MK TV || ጠበል ጸዲቅ || '"ቤቢሻወር ' 'እና " ታገቢኛለሽ ወይ " ይፈቀዳልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 127

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 3 месяца назад +24

    ወቅታዊ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው፤ጸበል ጻዲቅ አዘጋጆች ክበሩልን።አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 3 месяца назад +12

    ጀግና ወንድ ነው ጥያቄ የጠየቀው ወንድማችን በእውነት እንዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 месяца назад +26

    ትውልዱ የማስመሰል ኑሮ ተያይዞታል በአለምስ ያሉት ይሁን በመንፈሳዊ በእግዚአብሔር ፊት ለመጋባት ወስኖ ይሔን ያህል እግዚአብሔር ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @meskialemayehu5360
    @meskialemayehu5360 3 месяца назад +14

    ሴቶች እህቶቻችን እባካችሁ በዚህ በኩል እኛ ነን አስቸጋሪዎች እና ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 3 месяца назад +13

    ግሩም ነው ተወዳጁ መምሕራችን ቀሲስ ፋሲል.
    እርሶ ጋር መሸፋፈን የሚባል የለም እንቅጭ እንቅጯን ነው ። በእውነት ክበሩልኝ !!!

  • @kassahunshanka7723
    @kassahunshanka7723 3 месяца назад +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በአሁኑ ሰዓት እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጥያቄና መልስ የሰጠ ትምህርት ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    በእውነት ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አባታችን ተናግረው ቢውሉ አይሰለቹም የዘመኑ ትልቅ በሽታ ነው በዚሁ ስለ ልደት ብትነግሩን ጥሩ ነበር ❤ ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን

  • @Kal-lp6hv9cp4i
    @Kal-lp6hv9cp4i 3 месяца назад

    ብዙዎች የወደዱት ቪዶ አባታችን እድሜ ይስጥልን ዘመናችሁ ይባረክ እንደናተ አይነት አባት አያሳጣን🤗🙏

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 3 месяца назад +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰቱን ያውርስልን ለኛም ማስተዋል ያድለን

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 3 месяца назад +7

    በእውነቱ ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኑ ካመጣው ካማይጠቅም ነገር እግዚአብሔር ይሰውረን ❤

  • @Nanyeናንየዩቱብ
    @Nanyeናንየዩቱብ 3 месяца назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ሂወታችን በእግዚአብሔር ፊት ያማረ እንዲሆን ቸርነቱ ይርዳን

  • @aragawdemissie1929
    @aragawdemissie1929 3 месяца назад +2

    ግሩም ጥያቄ፡፡ ግሩም መልስ፡፡ ጋዜጠኛዋም መልካም ጥያቂ ነሽ፤ ሆኖም ነጠላሽ እንደቀሚስሽ ረዘም ቢል ራስሽንም(ጠጉርሽን) በትክክል ለመከናነብ ይጠቅምሻል፡፡ሚዲያውን ለምንከታተል ሰዎች አለባበሳችሁ አስተማሪ ሊሆነን ይገባልና፡፡

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад +4

    ብዙ ትምህርት አግኝተናል እናመሠግናለን አባታችን ኑሩልን

  • @stc6291
    @stc6291 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለአባታችንቃለህይዎትንያሰማልን በእዉነትማስተዋሉንያድለንማህበሩንያስፋልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew 3 месяца назад +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 3 месяца назад

    አባታችን ቃለሕወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን ይሕ ፕሮግራም በጣምብዙ ጥያቄዎች የማናዉቃቸዉ የተመለሱልን ነው እና በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 3 месяца назад +3

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ለትውልዱም ማስተዋሉን ይስጠን የአለሙም የመንፈሳዊው ህይወት ፈልገን እንዴት ይሆናል እረ እናስተውል

  • @AbrehamDemeke-t3b
    @AbrehamDemeke-t3b 3 месяца назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
    እኛም የሰማነውን ቃል ለሕይወት ያድርግልን

  • @SalamSalam-np5ji
    @SalamSalam-np5ji 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ግርማ ትምርት ነው ቃል ህዋት ይሰማልን በድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገለግሉት ዛበናችሁን እግዚአብሔር ይበርክላችው ❤❤❤😭🍃🌹🌹🌹

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም ማስተዋልና በቃሉ የምንኖር ያድርገን❤❤❤

  • @AtsedeAtsede-tf2kl
    @AtsedeAtsede-tf2kl 3 месяца назад +11

    የጠበል ጻድቅ መረሀግብር አዘጋጆችአባካችሁ ስለ ልዴት ማክበር ከቤተክርስቲያን ስርዓት አንጸር እንዴት ይታያል?

    • @elroitube27
      @elroitube27 3 месяца назад +3

      ካሁን በፊት ሐሳብ ተሰቶበታል ወደ ውስጥ ግቢና ፈልጊው

    • @AtsedeAtsede-tf2kl
      @AtsedeAtsede-tf2kl 3 месяца назад +1

      @@elroitube27 እግዚአብሔር ይስጥል

    • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
      @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 3 месяца назад +3

      ክርስቲያን ልደቱን አያከብርም

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 3 месяца назад +2

      ልደት የቅዱሳንን ነዉ እንጂ የራሱን አያከብርም ካከበረም ራሱን እንደ ጣኦት እየቆጠረ ነዉ

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman 3 месяца назад

      ​@@asterabate7743- ቤተክርስቲያን እንዲህ የሚል አስተምህሮ የላትም።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 3 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    ማስተዋልን ይስጠን😢 ለሴጣን ግብር ነው የሚሰጡት ያሳዝናል!

  • @BihaftaB
    @BihaftaB 3 месяца назад

    ቃል ህይወት ያስማልን በኡዉነት በጣም ድስ የመለ ትምህርቲ ነዉ እግዚአብሔር ይረዳን 😢

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 2 месяца назад

    ግሩም ትምህረት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 👏💐🥰

  • @hhpgg49
    @hhpgg49 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን. አሜን አሜን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 3 месяца назад +3

    በእውነቱ በጣም በእጅጉ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 3 месяца назад +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @henokseyoum5027
    @henokseyoum5027 3 месяца назад +3

    አሁን ጊዜ ላይ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሚመቸንን ነገር ማድረግ ብቻ ነው ምንወደው::

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 3 месяца назад +1

    በእውነት ለአባታችን ለእኅታችን ለጠያቂውም ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል በተግባር ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን 🤲

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 3 месяца назад +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤🌺
    እኔ ለራሴ እርጉዝ ነኝ በቢ ሻወር አትጊ ቢሉኝ እቢ ብየ ወጭ ፈርተሽ ነው ያሉኝ 😢ከዚህ በፊትም እደማይቻል በአባቶች ሰምቸ ነበር አይቻልም ብልም ችግር የለውም አሉኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ድጋሜ ሰማሁት

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_ 3 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን❤❤❤ በጣም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ ርዕስ ነው ያነሳችሁት ይቀጥል!!!

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ጠያቂውም ጠያቂዋም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. ❤❤❤

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ,እኛም ልቦና ይስጠን።

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 3 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ለሁላችንም ነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
    @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 3 месяца назад

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ትዉልድ በጣም ጥፋትን ከተለማመድን ቆየን😢 ተዉ ሲባሉ ይብስባቸዋል እናት ቤተ ክርስቲያን ስንዱ ናት ለሁሉ መልስ ያላት

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 3 месяца назад +3

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ 3 месяца назад +2

    በእዉነቱ መምህራችን ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን✝️♥️🤲🌿

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 3 месяца назад +1

    እሰወን አንደበት አድርጎ የተናገረን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን ጠያቂያችንም አቅራቢያችንም እግዚአብሔር ይሰጥልን እፁብ ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
    @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 3 месяца назад +1

    ቃለሕይት ያሰማልልን አባታችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን።

  • @eyerusalemmamo
    @eyerusalemmamo 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 месяца назад +1

    ቃል ሕዎት ያሰማልን አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጠቃሚ ጥያቄ ነው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @smegnWegu
    @smegnWegu 3 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bzualem
    @bzualem 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ምረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን አባታችን❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 месяца назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን❤

  • @densaworku6949
    @densaworku6949 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን: 🙏🙏🙏 እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    በየመንገዱ ታገቢኛለሽ ወይ ሚል በዝቷል ማስተዋል ይስጠን !

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እኛ እኮ ልብ አንልም እንዲያው ማስተዋልን ያድለን😢

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 месяца назад +4

    አሜን 🙏🏽

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 3 месяца назад

    በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወሳኝና አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!🙏🙏🙏

  • @Geni_Ze_Tewahdo_21
    @Geni_Ze_Tewahdo_21 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 3 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ለሁላችንም ማሰተዋልን ያድለን

  • @etsehiwotteklu
    @etsehiwotteklu 3 месяца назад

    Kale Hiwoten Yasemalen Abatachin!

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 месяца назад +2

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን.

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 3 месяца назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ የሀሳብ ጠብቅልን በጣም ወቅታዊ ጥያቄ ነው የሚሰማ ካል ልብ ይስጠን ማለት ነው

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 3 месяца назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EthiopiaHagere-nk2mx
    @EthiopiaHagere-nk2mx 3 месяца назад

    Qalae hiwot yasemalne amen ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን አባታችን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ማስተዋሉን ያድለን እንጂ 😢

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 3 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @01tigray
    @01tigray 3 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን እኛንም ሕገ እግዚአብሔርን እንድንፈጽም ማስተዋልን ያድለን በእዉነት እስከ መቼ ይኾን የምናነክስ 😢😢

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተመሬበታለሁ

  • @ertselam
    @ertselam 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይት ያሰማልን

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 3 месяца назад

    ለጸበል ፃዲቅ ፕሮግራም ጥያቄዎችን እንዴት መላክ እንደምንችል ብትፅፉልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад

    ቤቢ ሻውር ተደግሶ ሲወልዱ የጠፉባቸው ብዙ አሉ አስቀድሞ ልብሱ ተገዝቶ ሲወለዱ የህፃኑ ወይም የህፃኑ ህይወት ያልፋል ከዛ መሳቀቅ ነው ገና ላልተወለደ ልጅ ቤቢ ሻውር ማድረግ በጣም ይገርማል እኮ

  • @jerryabu119
    @jerryabu119 3 месяца назад

    AMEN 🙏🙏🙏🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 3 месяца назад

    ቀላል ጭፍን ግልበጣ ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @semereykalo6720
    @semereykalo6720 3 месяца назад +1

    100/100❤

  • @TsedeyAsebe-lm5nd
    @TsedeyAsebe-lm5nd 3 месяца назад

    Amen, kale hiwete yasemalen regime edme ena Tena Selassie yesetelen

  • @ብዙአየሁ
    @ብዙአየሁ 3 месяца назад

    ኧረ እኔ ማውቃቸው የቤተ ክርስቲያን መምህር አሉ ኮርስ አስተማሪዬ ናቸው እጮኛቸውን አባቶች እንኳን አያውቋትም ግን እነሱ የፕሮሚስ ቀለበት አድርገውላታል ለዛውም እህቷን እና እሷ ብችሆነው ከጨረሱ በኋላ ነው ለአባቶች የማግባት ፍላጎት እንዳላቸው ራሱ የተናገሩት

  • @yaekobmisganaw5141
    @yaekobmisganaw5141 3 месяца назад

    የቀሲስን አድራሻ ማግኘት ይቻል ይሆን?

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 3 месяца назад +1

    ውንብድና ነከመሆኑ አልፎ ብዙ ሴቶችና ወንዶች ያለቻቸውን ገንዘብ ለልብስና ለመዋቢያ እያጠፉ ጎዳና ላይ ሲመላለሱ መዋልን አስከትሏል። እስካሁን ካላስተዋላችሁ ጎዳናዎች ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በሴቶች መሞታቸው ምስጢሩ የታገቢኛለሽ ን ጥያቄ ፋልገው ይሆን ብሎ ለመጠየቅ ያስደፍራል።

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 3 месяца назад +2

    መምህሩ ለማለት የፈለጉት በትክለኛው የጋብቻ ቀን ነው እንጂ በአስፋልት ተንደርድሮ በመንበርከክ አይደለም ማለት ሲሆ የኢ.ኦ.ተ.ቤ/ክ አስተምህሮም መምህሩ እንዳሉት ነው ነገር ግን ምእመናን ከቤተክርስትያን እውቀት ማነስ በተለያዬ አለማዊ ጋብቻ ተጋብተው ቢመጡ ጋበቻውን ለመባረክ ወደ እምነታቸው የበለጠ ለማቅረብ በመምህረ ንስሀ በኩል እንዲቆርቡ ታስመክራለች እንጂ ይኸ ጋብቻ አይደለም አትልም ችግሩ ጠጋ ብሎ ለማወቅ ከመጣር መተቸት ስለለመደብን ነው!!

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 3 месяца назад

    ይሂትምህርት በቤተክርስቲያን ውስጥ መነገር አለበት

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 3 месяца назад +3

    Kale hiwet yasmaln

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад +1

    እዴት እደሚያስጠላእኮ የውጭንብቻእየተከተሉ የሰለጠኑየሚመስላቸው የጋብቻስርአት እየተማረችለምንእደዚእደሚሉ

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад +2

    እሷገናናት አልገባትም

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 месяца назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 3 месяца назад

    በእውነትእኔበጣምአዝናለሁብዙወቹመስቀልአድርገውእራቁትነውእሚሂዱት😢😢

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 3 месяца назад +3

    አብዛኛው ይሄን የተጨማለቀ ሥርዓት የምንተገብረው ኦርቶዶክሳውያን መሆናችን ያበሣጨኛል። ማኅተብ አሥሮ መጨፈር፣ እርቃን ሆኖ መዝለል ወዘተ ቤተክርስቲያንን ያሰድባልና እንታረም።

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 3 месяца назад +1

      በጣምእኔአረብሀገርነውያለሁትእናበዙሪያያሉየናተሀይማኖትሥረአትየለውምእራቁትትሂዳለችሁእያሉሲሉኝሀይማኖቴንፅህይትናትብየጎደኛየለኝምአሁንብቻየንነኝሳውድያላችሁየተዋህዶልጆችጎደኛብትሆኑኝደስይለኛል

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 3 месяца назад

      @@Hyat-e2o የኔ እናት ትክክል ነሽ። የኛ ሴት ሥነሥርዓት አጣ ። አይዞሽ እመቤቴ ዘመድ ትሁንሽ። እኔ እንኳ ሌላ አገር ነው ያለሁት። እዚህ ባለሁበት አገርም እርቃን ቀረሽ አለባበስ የሚለብሱት የኛዎቹ ናቸው። ብቻ ያሣዝናል።

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 3 месяца назад

    ይሄ ትውልድ ብማርም አይገባዉም እንደገና ስረአቱን መማርና ህገ ክርስትናን መከተል አለበት

  • @AtsedeAtsede-tf2kl
    @AtsedeAtsede-tf2kl 3 месяца назад +2

    ምንምን ማሽሞን አያስፈልግም ከሰይጣን ተዋርሶ የመፈጸም ስርዓት ነው

  • @ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ
    @ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ 3 месяца назад +2

    "ባልና ሚስት የሚባሉት እንደ ኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስትያን ሥርዓት በቤተመቅደስ ስርዓተ ጋብቻ ሲፈጸምላቸው ብቻ ነው" የሚለው የመምህሩ ቃል አስደንግጦኛል:: እኔ በማዘጋጃ ቤት ፊርማ ነው ያገባሁት:: በትዳር 22 ዓመት ሆኖኛል:: በሰበካ ጉባኤ የተመዘገብን÷ ንስሀ አባትም ያለን ነን:: ንስሀ አባታችንም እናድንቆርብ ከመምከር ውጪ አንድም ቀን 'እናንተ እኮ ባልና ሚስት አይደላችሁም' ብለውን አያውቁም:: እና አሁን መምህር እንዳሉት ባልና ሚስት ካልሆንን በዝሙት ነው ያለነው ማለት ነው?

    • @ወለተወልድየገብርኤልልጅ
      @ወለተወልድየገብርኤልልጅ 3 месяца назад +7

      ማንኛውም ክርስቲያን ጋብቻውን በስርአተ ቁርባን እስቃላፀና ድረስ ጋብቻውን እግዚአብሔር እንደማያውቀው ካህናት አባቶቻችን በፅናኦት ይናገራሉ። እናም እኅቴ ጋብቻችኹን በቅዱስ ቅርባን አፅንታችኹ ኑሩ

    • @yeabsraamare7222
      @yeabsraamare7222 3 месяца назад +4

      አይዞን እናቴ እግዚአብሔር የሚያዝነው ላለፈው ሳይሆን ከዚህ በኃላ ባለው ነው
      ንስሀ ገብተው ከባለቤት ጋር ከቆረቡ በስጋወደሙ አንድ ይሆናሉ የኔ እናት

    • @onedaytube2129
      @onedaytube2129 3 месяца назад +3

      አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን የተጋቡት በባሕላዊ መንገድ ነው።ያ ትክክል ነው ማለት አይደለም።በቤተክርስቲያን ነው መጋባት ያለባቸው ግን ከተጋባችሁ በኋላ ከንስሐ አባታችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ሥጋ ወደሙን መቀበልና አንድ መሆን ነው ያለባችሁ ።

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 3 месяца назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ግን በስጋዎ ደሙ እስካላፀደቅሽው ድርስ ትዳራችሁን እግዚአብሔር እያውቀውን እንደዛ ነው ብዙዎች አባቶቻችን የሚያስተምሩት እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም እግዚአብሔር የማያውቀው ትደር ነው የያዝነው ብቻ ለሆድ ለስጋ ለነፍስ የለም😢

    • @MeseretTeferi-qh8ew
      @MeseretTeferi-qh8ew 3 месяца назад

      መምህር ትክክል ናቸው አንድ ክርስቲያን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ጋብቻውን መፈጸም አለበት ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ሥርዓት ነውና

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 3 месяца назад

    sigemer wend lig ye kirstos misale new le set lig be adebabay aynberkrkm aysegdm...newr new