ወግ አትባቂ በምሆንዋ ብቻ ሳይሆን ባህልና እምንት ስለትቅየጡ ንው በቀርቡ እንኩዋን አጼ ተድሮስ የገጥማችሀውን የሚናስታውስ ንው አጼ ሚኒሊክ የገትጠማችሀውን የሚናውቅ ንው ስልክ ሲያስገቡ የሴጣን ሲራ ተብለው ....ሰው ዘፈን ሃጥያት ንው ካላችሁ እስቲ የ ልጃችሁን ሰርግ ውይ የ ዘምዶቻችሁን ሰርግ ያልዘፈን ሰርጉ ዘፈን ሃጥያት ክሆነ ገተር ዋሽንቱን ክራሩን ለ አምላክ ማሞግሻ ብችሃ አውሉት 10 ቱን ቃላት ማነው ተፈጻሚ የሚያደርግ ????? ውይ አዲስ ኪዳን ወስት ያሉትን ህግጋት ማነው የሚያከብር ????? ከዘምኑ ጋር ምሔካልቻላችሁ ህይማኖቱ ምሸርሸሩ አይቀርም ።
ቅዳሴ እንኩዋን በግእዝ ንው የሚገርመው ቅዳሴ ሰውን ላስተማር ንው ወይስ ልምንደነው ሰው ሳይገባው አምላከን ማውደስ እንዴት የችሃላል ።
ሰው ከ አምላኩ ጋር ምጣላት ስልሚፈራ እናንተ የምትሉትን አይቃውማችሁም ባይቀበል እንኩዋን አይውያየበትም ልሚን አምላኩን ላልማስቀየም እኔ እንኩዋን የማውቀው በግዜው ልምን የ ኦርቶዶክስ ምዝሙር በካሴት ተቀርጾ አይሸጥም ቢዬ ብጥይቅ የሰታን ስራ ንው ቢልወኛል አሁን ጊን በካሰት የችበቸባል