ለስንት አመት ነው በድብቅ ፊልም የሰራሽብኝ። ንገሪኝ ከፍቅረኛዬ በምትቀበይው ገንዘብ ነው አይደል የምታጌጪው ጓደኛሞቹ ተፋጠጡ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ለስንት አመት ነው በድብቅ ፊልም የሰራሽብኝ። ንገሪኝ ከፍቅረኛዬ በምትቀበይው ገንዘብ ነው አይደል የምታጌጪው ጓደኛሞቹ ተፋጠጡ።

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 Год назад +689

    የሴት ጎደኛ የለኝም ወደፊትም አያስፈልገኝም እናቴ ትበቃኛለች

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +186

    😢😢አይ ቤስት ጓደኛ 😂😂😂😂ይከ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት❤

  • @Adkamdiebek
    @Adkamdiebek Год назад +180

    ከንደዝ አይነት ጉደኛ ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Год назад +8

    ቀጥሉበት አሪፍ ፕሮግራም ነው አስመሳይ ጓደኛና ፍቅረኛ ሞልተዋል

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад +49

    ገና ብዙ እናያለን እኔ ብቻ የተጎዳሁ መሥሎኝ ነበር ያልታወቀ በየቤቱ ሥንት አለ ሀገራችንን ሰላም ያሳጣው የሰው ክፍት ነው መሠል 😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +18

    ክብር ለመድሀንያለም... እመቤቴን የሴት ጉዋደኛም የለኝም... ወደ ፊትም አይኖረኝ
    1 ሴት ልጅ አለችኝ.. ስታድግልጅ
    ልጄም ጉዋደኛዬም.. ትሆናለች
    ወድጄ አይደለም... ስው መድሀሂትም ነው.. መርዝም ነው :: 🥹🥹🥹

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +148

    በርታል ወንድምችን ጡሩ ስራ ነው ጎበዝ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +44

    ኧረ ቀጥሉበት በጣም ምርጥ ስራ ነው❤❤

  • @Ethiotiktok-q7f
    @Ethiotiktok-q7f Год назад +46

    የሌባ አይናደራቅ ማልሶ ልብ አደርቅ አሉ 💔እንኩዋንም የሴት ጎደኛ አልኖረኝም 🙏

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Год назад +132

    ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ😢 ፍትህ ለተሰሩት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በማንነታቸው ለሚገደሉት ፍትህ ለአማራ ፍኖ💚💛❤☝😢

    • @XjjxjxHdbdbdhd
      @XjjxjxHdbdbdhd Год назад

      😊😊😊😊😊😊

    • @XjjxjxHdbdbdhd
      @XjjxjxHdbdbdhd Год назад +1

      😅

    • @yemaryamlij1056
      @yemaryamlij1056 Год назад +5

      @@XjjxjxHdbdbdhd ጥርሰሸ /ህ ይርገፍ ምን ያሰቃል 😡የሰው ሀዘን የሚሰደሰታችሁ ሁሉ::

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 Год назад

      😓😓😓💚💛❤️

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 Год назад +46

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴም ጓደኛዬም እናቴ ብቻ ነች የሚስጥሬ ጓዳ እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח Год назад +4

    እግዚአብሔር ገላግሎሻል በዚህ መንገድ ማወቅሽ እህቴ 🙏🇪🇷

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Год назад +23

    የሴት ጎደኛ ጠላት ነዉ ከምር😭ሠላምየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ😢😢ዉዴ

  • @Lenafekr
    @Lenafekr Год назад +19

    ጌታ ሆይ ከንደዚህ አሰተኛ እግዚአብሔርን ከማይፈራ ጉአደኛ ጠብቀን 😢😢😢😢

  • @kidu3071
    @kidu3071 Год назад +120

    አይ የሴት ጓደኛ ከሚኖራቹ የወንድ ጓደኛ ይኑራቹ ጌታን እንደ ጓደኛም እንደ ወንድምም ሟች ነው ❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад +8

    እግዚአብሔር ነው የደረሰልሽ እህቴ የባሰ ሳይፈጠር ወንድሜ በርታ ይህ ፕሮግራም ይቀጥል የብዙ ሰዎችን ህይወት ታተርፋልህ

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Год назад +85

    ማነው አገሩ ላይ በነፃነት መኖር የናቀው አላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት እመዬ ኢትዮ ❤❤❤❤❤

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu Год назад +5

      የመደም ቤት እንዴት እንደሰለቸኝ ወላ በሰዉ ሀገር ብቸኝነት ገደለኝ 😢😢😢ለካ መኖርም ይደክመል

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад +2

      አይዞሽ ሁቢ አላህ ይገዝሽ አገራችንንም ሰላም ያርግልን

    • @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ
      @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ Год назад +1

      ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu Год назад

      @@madina3828 አሚንንንን ዉዴ

    • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
      @ወለተኪዳን-ፀ4ከ Год назад

      ❤❤❤እኔ ንፍቅ ብሎኛል በጣም እፈራለሁ ሀገሬ ገብቸ ልክ አረብ ሀገር ያለሁ እየመሰለኝ

  • @adanechalemu-qc4ro
    @adanechalemu-qc4ro Год назад +34

    እግዚአብሔር ጀግና ነህ ሀሳቡን ማምጣህ እድናቂህ ነኝ በርታ❤

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Год назад +44

    ❤❤❤❤❤በርታ አባት እራሥሕን ጠብቅ በተረፈ በጣም ሊበረታታ የሚገባዉ ፕሮግራም ነዉ የምሠራዉ❤

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Год назад +4

    የኔ እናት ሰላም በጣም አሳዝናሽኛል እንደውን ተመስገን በይ እግዚአብሔር አምላክ በአጭር ገላገለሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ እውነት ንፁህ ስለሆንሽ ነው የርዳሽ ማር በርቺ ሌላ መልካም ጓደኛ እና አፍቃሪ እግዚአብሔር ይሰጥል ማር❤❤❤❤

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +37

    የኔ እናት ፈጣሪ እንኳን አጋለጠልሽ አይዞሽ ይቺ ባለጌ ፈጣሪ የእጅዋን ይሰጣታል

  • @alayouteshome3765
    @alayouteshome3765 Год назад +4

    በርታልን ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ ምርጥም ጓደኞች አሉ ግን አንዳንድ ሴቶች ብር እና ብርን ብቻ ታርጌት ያደረጉ አሉ እግዚአሔር ከእነሱ ይጠብቀን

  • @SaRa-v8y2n
    @SaRa-v8y2n Год назад +22

    Tamesgen የ ሴትም የ ወንድም gadenya yalenym አረብ ሀገር 10 ዓመት ኑራለሁ 🙏

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Год назад +2

    ምስኪን አሰዘንሺኝ በእውነት አይዞሽ አይይይ የያዋህ አምለክ አገለጣት እግዚአብሔር ይማስገን ለእውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይርደል በእውነት ፈጣሪ ሆ አይዞሽ በእውነት

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Год назад +76

    አቤት ዘንድሮ የማንሰማው ና የማናየው ጉድ የለም

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Год назад +1

      ድሮምየምነወደው።ሰውነወ።ምይጠቃን።ባለጊ

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 Год назад +1

      Hi mum and dad's army ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +1

    በጣም ምርጥ ሥራነው ሌባ ጓደኞችን ማጋለጥነው የማይረቡ ናቸው እኔም በማምናት በምወዳት ጓደኛየ ማመን እሥኪያቅተኝ ድረሥ ጉድ ሁኛለሁ
    ጓደኛ አያሥፈልግም ፡፡

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Год назад +35

    ከድዚህ አይነት ጎደኛ ይስውራችሁ ያገሬ ልጆች

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +4

    የኔ ማር አይዞሽ እንኳን እግዚአብሔር አጋለጠልሽ ይች ባለጌ አፈር ያስበላሽ ደግሞ ድርቅናዋ ቢጫ ወፍ የሆነች ባለጌ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Год назад +7

    ምሰኪን በመጥፎ ጓደኛ ልባችን ለሚሰበር ሁሉ አላህ ልባችንን ይጠግንልን ከነዚህ አይነት ሰወች አላህ ይጠብቀን ያሳዝናል😢

  • @zebibaahi740
    @zebibaahi740 Год назад +7

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ ስታስጠላ ደሞ ምን አይነት ፈጣጣ ናት😢😢

  • @emueAbdullhe
    @emueAbdullhe Год назад +25

    ካለ ጓደኛ አትኖሪም ያለኝ አለ እንደ ሆ ብቸኝነቴ ነፃነቴ ብቸኝነቴ ውበቴ ምክኒያቱም ለእውነት ብሎ የሚኖር የለማ😊

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад +2

    ሲጀመር ልጁን እስዋ ነች ያመጣችው ሁለቱ እየተቀባበሉብሽ ነው እናት አጠገብሽ እንዳትደርስብሽ ይች ቀጣፊ ነች እሱም ቢሆን አጠገብሽ እንዳይደርስ እግዚአብሔር ላች ያለውን ይስጥሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Год назад +25

    እኔ ጓደኛ አሎጣልሽ ብሎኛል ስልኬን ነዉ ጓደኛዬ ሰዉን አቀዋለዉ ማለት በጣም ከባድ ነዉ ሁሉም ባይሆን የጓደኝነትን ጥግ የሚያሳዩ ጓደኞችም አሉ በዛዉ ተቃራኒ እየሳቁ የሚቀብሩም አሉ እዉነት ተደብቃ አቀርም ከዚህ ሁሉ ብቸኝነት ሰላም አለዉ😢😢😢😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Год назад +2

      የኔቤጤ ወላሂ😢😢አብሽሪ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ Год назад +10

    ተምረንበታል ስለ እውነት የሴት ጎደኛ አያስፈልግም😢😢😢😢😢😢

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ Год назад +30

    እኳን ለፍቅረኛ ለባሌም ብር አልሰጥብየ ነው ነፃነቴን የመረጥኩት 😢😢 ግን የዛሬው ጓደኛ ክፋ 😢😢😢

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Год назад

      እኔ አግብቸው አልሰጠውም አላማ ካለን አገር ተገባን ቦሀላ ባንድ አድርገን እንሰራል ነው የምለው በብር ቀልድ የለም

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Год назад

    እህቴ በጣም እግዚአብሔር ይወድሻል እንኳንም አጋለጠልሽ ጌታ ሁለቱ ብዙ ነገር አላቸው እየተጫወቱብሽ ነው ምንም ቢሉሽ እዳትታረቂ የዎህ ነገር ትመሰያለሽ ተጠንቀቂ ።

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Год назад +6

    በጌታ ስም እኔስ የለኝም የሴት ጓደኛ የምን ቤስት ነው ከወዳጄ ጠብቀኝ ሚባለው ትክክለኛ ፀሎት ነው ይወደኛል ሲባል የጭቃ ውስጥ እሾክ ስንት አለ ደሞ ድርቀቷ ሌባ ናት የለመደች እንኳን በዚ ገላገለሽ ከሷ አይዞሽ ትምርት ይሁንሽ ህእቴ

  • @YordanosYebegashet
    @YordanosYebegashet Год назад

    በጣም ምስኪን ልጅ ናት ትግስቷ ይገርማል ምን አይነት መጥፋ ጎደኛ ናት የስራዋን ይስጣት ክፋ

  • @Aነኚየሚዳልጂየካራምሺጓተ

    እስኪ ወዶቺም ይጠየቁልን የምር ወዱ ጓደኛሞቺ የሉምደ አሉ ስለዚህ ወዶቺም ይጠየቁልን ሁሌ ሴት ብቻ 😢😢😢😢😢

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +2

    የተረጋጋሽ የኔ ምስኪን ሁለታቸዉም አይጠቅሞሽም ይቴ አይዞሽ ሠዉ ማመን😢😢😢

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ Год назад +5

    አቤት ጭካኔ ፍቅርኛዋንም ብርዋንም ምንአይነት ጎደኛናት የተርገመች

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ

    የምር አሪፍ ስራ ነዉ በርቱ ሳናቃቸዉ ጥርሳቸዉን እያሳዩ ዉስጣቸዉ ነቀዝ የሆኑ ሰወች ሞልተዋል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +44

    የመዳም ቅመሞች እስቲ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደትን በቃ ይበለን ያረብ

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Год назад +1

    እነሱ ይተዋወቃሉ በሲስተም እንዲተዋወቁ አቅደዉባት ነዉ ግን ስራችሁ ጥሩ ነዉ የወዳጅን መሰሪን እያጋለጣችሁ ነዉ በርቱ❤!!!!

  • @alembirhangirma9712
    @alembirhangirma9712 Год назад +6

    ኢትዮ መዝናኛ አቅራቢዎች እባካችሁ በርትታቸሁ ስራችሁን ግፉበት ጓደኛ መስለው ተኩላዎችን ለመለየት የምታደርጉት ስራ በጣም በጣም ጥሩ ነው፡፡

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ምን አይነት ክፍ መንፈስ ነው የያዘህ???? ሰዎችን እያባላህ
    ሰላም እየበጠበጥክ መንፈስህን የምታረካው ምን አይነት እርኩስ ነህ??? እግዚአብሔር ይገስፅህ!
    ቶሎ አመድ አርጎ ያጥፋህ::
    የሚገርመው የሰዎቹ ጅልነት ነው::

  • @እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ

    እኔ የገረመኝ ብሩን ለምን መስጠት አስፈለገ እረተዉ ሴቶች ልብ ግዙ😢

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz Год назад

    እምዬ አይዞሽ ስታሳዝን ሁለቱንም ገደል ይግቡ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Год назад +3

    ሰላምዬ የኔ ውድ 😢ገደል ትግባ ተያት😏አፈር ትብላ ይች አረመኔ ሴት በሴት ይጨክናል ቱ😏 ከነሱ የተሻለውን ጓደኛ ፍቅረኛም ይስጥሽ ሰውግን ይሄን ያህል ኧረ ታማኝነት የት ሄደ ቃልስ😢

  • @nahomkelali4519
    @nahomkelali4519 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል በእንባ ነው ያየሁት የፍቅር አምላክ ይጠብቃቹ ዮንም ያቺን ሴትም ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @emueAbdullhe
    @emueAbdullhe Год назад +24

    5ደቂቃ ብለህ ወደ 20ደቂቃ የምታደርገውስ ነገር😂😂😂

    • @SeadaUsman
      @SeadaUsman Год назад

      😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      እኮ ምንይበላቹው 20ደቂቃ ቢላቹው እሺአይሎትም

    • @titititi6005
      @titititi6005 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 Год назад

      እኮ 😂😂😂😂😂

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад +2

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራነው አዋርድልኝ ሌቦችን❤❤❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад +28

    እልም ያሉ ልቦች ናቸው

  • @KenzCoustmr
    @KenzCoustmr Год назад

    ይህ ነገር ግን እዉነት ነዉ ለምን አልሺ ብትሉኝ በጣም እከታተላለሁኝ እና ትከከለኝ ታማኝ አላየሁም ምከከር መሰለኝ እንደ ትምህርት ሁኖ አጭር ደራማ የመሰለኝ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +6

    ይገሉሽ ነበር እግዚአብሔር ሲለሚወድሽ ነው

  • @Var_vids
    @Var_vids Год назад

    ሰራህ. በጣም ሀሪፍ ነው ለአጭበርባሪዎች. እኔ እምህል ግን እራስህን ጠብቅ

  • @ZamZam-dg5vf
    @ZamZam-dg5vf Год назад +6

    ወላሂ የሴትጓደኛ የለኝም እድኖረኝም አልፈልግ እህቶቸብቻ ይኑሩልኝ❤

  • @AliHasen-w9v
    @AliHasen-w9v Год назад

    ሰላምዬ ተማሪበት ሲጀመርም ጎደኝነቶ ለገንዘብ ነው ጨይዞሸ ❤

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад +8

    የዛሬው ይለየል የአላህ ከሰው ሀቅ አቷው ጠብቀኝ 🤲

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ❤የሴት ጓደኛ ገደል ይግባ ይቅርባችሁ ጓደኞቼ እምዬ ብቸኝነቴ🙎💗💗💗💘💘💘❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Год назад +4

    ድርቅናዋ ያስጠላሰ ወንዶች የፍቅረኛቸውን ጓደኛ ይወዳሉ ልክስክሶች ናቸው

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube Год назад

    እድለኛነሽ በዚህ ማወቅሽ ብዙ ሳትጎጂ አንተ ጎበዝነህ ይህ ስራ ቀጥልበት

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Год назад +7

    በእኔም ላይ ደርሷል ሴት ጎደኛ ማመን ከንቱ ነው ለምን ሽልማቱን ለተከዱት አትሰጣቸውም 😢😢 😢😢 በጥፊ ልሰሻት ንሮ አስመሳይ ስታቃጥል

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 5 месяцев назад

    የምር ተባረክ. ፈታኙ ቀጥልበት አቤት ሲያስጠሉ

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +5

    ያሁኑ ዘመን ጓደኛ ሳይሆን ጥላትነው የዘጠናዎቹ ምርጦች የትናችሁ ጓደኛዬ እህቴ ናፉቃኛለች

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад

      በጣም ጌታን ስንት ጓደኞች አሉ ምርጦች

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Год назад

    እንድህ ያለነገር ሲፈጠር ለተወሰነ ስኣት በቅርብ እርቀት ሆነህ ተከታተል ነካክተህ ነካክተህ እራሳቸው ላይ ችግር እዳይፈጥሩ ስራህ ጥሩ ቢሆንም ግን ማረጋጋት አለብህ አንድነገር ቢሆኑ ትጠየቃለህ።

  • @HAWAHawa-y7o
    @HAWAHawa-y7o Год назад +54

    እሚገርም ነው ይሄ ብሮግራም ይቀጥል

  • @wollohaiktube
    @wollohaiktube Год назад +1

    እናምለው ግን እሄልጅ ሆን ብሎ እያዘጋጃቸው ነው እል በዚህ አይነት ሊኖር ይችላል እኔ ግራገባኝ ሁሌየም እከታተለው አለሁ ነገሩ ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው ግን ብዙም ባይሆኑ ይኖራ በጥቅሉ ጓደኛ እመለው ነግር አስፈላጊ አይደለም ወንድማችን በርታ ብዙዎች ይማሩበታል

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Год назад +6

    ወይኔ ውርደት እግዚአብሔር ይመስገን ሴት ጎደኛ አልወድም እንዲኖረኝም አልፈልግም

  • @mylovelyfamilygg4000
    @mylovelyfamilygg4000 Год назад

    እኔም በጋዲኛየ ከ7 ዓመት ለወንድ ኣሳልፋ የሰጠችን ኣላትና ከዚ ብሃላ ሴት ጋደኛ የለኝም። በስደት ኣለም ሆኜ ብዙ ችግር እያሳለፍኩ ይገኛለው በስዋ ምክንያት። 😢 ፎብያ ይዞኛል ይልቅ ጋደኛ ሂወቴ በትክክል መምራት ኣቅቶኝ ነበር። እግዚኣብሔር ይመስገን እስከ ዛሬ በሂወት ያተረፈኝ። የዚህ ፕሮግራም ሳይ ኣንደ ኣዲስ ይሆነኛል። ቀጥልበት በጣም ጥሩ ነው ማን ኣጠገባችን እንዳለ ማወቅ መልኣክ ነው ወይስ ሰይጣን መለየት ኣለብን። ከኣስመሳዮች ጋደኞችና ፍቅረኞች ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +11

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ።የአሏህ በሰው ሀገር ጭንቀት ከባድ ነው ።ቢያንስ ዳታ ክፍት ቢሆን ትንሽ እንረጋጋ ነበር በሰው ቤት በራሳችን ብር ካርድ ግዙልን ብለን መለመኑ ከባድ ነው ማነው በሀገር ጉዳይ ቀን ፣ሌሊቱ የረዘመበት😢

    • @BertukanEshete
      @BertukanEshete Год назад +2

      በጣም😢😢😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Год назад +3

      አትጨነቂ የግል ችግር እንጂ በሀገር የመጣ መፍቴሄዉ ቅርብ ነዉ ይረጋጋል አይዞሸ እንተርኔት የሚቋረጠዉ ለማረጋጋት እንዳይባባሰ ነዉ ትንሸ ቆይቶ ይረጋጋል

  • @MelakuAshagrie-qv1of
    @MelakuAshagrie-qv1of Год назад +1

    በጣምም ከሚባለው በላይ ምርጥ ፕሮግራም ነው ማን ይሆን ታማኙ ሰው።

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 Год назад

      ግን አዱ እዳይገለው በጣም ያስጠላል

  • @sameera151
    @sameera151 Год назад +15

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ👍👍👍👍

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад

    በስመአም ፈጣሪ ታዲያ ሰው ካለሰው አልተፈጠረ ምን አይነት ጊዜ ነው ጋደኛዘመድ የጠፋበት ዘመን ምን አይነት እባብ ነች አረ ጥሩ ፕሮግራም ነው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት እባቦች ይጠብቅ ጋደኛማለት እኮ ከእህት በላይ ነው ኡፍ አረ ያማል ቃላቶች ያንሱኛል ምን እንደምል ፈጣሪ ይጠብቅ ብቻ ነው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +31

    እግዚአብሔር ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን 😢💚💛❤😢🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ጓደኞች ኣሉኝ❤👌

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Год назад

    የኔውድ አላሕ ይወድሻል አላሕ በስበብነው ከሂወትሽ ሁሉቱም እንዲወጡ ያደረገው ስለዚሕ ተመሥገን በይ 🙏ስሜቱ ከባድ ነው አላሕ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል እሺ አሁን ሁሉም የጥቅም ሰው ነው 🥺

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +11

    ጓደኛ ዘጋኝ ዘጋኝ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን

  • @marebelu
    @marebelu Год назад

    ንፁህ ሰው ነሽ❤ እግዚአብሔር አጋለጠልሽ 💚💛❤🙏

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ኣምላኬ ሆይ የጎዶኞቼ ምቀኛ ኣታርገን😢😢ጎዶኞቼ ም የኔምንቀኛ ኣታርጋቸው ባለን ፍቅር ጨምርልኝ ፈጣሪየ ሆይ ባክህ ከክፉ ጎዶኛ ከክፉ ጎሬቤት ኣንተ ጠብቀን😢😊😊

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Год назад

    ካወቀችው በጣም ስራ ነው የሰራህላት ህይወቷን ታድገሀታል በርታ

  • @-orthodoxtub1875
    @-orthodoxtub1875 Год назад +3

    በጣም ይገርማል ስንት አይነት ሰው አለ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Год назад +1

    ወላሂ ጥሩ ሥራ ነዉ ወይኔ ጓዳኛ የሚባል ነገር ይቅርብን ያአላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @ማሂአማራቱ
    @ማሂአማራቱ Год назад +19

    ለየት ያለ ስራ ነው 😂በርቱ

    • @ማሂአማራቱ
      @ማሂአማራቱ Год назад

      @@zizu142 አንተ ካወክ ለኛ ምንም አያስጨንቅም

  • @Tsaxe.z
    @Tsaxe.z Год назад +1

    Wyyy yenie konjo lijitwa stasazn ayzosh ahatie demo sewyow telo naw yedereselsh endom edlegna nesh gbu sis❤

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 Год назад +4

    ምነይነት ዘመን ላይ ደርስን እኔከአሁን በሃላጋደኛ አይኖርኝም መቸም አላምን

  • @FikirjonFikirFikirjon
    @FikirjonFikirFikirjon Год назад

    ይህ ጥሩ ነገር ነው የማያስቡትን ነገር በደንብ እንዲያስቡ ሰለሚያደርግ ፕሮግራሙን ቀጥሉበት ቡዙ የተኙ ፍቅርኛሞች ጎደኛሞችም እና ያነቁ ሁሉ ይነቃሉ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Год назад +14

    ደግጣለች እኮ ሲወራት😢😢😢😢😢አቤት ጓደኛ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад +1

    መጀመራያ ስጀመር boyfriend girlfriend ዝሙት ነዉ ጎደኛቸ በመቀጠል የሴት ጎደኛ ከመቶ ትንሽ ነው የለዉ እና እባካችሁ ያለ ጋብቻ የሚደረግ ነገር ሁሉ ጡሩ አይደለም በመቀጠል ጌታ የአመነ እና የተጠመቀ የዘላለም ሂወት ያገኛል ከሐጣትም ይድናል እየሱስ ጌታ ነዉ ❤

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад +15

    ቦታው ሲያምር❤❤❤❤

  • @hanaethio8555
    @hanaethio8555 Год назад

    በጣም ባለጌ ጎደኛ ናት አብረሻት አትሄጂ አዋ ሁለቱ አየተጫወተብሽ ነው

  • @ክንዴእንዳሻውAmanuel
    @ክንዴእንዳሻውAmanuel Год назад +6

    እንደኔ ምርጥ ጓደኛም እህትም የምትሆን ይስጣችሁ wዬ ❤ወድሻለሁ❤

  • @meronjo
    @meronjo Год назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ተባረክልኝ የሴት ጓደኛን ስላልሰጠከኝ

  • @Ephraimadane
    @Ephraimadane Год назад +4

    ከሁለት አጣብቂኝ ጌታ ኢየሱስ
    አወጣሽ

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ

    እኔም ቸሩመድሃኔዓለም በእለተ ቀኑ አጋልፁልኝል ግን ገንዘብ አምሳንቴም አላየም እመብርሃን አላስበላችብኝም ተመስገን አፈርይብላና

  • @yegnayoutube
    @yegnayoutube Год назад +3

    እናቴ ድርሽ 😢ከደዚህ አይነት አስመሳይ ስው ይጠብቀን ውድ ጓደኛ ውሻዬ ኑርልኝ😮

    • @Ifififufu
      @Ifififufu 7 месяцев назад

      ይመችሽ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад

    በጣም ታሳዝናለች በጣም ሰው ማመንን ይከብዳል ሰው ማመን ከቱ ነው ወይ እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢

  • @tirhashaile5766
    @tirhashaile5766 Год назад +45

    እስካሁን ከሰራኸው ይሄ ልብ ይነካል።

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад +1

      ከዚህ ፕሮግራም በኋላ የሴት ጓደኛ ጠላሁ

    • @gjfdjdhu7103
      @gjfdjdhu7103 Год назад +1

      እኔም ጓደኛ አልፈልግም

    • @tirhashaile5766
      @tirhashaile5766 Год назад

      @@gjfdjdhu7103 ኧረ በጣም

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l Год назад +2

    የኔ የእድሜ ልክ ጓደኛ አለችኝ ታድዬ የሴት ጓደኛ መልካም ከተገኝ የእናት ልጅ እህት ማለት ነው ጓደኛዬ ሽፍንፍኔ ኑርልኝ ከነደዚህ አይነት ካሃዲ ስው ይጠብቀን

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 Год назад +6

    እኔ የሴትም ጓደኛ የለኝም ግን የማየው የምሰማው ምንም አይነት ሰው የመቅረብ ፍላጐት የቸኝም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @ttlove618
    @ttlove618 Год назад

    የሌባአይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ በጆሮዋእየስማች ምን ድርቅ ትያለሽሁለቱምአያስፈሉግሽም አይዞሽጥንከር በይ