MK TV || ኒቆዲሞስ || 81 ለምን ? 66 የሚሉት እስኪ በመረጃ ይሞግቱን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 37

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Год назад

    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።❤❤❤

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 26 дней назад

    እናመሰግናለን መምህር🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @BentsuhLib-bl2vu
    @BentsuhLib-bl2vu 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።አንድ ጥያቄ አለኝ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ 27 የብሉይ ኪዳን ደግሞ 54 ናቸው እንዴት ነው 35 እና 46 ናቸው ያሉት?

  • @gnnynrrr3445
    @gnnynrrr3445 Год назад

    በእውነት የሕይወትን ቃሉን ያሰማልን

  • @Mark21-53
    @Mark21-53 Год назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 месяца назад

    መ/ር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን አንቺም እንዲሁ

  • @vcd5555
    @vcd5555 Год назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🌹💐💐ብዙ ተምረናል እንድናስተውል 💐

  • @abebazewdie7705
    @abebazewdie7705 Год назад

    መምህር ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን።በድሜ በጤና ይጠብቅልን። ማህበሩን ያስፋልን።

  • @meri147
    @meri147 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @tsegaMekonen
    @tsegaMekonen Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Год назад

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yasamalne Mameherei

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Год назад

    Bexam masaratawi timirt qale hiwotin yesamalik wudi wondimachin 🙏

  • @hanaini
    @hanaini Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yordikefile
    @yordikefile Год назад

    Kalehiwut yasemalen thanks 🙏

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Год назад

    አሜን፫ ቃለህይወትያሰማልን

  • @wendesenchane8476
    @wendesenchane8476 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @NetsaNet-nb5jh
    @NetsaNet-nb5jh 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Haymi-dz5yo
    @Haymi-dz5yo 5 месяцев назад

    የመዝሙረ ዳዊት መፅሐፍ ለመግዛት ፈልጌ ነበር የትኛው ነው ጥሩ ልዩነት ካለው ቢነግሩኝ

  • @jddjr756
    @jddjr756 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ኣንድ ሰው ኣግብቶ በቃል ኪዳን ያለ ኣንድ ወለደ እና ምስቱ ሞተች ከዛ ሰወየው ሌላ ኣግብቶ በመጨረሻ ዓለም ከትንሳኤ በኋለ ወንድ በ30 ሴት በ15 ይገናኛሉ ይበላል ስለዚህ ያ ሰውየ ከ ፊተኛይቹ ወይ ከኋላኛይቹ ማን ጋ ነው ሚገናኘው

    • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
      @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Год назад +3

      እንደ መላዕክት ቅዱስ ቅዱስ አያሉ ያመሰግናሉጂ አያገቡም አይጋቡም
      ይበልጥ የመምህራኖቻችንን ትምህርት እንከታተል🎉

  • @taferetefera3068
    @taferetefera3068 Год назад

    Gerum memeher

  • @yohanneskebede7170
    @yohanneskebede7170 7 месяцев назад

    እንኳን ፐሮቴስታንቱ እህት አብያተክርስቲያናት የሚባሉት የምስራቅና ኦሪየንታል ኦርቶዶክሶች አይቀበሉትምኮ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    Memhroy qalyot yasemaln !

  • @EphremMM2
    @EphremMM2 4 месяца назад

    በየተኛው ጉባኤ ነው 81 ብሎ አባቶች የወሰኑት?

  • @yohanneskebede7170
    @yohanneskebede7170 7 месяцев назад

    Allegorithm

  • @BekiTade-hk8cg
    @BekiTade-hk8cg Год назад

    Nazrawi yemilew yetuganew