Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደነዚህ አይነት የዘቀጡ ፓስተር ባዮችን ሌቦች እንደዚህ በአደባባይ ማጋለጥ ለሌው ትምህርት ይሆናል ጌታ ይባርኮት
አባቲ ብሩክ ይሆንልኝ እወነት የሚናገሩ ፖስተር ትዝታው ወዘተ አይነቶች ሰለመጣቹሁልን እናመሰግናለን ።
ተግሳጽ የፍቅር በኩር ልጅ ነው ተባርኩ
አባቴ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ❤
እግዚአብሔር ይባርክዎ በዚህ ዘመን እውነትን እንድትገልጡ ውሽትን እንድታጋልጡ ያስነሳችሁ አባቶች ብዙልን ብርክ በሉልን።
እውነትን የሚከተላት የለም ሰው የሚፈልገው ለራሱ የሚፈልገውን ምቹ የሆነ የሃሰት መንገድን ነው ላይክና ሸር የሚያደርግ ሰው የለም የሚገርም ነው አባ ይቀጥሉ ለታሪክ ይቀመጣል
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ዘመንዎትን ይባርክ🙏❤ ለወንጌል እንቅፋት የሚሆኑትን የእግዚአብሄርን እውነት እያመቻመቹትን ወደ እውነት ያምጣቼው እነ እትዬ ቦጌ እኔ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣
እትዬ ቦግዬ የቼሪዬን ባለቤት አዋልደዋት ይሆናል ቼሪ ቆየ ወደ ተረቱ የገባው የሚዲያ ግብዣ ሲበዛበት ወደ ተረት ዘውዘው ብሎ እርፍ
ፓስተር ቸሬ አንደኛ የአገራችን አስተማሪ ወጣቶችን የሚመክር ስለሁሉ ነገር የሚሰብክ የዘመኑ ጀግና ነዉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ይመቸኛል ብዙም ጠቃሚ ትምህርቶችን በመስጠት የሚተጋ ፓስተር ነዉ።
ኢየሱስ ክርስቶስን በድፍረት ቢስብክ እርግጠኛ ነኝ ስሙ ይቀየር ነበር
የቸሬ ማስረጃ ትየ ቦ ጌ ናቸው ደስ ይላል😂😂😂
በማታቀው ነገር ገብተህ አትዘባርቅእመቤታችን ባትኖር ኢየሱስ ብለህ የጠራኧውን ወልድ እግዚአብሔርን ባላወቅኧው ነበርፓስተር ቸሬ የሚያውቀውን ነው የመሰከረው።
አባዩናስ ተባርኩ እንደዚህ የሚነግራቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል ይሄ አስመሳይ ሰውየ
አቶ ቸሬ እንጂ ፓሰተር ቸሬ መባል ተሰርዟል ፣ስሙ አደፍርስ ቢሆንሳ ?ይመጥነው ነበር።
ልጁ አፈፍ ብሎ የተነሳው እኮ ውሀው ቀዝቅዞነው😅
ቸሬን ተወት በቅርብ ፣ ቀሚስ ለብሶ ቀሲስ ሊቀ ሊቃውንት ቸሬ በሚል ስያሜ እናየዎለን ፣ በዚሁ ከቀጠለ 🙈
Hahaha 😆 😂 😆 aba dankor damo ersho ma not dankor manfki
እንደነዚህ አይነት የዘቀጡ ፓስተር ባዮችን ሌቦች እንደዚህ በአደባባይ ማጋለጥ ለሌው ትምህርት ይሆናል ጌታ ይባርኮት
አባቲ ብሩክ ይሆንልኝ እወነት የሚናገሩ ፖስተር ትዝታው ወዘተ አይነቶች ሰለመጣቹሁልን እናመሰግናለን ።
ተግሳጽ የፍቅር በኩር ልጅ ነው ተባርኩ
አባቴ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ❤
እግዚአብሔር ይባርክዎ በዚህ ዘመን እውነትን እንድትገልጡ ውሽትን እንድታጋልጡ ያስነሳችሁ አባቶች ብዙልን ብርክ በሉልን።
እውነትን የሚከተላት የለም ሰው የሚፈልገው ለራሱ የሚፈልገውን ምቹ የሆነ የሃሰት መንገድን ነው ላይክና ሸር የሚያደርግ ሰው የለም የሚገርም ነው አባ ይቀጥሉ ለታሪክ ይቀመጣል
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ዘመንዎትን ይባርክ🙏❤ ለወንጌል እንቅፋት የሚሆኑትን የእግዚአብሄርን እውነት እያመቻመቹትን ወደ እውነት ያምጣቼው እነ እትዬ ቦጌ እኔ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣
እትዬ ቦግዬ የቼሪዬን ባለቤት አዋልደዋት ይሆናል ቼሪ ቆየ ወደ ተረቱ የገባው የሚዲያ ግብዣ ሲበዛበት ወደ ተረት ዘውዘው ብሎ እርፍ
ፓስተር ቸሬ አንደኛ የአገራችን አስተማሪ ወጣቶችን የሚመክር ስለሁሉ ነገር የሚሰብክ የዘመኑ ጀግና ነዉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ይመቸኛል ብዙም ጠቃሚ ትምህርቶችን በመስጠት የሚተጋ ፓስተር ነዉ።
ኢየሱስ ክርስቶስን በድፍረት ቢስብክ እርግጠኛ ነኝ ስሙ ይቀየር ነበር
የቸሬ ማስረጃ ትየ ቦ ጌ ናቸው ደስ ይላል😂😂😂
በማታቀው ነገር ገብተህ አትዘባርቅ
እመቤታችን ባትኖር ኢየሱስ ብለህ የጠራኧውን ወልድ እግዚአብሔርን ባላወቅኧው ነበር
ፓስተር ቸሬ የሚያውቀውን ነው የመሰከረው።
አባዩናስ ተባርኩ
እንደዚህ የሚነግራቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል ይሄ አስመሳይ ሰውየ