Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።ሰለ ወንዶች አልባሳት ( ቡቲክ) ስራ አዋጭነት በአጭር ቀን ብትሠራልን።
ጎበዝ ነህ በርታ. እናመሰግናለን
እኛ ስደተኞቺ ይጨቀናል😢 መጥተን የምንሰራዉ ስራ
Betam lk bleshal fetary yirdan 🥺🥺🥺🥺
Atcheneki ayzon
ዋውው በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ❤ሁሌም ነው የምከታተለዉ ፕሮግራም ክን
አንደኛ ኮማች ነኝ በሁለት አካውንት ነው የምከታተልህ በዛኛው እያዳመጥኩኝ በዚህ ልኮምት😁ባለፈውም ብየህ ነበር ቢዝነሶችን ለክፍለሃገር ጭምር አቅርብልን::ለምሳሌ እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ
እሺ አስተያየቱን ተቀብያለሁ። ሁሉንም ለማካተት እንሰራለን። thank you.
ኩካእሥፓራይትየመሳሰሉነገሮቻንብናከፈፈልያዋጣልድሥራውወድምእሥኪሥለዝህቢዱሥራልን
በጣም ግሩም ሀሳብነው አቀራረብህ ሳቢና በጥናት ላይ የተመሰረተ ሰለሆን እጅግ አሪፍነው እናመሰግናለን ።
ሰላም ወንድማችን!እንዴት ነህ?የምትሰራቸው ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀርታ ።የቡቲክ ስራ እንዴት እንደሆነ: ትርፋማነቱን:እቃውን በርካሽ ከየት እንደምናገኝ:(አ.አ እና የድሬን ዋጋ ጨምረህ በቅርብ ቀን ብትሠራልን። በተረፈ በርታ ጥሩ መረጃ ነው የምትሠጠው
እሺ
thanks አባቴ ብዙ ቪዲዮዎችህን አያለው የስራ ሞራል ታመጣለህ በርታ
Kiraye ahun sente gebtole
አይ እኔ ምን አንደሚሻለኝ አላውቅም ፀጉር ቤትም አሰብኩ ሱቅም ማንኛው ይሻለኝ ይሆን ያለሁበት ቦታ ለሁሉም ያመቻል የቤት ችግርም የለብኝም ቤቴ ፒያሳ አካባቢ ነው ንገሩኝ ማንኛው ይሻለኛል ሰው ቀጥሬ ባሰራስ 💚💛❤️
እናመሰግናለን ወድም ግን ጥሩ ሰፈር ብጠቁመን ለስራው
በጣም ጠቃሚ ነገር ያቀረብክልን እኔ የትኛውን እንደምወስን ግራ ገብቶኛል ከልብስ እና ከሸቀጣሽምቅጥ ሱቅ የትኛው ይሻላል???? እኔ የሸቀጡ ሱቅ ያዋጣ ይመስለኛል ማንኛውንም ነገር ማቅረብ ይቻላል ለምሳሌ እንጀራ ለራሴ ጋግሬ ማቅረብ እቺላለሁ እሚጋግርልኝ ሰው ቀጥሬ ዳቦ የባልትና ውጤቶችን አክልቶች አረ ብዙ በቂ ብር ካለ ብዙ ነገር መስራት ይቻላል ልብስ ግን በአሁኑ ስአት የቅጦት ሁኗል
አዎ ለጀማሪ ሸቀጣሸቀጥ ይሻላል።
ጥሩ ነገር ነው እያደረክ ያለኸው በርታ። የሆነ ጊዚኀ ጠይቄ ነበር ስለመፃህፍት መደብር ስራልን ብዬ። ተረሳ መሰለኝ።
akerarebek betam sabi new bereta wendeme hule eketatelekalehu sheketa sheket lemekfet neged fekad lemawetat men yasefelegal kifyawes? amesegenalehu bereta wendeme🙏🙏
ወድምእሥኪሥለለሥላሳመጠጦቻንገርንማከፈፈያለመሥራትፈልጌነበርእዳታልፈኝ
እሺ እንሰራዋለን
Mobile ቤት ለመክፈት pls pls pls
የት ነው
በርታ እናመሰግናለን💚💛❤️
ጎበዝ ነህ!
you are the first one
ግን የመቼ ነው ባሁን ሳአት ነው ይህን ሚያስጀምረው
እባክዎ የተሰራበትን ቀን ይመልከቱ
እናመሰግናለን በጣም
❤❤❤
Thank u
Thanks so much I was waiting for this business
እባክህ ስልክ አንተን የማገኝበት እባክህ
እኔም እፈልግ ነበር 😪የማማክረው ነበር ገበዝ እውቀት አለህ
Isk benath sile hintsa mesariyawoch woch ina sile businessu
እሺ እሰራዋለሁ
Sle sga biet b tnegren arif neber
Makefafeya sraln
ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።
ሰለ ወንዶች አልባሳት ( ቡቲክ) ስራ አዋጭነት በአጭር ቀን ብትሠራልን።
ጎበዝ ነህ በርታ. እናመሰግናለን
እኛ ስደተኞቺ ይጨቀናል😢 መጥተን የምንሰራዉ ስራ
Betam lk bleshal fetary yirdan 🥺🥺🥺🥺
Atcheneki ayzon
ዋውው በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ❤ሁሌም ነው የምከታተለዉ ፕሮግራም ክን
አንደኛ ኮማች ነኝ በሁለት አካውንት ነው የምከታተልህ በዛኛው እያዳመጥኩኝ በዚህ ልኮምት😁
ባለፈውም ብየህ ነበር ቢዝነሶችን ለክፍለሃገር ጭምር አቅርብልን::ለምሳሌ እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ
እሺ አስተያየቱን ተቀብያለሁ። ሁሉንም ለማካተት እንሰራለን። thank you.
ኩካእሥፓራይትየመሳሰሉነገሮቻንብናከፈፈልያዋጣልድሥራውወድምእሥኪሥለዝህቢዱሥራልን
በጣም ግሩም ሀሳብነው አቀራረብህ ሳቢና በጥናት ላይ የተመሰረተ ሰለሆን እጅግ አሪፍነው እናመሰግናለን ።
ሰላም ወንድማችን!
እንዴት ነህ?
የምትሰራቸው ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀርታ ።
የቡቲክ ስራ እንዴት እንደሆነ: ትርፋማነቱን:እቃውን በርካሽ ከየት እንደምናገኝ:(አ.አ እና የድሬን ዋጋ ጨምረህ በቅርብ ቀን ብትሠራልን።
በተረፈ በርታ ጥሩ መረጃ ነው የምትሠጠው