Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእዮብ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁንyoutube.com/@eyobeltube2
ከቃል እልቅስ እዩባ ነው ያሳቀኝ
እሺ እዮባዬ እናረግሀለን ግን አትጥፉ የኔ ውዶች❤❤❤
የፊተኛው ምን ሁኖበትነው❤
@@Tube-nv4el ለተወሰነ ጊዜ ዘግተውበት መሰለኝ እደሚለቁለት ተስፋ አደርጋለሁ 😥❤
አዎ በደንብ አለኝ ለብዙ አስተማሪ የሆኑ
ማነው እደኔ ቃልና ሐዲስን የምትወዱ😍😂
እኔም 😍😍😍😍😍
Ene ❤❤😂😂😂
Enem❤❤
@@tigisttufa6469እንደማመረ❤
@@shawaye5579እንደሜመረ ❤
አምላኬ ሆይ እንደ ቃል ያለ ትግስ ስጠኝ 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏
ባክሽ ፕራክ መሆኖን ታቃለች😂😂
አዎ ይስጥ ግን እሱም ጨዋ ስለሆነ ነው እንጂ ባይሆን በዚህ ትእግስቷ አናቷ ላይ ወቷ ነው ቁጭ የሚለው።
@@hiwettesefu5479ደምሪኛ
@@tehonemulatu3900ደምሪኛ
Qaleyy.yan.tegestanng❤
በዛሬዉ ቀን የተጨነቃችሁ ቅድስት አርሴማ ጭንቀታችሁን ታቅልላችሁ በምልጃዋ አለሁ ትበላችሁ🙌
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
AMEN
ቃልዬ ወርቅ ነሽ ክፉ አይወጣሽ…….በጣም ደስ የሚል በሃሪ ነው ያለሽአቶ አዲስ የቀና ሰው አታውቅም……..ብትቀናማ ታንቅክ ነበር
እዮብ የምር አሳከኝ😂😂😂😂😂😂ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
s.a.w
S a w
S❤a❤w❤
ሁሴንጠፍተሀልበሰላምነው❤❤❤
ቃልዬ ዛሬ ጉድሽን እናያለን የዚህ ቤተሰብ ወዳጆች የት ናቹ ኑበላይክ
😂😂😂😂❤❤
😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂
እዚ ነን😂😂😂😂
ኡፉ የቃልዬ እርጋታ ደስ ሲል ለመረዳት የምታረገው ጥረት ዋው ትለያለች
😅
ደስ የምትሉ ቤተሰቦችበፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
❤❤❤❤
ለእኔ እንዴ ቃልዬ አይነት ምስት ብቻ ነው ያጣወት እስክ በlike ለኔም ፍቅራቹሁን አስዩልኝ plese እውደቹዉሃለሁ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር
አለን
አሹ ብልሹ ስምህን ቀይር እና ምርጥ ሴት ታገኛለህ
እኔ እሆንሀለሁ
ቅድሚያ እደግ😂
እኔ አልሁ
ገና ሳየው የሣኩት ሣቅ ኧረ ወየው እዮብ😂😂😂😂😂❤❤ ቃልዬ የኔ ልዩ ሊያናድዱሽ ታጥቀው ተነስተዋል ብታዪ🎉
እኔስ😂😂😂😂😂
@@abc12452ደምሪኛዋ🎉
ናሄ እና ዉብዬ አንድ ቀን እንዳዝ parnki ላይ ናሄን በጥፍ match🤣የቃልዬ እርጋታ ስላደንቅ አላልፍም 🥰🥰🥰
አዎን😂😂
😂😂😂😂😂😂
አንቃ ያዛችው እኮ እሷማ
ዉብዬ እና ናሂ በዛ ስአት የጨሰ ፍቅር ላይ ነበሩ እነ ቃልዬ ብዙ ጊዜ አብረዉ ኑረዋል ትግስትም አላቸዉ 😂❤❤❤
@@eumferidahደምሪኛዋ🎉
እዮብየ አረ በሳቅ ገደልከኝ ዩቱብ የማያመጣ ጉድ የለም 😂😂😂😂 ሁላችውም ውድድድድድድ ኣድርጋችዋለው ❤❤
ወይኔ እዮቢ በጣም የምታምረው❤😂😂 ፈጣሪያ ሆይ የቃልዩን አይነት ትግስት ሠጠኝ 😢😢❤❤❤🥰🥰
የሥደት ኑሮ አሰከፈፍቶኝ ነበር የምር እንዴት እንደተዝናናውት ይመቻቹ አቦ😂😂😂😂❤😂😂❤😂❤😂❤😂❤😂
ወይ ቃልየ ታድለሽ ትግስቷ አነጋገሯ ደስ ስትል
ጌታን ቃል ቅናታምአይደለች ቅናታምሤት ጩኸትዋ አያሥቀምጥም እናጎበዝነሽቃል ቅናትክፍነገሪነዉ❤❤❤ለማንኛዉእኖዳችሃለን
እደሄሉማለት😂😂
ደምሪኛዋ🎉
@@Ruta688ደምሪኛ
ምርጥ ሴት ነሽ ቃልዬ አንች ሳላደቅ ማለፍ ንፍግና እስኪመስለኝ ድረስ ።ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ትግስት ለኛም ይስጠን እንዳንች አይነት እርጋታ እዮብ ግን 😂😂😂 የስራህን ይስጥህ አልልህ ሆነበኝ
ቃልዬ የኔ ውድ ስወድሽ!❤ ምርጥ ሴት! ምርጥ ሚስት!
ቃል ጎበዝ ናት ቶሎ ትረዳለች እኔ ብሆን እቀውጠዋለው ጭራሽ ከንፈር ሆ 😂ለማንኛውም እወዳችኋለው❤
Ewnet new ene erasu alga lay hogne laweraw tenesche ewregereg neber enji
😂😂😂😂😂😂😂
@@eyufikru8135ደምሪኛ
@@abeebakassaye3195ደምሪኛ
*_አቤት ግፋችሁ በይ ቃልዬ ትዕግስቱን ይስጥሽ መቼስ እኛ ሴቶች ቅናታችን አይጣል ነው*_እስኪ ማነው እንደኔ ቅናተኛ የኔ ቅናት አይጣል ነው።😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ሳገባ እቀናለሁ😅
እኔ ራሱ
እኔ በወንድሜ እቀና ነበር ሱቅ እየሰራን ከሱጋ ቁመው ከሳቁማ........ ብቻ አልፈዋል 🤣🤣🤣
ደምሪኝ ዎዴ❤❤
@@meditishu8014ደምሪኝ ❤ውዴ❤
በጣም ይገርማል ቃልየ ያላትን እምነት በሱ ነው የተመለከትኩት ዋውውውው🎉❤❤❤❤
ደምሪኛ
እዉነት ነዉ ለሚዉዱት መቅናት ያለነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫❤❤❤ቃልዬ ትክክል ናት❤❤❤
ደምሪኛ🎉❤
ትዕግስተኛ እና ቆንጆ ሚስት ነው ያለችክ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ልጃችሁን በጥበቡ ያሣድግላቹ አስተማሪ ናቹ በርቱ🥰🙏
ቃልዬ ከእናንተ ባላቅም ስለ ኦርቶዶክሳዊ የፍቅር ግንኙነት እና ትዳር ምን መምሰል እንዳለበት ከወጣት ወንድም እህቶቻችን ህይወት ብንማር ዘመናዊነት እና ኦርቶዶክሳዊነት አብረው መሄድ እንደማይችሉ በማስብ ወደ ፍቅር ሲገባ ከአገልግሎት ከቤተክርስቲያን መራቅ የመሳሰሉት ፈተናወች ስለሚከሰቱ ተሞክሮአቸውን የምቀስምበት አይነት ፕሮግራም ቢካተትበት መልካም ይመስለኛል እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነታችሁ ወጣቱ ላይ የሆነ የምትጨምሩት ነገር ያለ ይመስለኛል
የከፈርህ ነገርስ እዮባ😂😂😂 የኔ ማር ቃልየ ልዩ ነችኮ እርጋታዋ ሳላደቅላት አላልፍም👍❤
❤
ልጂ የወለዱት ግን ግርማ ሞገሱን ደፍቶባችሁ የለዴ ዋውው ተመስገን ነው❤🎉
ለቃልዬ ቃል አጠረኝ የምር ፈጣሪ ይባርክሽ ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ዘመናችሁን በሙሉ በደስታ ያኑራችሁ🙏🙏😍😍
ታድለሻል የኔውድ ትግስሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ እንደ ቃልዬ ትግስትን ሰጠይ 😂😂😂😂 ብድርሽን እንደምትመልሺ አልጠራጠርም ቃል❤
የሳቄ ምንጮች እዬብየ😂😂😂😂❤❤❤ቃልየ የኔ ፍቅር አድስ ተራህን ጠብቅ❤❤
የቃልየ ንዴት በቃ ይች ብቻ ነች ተስመህ መጥተህ ትግስቷ የኔ እናት
ተመካክረውነዋ ፕራኩን
እኛ ሴቶችኮ😂😂😂ለማንኛዉም አረብ ሀገር ያላቺሁ ወዲም እህቶቸ ቤት አትግዙ የገዙት የሰሩት እየፈረሰባቸዉ እያለቀሱ ነዉ አትክሰሩ 😢😢😢😢
እሽ inmsagenelen
የት ነዉ እየፈረሰ ያለዉ ???
😢😢የት ካርታ ያለው ይፈርሳል?
@@yeshyhall6997 አዎ ካርታ ያለው ጭምር ነው እያፈረሱ ያሉት እኔ አለመስራቴን ወደድኩት 😢
የት እንኑር
የእዩብ አቀባብ ነው ያሳቀኝ😂 ቃልየ ትዕግስትሺ መልካም ነው ሁላችነንም ከታጋሾቹ ያድርገን ❤
ዉይ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠልጥ ይጨምርልሽ እሂን የሚመስል ትግስትሽን ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤
ሴቱ ሰው ባል ላይ ነው አይኑ ቃልዬ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ
@@fatumawase እሺ
😂😂😂😂😂😂ወይኔ አድስየ ታዳ ልጣላት አላለም 😂😂😂አወና አፍርጣት አትንይውም ቃልዬ
ቃልዬ የኔ ውድ የኔ ፀባዬ ሰናይ ትዕግስትሽን አለማድነቅ አልችልም🥰🥰🥰እኔ ብሆን ኡኡኡ ብዬ ነበር ምቀውጠው😹😹😹
እንዴ ስምሽ አመለወርቅ ተብሎ😂
@@addisgizachew7698 😁😁
@@addisgizachew7698 😂🤣🥰
የኔ ማሮች ትለያላችሁ ዉነትምርጥ አተምሮ ነዉ ትወዳችሁ💘💘💘💘💘💘💘💘💘
የቃልዬ አድናቂዎች የት ናቹሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሀይ
@@FathimaFathima-id2itደምሪኛ
በሰላም ነዉ የጠፋቹት አዲስ ቃሊዬ አዮቤ. ባባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤ናፍቅቹን ነብር
ጌት ሆይ ካለሁበት ቦታ ዓውጣኝ እስኪ በፅሎት አስቡኝ 😢😢
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን እህቴ 🙏🥰
@@ebrahit55 አሜንንን 🙏🙏🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ይስማሽ!
እመ ኣምላክ ታስብሽ
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ የአባቶቻችንን አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን
አሜን🙏
@@በለጡከጎጆደምሪኛ
አሜን
እዮባ በሳቅ አፈነዳኝ እኮ😂😂😂 ግንማ ስታምሩ ቃልዬ ትዕግስትሽ😊❤
ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም❤
ዋው ቃልዬ ጀግና ነሽ እውነት ስክን ያልሽ ሴት ነሽ ወይኔ እኔ ቢሆንስ ብዬ አሰብኩ እውነት እንዲህ ትህግስት ያለኝ አይመስለኝም አዲስ እውነት ምርጥ ሚስት ነው ያለህ እግዚአብሔር አመስግን 🙏🥰
አቤት እዴት ደስ እንደምትሉ አዲስና ቃልዬ እንሁም ኖላዊዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ወድዎች❤❤❤
ወይኔ ኦናንተን ሳይ በጣም ደሥ ይለኛል ቃልየ አድስየ እዉነት በዝህ ዘመን እንደናንተ አይነት የፈጣሬ ሠወች ቃልየ አቶጠረጥሬ በቁረባን የተጋባ ሠዉ ሙሉ እምነቱ በፈጣሬ ነዉ እሽ የኔ ዉድ አንች በዝህ ስሀት እንደ አድስ አይነት ሰዉ ማግባትሽ እድለኛ ነሽ የሡ ጓድኞች በዝህ ስሀት ጭፈራ ቤት ነዉ የሜገኙት ፈጣሬ እንደናንተ አይነት ትዳረ ይስጠኝ እመብረሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
🤣🤣🤣ወይ አዲስ ድንገት እንደ ፌንጣ ዘላ ሳመቺኝ አላለም🥰👍
ሀገር ስገባ ፈቃደኛ ከሆናችው ታሪኬን አካፍላችዋለው በርቱልን
Yene mi ❤
Iamlkshe ngre
እንጠብቅሻለን
ወይኔ ግን ቃልዬ ትዕግስቷ እኔ ብሆን ኮ እንዳየሁት ነበር ፀልዬ የማንቀዉ ተባረኩ አቦ ሊያዉ በቃ እሰከመጨረሻዉ ጌታ ሆይ እነዴ ስሜ አድርገኝ ወይም እንደ ቃልዬ🤲🤲🤲🤲ያረቢ🙏🙏
ክክክክክ😂😂 አይ ቃል አለሳልሳ ጠይቃ ከዛ ወደ ቁጣ 😂😂😂ቃል እቅፍ አደረካት ? አዲስ ታድያ ልጣላት ክክክክክክ
😂😂😂😮
እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤አሪፍ ነበር
😂😂😂 ወይ እናንተ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃቹ
የና ቆጆ ቃልዬ ትግሰትሽ እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻ ያርግልሽ የኔ ውድ♥♥♥
ልዩ ናችሁ እኮ የኔ መልካሞች ስወዳችሁ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ሀጅ ነብይ የሆኑ ወንድና ሴት እንዳንነካካ ለከለከለን ጌታ ❤
ሺኩርለከልሀምድ
@@jamelaalnahde7557ደምሪኛ
Kkkkkkkk
Lamen tesasamalachu tada
@@Mastaweshጉረኞች እኮ ናቸው አልቀረባትም ቱልቱላ ነች
ከፈሩ ስታምር ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እዮብን ዳረኝ አድስ እዮብን በጣም አፈቀርኩት 😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃልየ ዋሊያሣንቁሽኮነዉ እነዚሕልጆችኮ እዮብነዉየሣመዉ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
ቃል ቆጆ ፀባይ ሰናይ ሰናይ ፀባይ❤❤❤
ቃልየ ቃል አይገልፃትም ትግስቷ ተመችቶኛል እና ደግሞ ስታለቅስ እህቴን ትመስለኛለች የኔ ሆደ ባሻ ስወድሽ
ኢትዮጵያ ብሆን የኔን ታሪክ አካፍላችሁ ነበር ለብዙ ሰወችም ይማሩበት ነበር
ሌንአኪፊኤኛ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@@nardosberhon9964 እሽ
ንገሪኝ
ለኔም, አቃፊኝ
ጎበዝ አዲስዬ ለተመልካች ክብር አለክ እስፖረቱን በርታ👍👍👍
😂😂😂😂ማነው የቃልዬ ቲም❤ መልስ ምቱን እንጠብቃለን 😂😂😂ቻለው
አቤት ትግስቶ ተመቸችኝ የኔ እናት😍😍😍😍😍
ቃልዬ ምርጥ ሴት ናት አቦ ተባረኪ የእውነት ትናፍቂኛለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ትደማመጣላችሁ❤❤❤❤😂
እዩባ እኔ እዳተ ሠው አይቸ አላቅም ለወድምህ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርላችሁ መከባበር እደት እደሆነ በናተ ብዙ ሠው ከናተ ይማራል በጣም ነው እማከብራችሁ እምወዳችሁ ሠላም ለሀገራችን ያረብ የማዳም ቅመሞች እሥኪ ዱአ እንዳረግ የአላህ የአገራችንን ሠላም ይመልሥልን ያረብ❤❤❤❤
👍😍
❤❤😊
ዉዴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ😥
ወይኔ እዮባ በሳቅ ሞትኩኝ!😍😍😍😍😍
የናሂና ውብዬ ትዝ አለኝ😂😂😅😅 ጠፍጥፋ ጠፍጥፋ ነው የጣለችው😅😅
ውይ ቃል ታድለሽ❤❤❤❤❤ትግስትሽ በጌታ
😅😅ዛሬ ደሞ ያበደነው አይ እዮባ😂ቃል 😢❤
ሰላም ለናተ ይሁን ቃልና አዲስ እዴትናችሁ ደናናችሁ እኳን ሰላም መጣችሁ ወይኔ ቃልል 😂😂 ገና ላየውነው እመለሳለሁ ለኮሜት😂
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤
ቃል ጎበዝ አልተናደደችም ስከን ብሎ መጠቅ መልካም ነው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤👈
ዋው ፍቅራቹ ሳምር እግዛብሔር እይለኛቹ❤❤❤❤❤❤
የቃልዬ ትግስት ደስ ሲል ወይኔ እኔ ብሆን ጣሪያ ነክቻለሁ
😂😂😂😂እዬባ ድምቀታችሁ ነው ስወደው
እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀዊ ክብረ በዓል ሰማዕትዋ ቅድሰት አርሰሜ ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ❤
ደምረኝ ❤❤
ቃልየ እኔን ያሳቀኝኮ የእዬብ ነገር ነው ፍቅራችሁ እያደረ ይመርላችሁ❤❤❤🎉🎉
ኡፍፍፍ!!! ስታምሩ።በተለይም ደሞ አንድ ሰው። ሳህ!!! ይመቻቹ።
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምረዉ በጣም ደስ የሚል ትዳር ነዉ እወዳችኋለሁ
እዮባ ቻፒስቲኩን ሁሌም ተጠቀም ኣምሮብሃል 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁😊
በስምአምበይ😂
ሪሻን የጠላት ምክር ወድ እደሴት ወስንጋላነው እሺ
ደስ ስትሉ ትደማመጣላችሁ❤❤❤
😂😂😂😂😂ቃልዬ ዋይኔ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤
እረ.ኡኡኡኡ❤❤❤ወንድሜ.አሳከኝ.😂😂😂😂❤❤❤ቃልዬ.ቻይው.እንግዲህ❤❤❤❤😂😂
ቃልየ ምርጥሴት ነሽ ሚስትሳትሆኒ እናትነሽ የዋህ እግዛብሄእ እድሜናጠናይስጣችሁ
ቀና ልብ ቃልየ❤❤❤❤ የኔ ማር በትንሹ መለስ አለች እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ይቀበልሽም ቀጥይበት❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
ቀልዬ ማርያምን ተመሽኝ ካልሆነ እኔም ጂም እጀምራለሁ አላለችም😂😂😂😂😂😂
ምርጥ ቤተሰብ እግዝአብሄር አምላክ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
እኔ ትግስተኛ ነኝ እላለሁ ያንች ግን ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መተማመናችሁ ደስ ይላል ቃልየ ይጨምርልሽ ብድርሽን መልሽ😂😂
የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ቤቢንም ጌታ ያሳድግላችሁ
እረ ቃልዬ ቅዝቅዝ ብላ ይቅርታ ስትልም ቶሎ ስታሳዝን ❤❤
ወይኔ ታድለክ ቃልዬ 101%ነው ምታምንክ ጭራሽ ተስመክ በቀላሉ 😂😂😂😂
አይገርምም
እናተ ማር የሆናችሁ ሰወች እኔየ ያሳቀኝ የዮብ አቀባብ ውይ እዮባ 😂😂😂😂 አዴሥ ባይበዛም ተሳክቶል ❤❤❤❤ በጣምነው እምወዳችሁ አንድ ነገር ላሥቸግርሽ ቃልየ ልጅሽን አንዴ❤❤❤❤❤ ሳሚይልኝ❤❤❤❤❤
ቃል ትግስተኛዋ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉም እንዳቺ ትግስተኛ ቢሆን ያንቺ የበዛ ነው
ወላሂ ከቃልየ ብዙ ተምሬለሁ አንድ መረጋጋትን በንግግር ማመንን ትግስተኚነትን ወላሂ ቃልየ ቃል የለኝም❤❤❤❤
በጣም አላህ ትግሥት ሶብር ይሥጠን
ቃልየ እርጎ እኮ ነሺ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስዴት ያላቹህ አላህ ላገራቹህ ያብቃቹህ ያረብ አገራቺንን ሰላም አርግልን
ዜድ ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
ደምሪኝ❤❤
@liyuliyu21ደምሪኝ❤❤
አሚን ያረብ
አሚንን
በባሉ የማይቀና አለ እንዴ ምንም ታማኝ ቢሆን ማንም ሴት ስትነካዉ ደስ አይለንም እኛ ሴቶች ቃል ደግ አረግሽ😂
እግዚአብሔር. የአንችን. ትእግስት. ይስጠኝ እውነት. የኔውዴ ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ን❤❤❤❤❤❤
አልቀናችም እንደውም ቅናት መች እንደዚህ ነው? በጣም ጎበዝ ናት ምንም አልጠረጠረችህም እኮ ግን ያው መጠየቅ ስላለባት ጠይቃለች
የእዮብ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁን
youtube.com/@eyobeltube2
ከቃል እልቅስ እዩባ ነው ያሳቀኝ
እሺ እዮባዬ እናረግሀለን ግን አትጥፉ የኔ ውዶች❤❤❤
የፊተኛው ምን ሁኖበትነው❤
@@Tube-nv4el ለተወሰነ ጊዜ ዘግተውበት መሰለኝ እደሚለቁለት ተስፋ አደርጋለሁ 😥❤
አዎ በደንብ አለኝ ለብዙ አስተማሪ የሆኑ
ማነው እደኔ ቃልና ሐዲስን የምትወዱ😍😂
እኔም 😍😍😍😍😍
Ene ❤❤😂😂😂
Enem❤❤
@@tigisttufa6469እንደማመረ❤
@@shawaye5579እንደሜመረ ❤
አምላኬ ሆይ እንደ ቃል ያለ ትግስ ስጠኝ 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏
ባክሽ ፕራክ መሆኖን ታቃለች😂😂
አዎ ይስጥ ግን እሱም ጨዋ ስለሆነ ነው እንጂ ባይሆን በዚህ ትእግስቷ አናቷ ላይ ወቷ ነው ቁጭ የሚለው።
@@hiwettesefu5479ደምሪኛ
@@tehonemulatu3900ደምሪኛ
Qaleyy.yan.tegestanng❤
በዛሬዉ ቀን የተጨነቃችሁ ቅድስት አርሴማ ጭንቀታችሁን ታቅልላችሁ በምልጃዋ አለሁ ትበላችሁ🙌
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
AMEN
AMEN
ቃልዬ ወርቅ ነሽ ክፉ አይወጣሽ…….በጣም ደስ የሚል በሃሪ ነው ያለሽ
አቶ አዲስ የቀና ሰው አታውቅም……..ብትቀናማ ታንቅክ ነበር
እዮብ የምር አሳከኝ😂😂😂😂😂😂
ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
s.a.w
S a w
S❤a❤w❤
ሁሴንጠፍተሀልበሰላምነው❤❤❤
ቃልዬ ዛሬ ጉድሽን እናያለን የዚህ ቤተሰብ ወዳጆች የት ናቹ ኑበላይክ
😂😂😂😂❤❤
😂😂😂😂❤❤
😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂
እዚ ነን😂😂😂😂
ኡፉ የቃልዬ እርጋታ ደስ ሲል ለመረዳት የምታረገው ጥረት ዋው ትለያለች
😅
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
በፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
❤❤❤❤
ለእኔ እንዴ ቃልዬ አይነት ምስት ብቻ ነው ያጣወት እስክ በlike ለኔም ፍቅራቹሁን አስዩልኝ plese እውደቹዉሃለሁ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር
አለን
አሹ ብልሹ ስምህን ቀይር እና ምርጥ ሴት ታገኛለህ
እኔ እሆንሀለሁ
ቅድሚያ እደግ😂
እኔ አልሁ
ገና ሳየው የሣኩት ሣቅ ኧረ ወየው እዮብ😂😂😂😂😂❤❤ ቃልዬ የኔ ልዩ ሊያናድዱሽ ታጥቀው ተነስተዋል ብታዪ🎉
እኔስ😂😂😂😂😂
@@abc12452ደምሪኛዋ🎉
ናሄ እና ዉብዬ አንድ ቀን እንዳዝ parnki ላይ ናሄን በጥፍ match🤣የቃልዬ እርጋታ ስላደንቅ አላልፍም 🥰🥰🥰
አዎን😂😂
😂😂😂😂😂😂
አንቃ ያዛችው እኮ እሷማ
ዉብዬ እና ናሂ በዛ ስአት የጨሰ ፍቅር ላይ ነበሩ እነ ቃልዬ ብዙ ጊዜ አብረዉ ኑረዋል ትግስትም አላቸዉ 😂❤❤❤
@@eumferidahደምሪኛዋ🎉
እዮብየ አረ በሳቅ ገደልከኝ ዩቱብ የማያመጣ ጉድ የለም 😂😂😂😂 ሁላችውም ውድድድድድድ ኣድርጋችዋለው ❤❤
ወይኔ እዮቢ በጣም የምታምረው❤😂😂 ፈጣሪያ ሆይ የቃልዩን አይነት ትግስት ሠጠኝ 😢😢❤❤❤🥰🥰
የሥደት ኑሮ አሰከፈፍቶኝ ነበር የምር እንዴት እንደተዝናናውት ይመቻቹ አቦ😂😂😂😂❤😂😂❤😂❤😂❤😂❤😂
ወይ ቃልየ ታድለሽ ትግስቷ አነጋገሯ ደስ ስትል
ጌታን ቃል ቅናታምአይደለች ቅናታምሤት ጩኸትዋ አያሥቀምጥም እናጎበዝነሽቃል ቅናትክፍነገሪነዉ❤❤❤ለማንኛዉእኖዳችሃለን
እደሄሉማለት😂😂
ደምሪኛዋ🎉
@@Ruta688ደምሪኛ
ምርጥ ሴት ነሽ ቃልዬ አንች ሳላደቅ ማለፍ ንፍግና እስኪመስለኝ ድረስ ።ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ትግስት ለኛም ይስጠን እንዳንች አይነት እርጋታ
እዮብ ግን 😂😂😂 የስራህን ይስጥህ አልልህ ሆነበኝ
ቃልዬ የኔ ውድ ስወድሽ!❤
ምርጥ ሴት! ምርጥ ሚስት!
ቃል ጎበዝ ናት ቶሎ ትረዳለች እኔ ብሆን እቀውጠዋለው ጭራሽ ከንፈር ሆ 😂ለማንኛውም እወዳችኋለው❤
Ewnet new ene erasu alga lay hogne laweraw tenesche ewregereg neber enji
😂😂😂😂😂😂😂
@@eyufikru8135ደምሪኛ
@@abeebakassaye3195ደምሪኛ
*_አቤት ግፋችሁ በይ ቃልዬ ትዕግስቱን ይስጥሽ መቼስ እኛ ሴቶች ቅናታችን አይጣል ነው*_እስኪ ማነው እንደኔ ቅናተኛ የኔ ቅናት አይጣል ነው።😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ሳገባ እቀናለሁ😅
እኔ ራሱ
እኔ በወንድሜ እቀና ነበር ሱቅ እየሰራን ከሱጋ ቁመው ከሳቁማ........ ብቻ አልፈዋል 🤣🤣🤣
ደምሪኝ ዎዴ❤❤
@@meditishu8014ደምሪኝ ❤ውዴ❤
በጣም ይገርማል ቃልየ ያላትን እምነት በሱ ነው የተመለከትኩት ዋውውውው🎉❤❤❤❤
ደምሪኛ
እዉነት ነዉ ለሚዉዱት መቅናት ያለነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫❤❤❤ቃልዬ ትክክል ናት❤❤❤
ደምሪኛ🎉❤
ትዕግስተኛ እና ቆንጆ ሚስት ነው ያለችክ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ልጃችሁን በጥበቡ ያሣድግላቹ አስተማሪ ናቹ በርቱ🥰🙏
ቃልዬ ከእናንተ ባላቅም ስለ ኦርቶዶክሳዊ የፍቅር ግንኙነት እና ትዳር ምን መምሰል እንዳለበት ከወጣት ወንድም እህቶቻችን ህይወት ብንማር ዘመናዊነት እና ኦርቶዶክሳዊነት አብረው መሄድ እንደማይችሉ በማስብ ወደ ፍቅር ሲገባ ከአገልግሎት ከቤተክርስቲያን መራቅ የመሳሰሉት ፈተናወች ስለሚከሰቱ ተሞክሮአቸውን የምቀስምበት አይነት ፕሮግራም ቢካተትበት መልካም ይመስለኛል እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነታችሁ ወጣቱ ላይ የሆነ የምትጨምሩት ነገር ያለ ይመስለኛል
የከፈርህ ነገርስ እዮባ😂😂😂 የኔ ማር ቃልየ ልዩ ነችኮ እርጋታዋ ሳላደቅላት አላልፍም👍❤
❤
ልጂ የወለዱት ግን ግርማ ሞገሱን ደፍቶባችሁ የለዴ ዋውው ተመስገን ነው❤🎉
ለቃልዬ ቃል አጠረኝ የምር ፈጣሪ ይባርክሽ ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ዘመናችሁን በሙሉ በደስታ ያኑራችሁ🙏🙏😍😍
ታድለሻል የኔውድ ትግስሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ እንደ ቃልዬ ትግስትን ሰጠይ 😂😂😂😂 ብድርሽን እንደምትመልሺ አልጠራጠርም ቃል❤
የሳቄ ምንጮች እዬብየ😂😂😂😂❤❤❤ቃልየ የኔ ፍቅር አድስ ተራህን ጠብቅ❤❤
የቃልየ ንዴት በቃ ይች ብቻ ነች ተስመህ መጥተህ ትግስቷ የኔ እናት
ተመካክረውነዋ ፕራኩን
እኛ ሴቶችኮ😂😂😂ለማንኛዉም አረብ ሀገር ያላቺሁ ወዲም እህቶቸ ቤት አትግዙ የገዙት የሰሩት እየፈረሰባቸዉ እያለቀሱ ነዉ አትክሰሩ 😢😢😢😢
እሽ inmsagenelen
የት ነዉ እየፈረሰ ያለዉ ???
😢😢የት ካርታ ያለው ይፈርሳል?
@@yeshyhall6997 አዎ ካርታ ያለው ጭምር ነው እያፈረሱ ያሉት እኔ አለመስራቴን ወደድኩት 😢
የት እንኑር
የእዩብ አቀባብ ነው ያሳቀኝ😂 ቃልየ ትዕግስትሺ መልካም ነው ሁላችነንም ከታጋሾቹ ያድርገን ❤
ዉይ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠልጥ ይጨምርልሽ እሂን የሚመስል ትግስትሽን ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤
ሴቱ ሰው ባል ላይ ነው አይኑ ቃልዬ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ
ደምሪኛ
@@fatumawase እሺ
😂😂😂😂😂😂ወይኔ አድስየ ታዳ ልጣላት አላለም 😂😂😂አወና አፍርጣት አትንይውም ቃልዬ
ቃልዬ የኔ ውድ የኔ ፀባዬ ሰናይ ትዕግስትሽን አለማድነቅ አልችልም🥰🥰🥰እኔ ብሆን ኡኡኡ ብዬ ነበር ምቀውጠው😹😹😹
😂😂😂😂😂❤
እንዴ ስምሽ አመለወርቅ ተብሎ😂
@@addisgizachew7698 😁😁
@@addisgizachew7698 😁😁
@@addisgizachew7698 😂🤣🥰
የኔ ማሮች ትለያላችሁ ዉነት
ምርጥ አተምሮ ነዉ ትወዳችሁ
💘💘💘💘💘💘💘💘💘
የቃልዬ አድናቂዎች የት ናቹሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሀይ
@@FathimaFathima-id2itደምሪኛ
በሰላም ነዉ የጠፋቹት አዲስ ቃሊዬ አዮቤ. ባባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤ናፍቅቹን ነብር
ደምሪኛዋ🎉
ጌት ሆይ ካለሁበት ቦታ ዓውጣኝ እስኪ በፅሎት አስቡኝ 😢😢
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን እህቴ 🙏🥰
@@ebrahit55 አሜንንን 🙏🙏🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ይስማሽ!
እመ ኣምላክ ታስብሽ
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ የአባቶቻችንን አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን
አሜን🙏
@@በለጡከጎጆደምሪኛ
አሜን
አሜን
እዮባ በሳቅ አፈነዳኝ እኮ😂😂😂 ግንማ ስታምሩ ቃልዬ ትዕግስትሽ😊❤
ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም❤
ዋው ቃልዬ ጀግና ነሽ እውነት ስክን ያልሽ ሴት ነሽ ወይኔ እኔ ቢሆንስ ብዬ አሰብኩ እውነት እንዲህ ትህግስት ያለኝ አይመስለኝም አዲስ እውነት ምርጥ ሚስት ነው ያለህ እግዚአብሔር አመስግን 🙏🥰
አቤት እዴት ደስ እንደምትሉ አዲስና ቃልዬ እንሁም ኖላዊዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ወድዎች❤❤❤
ወይኔ ኦናንተን ሳይ በጣም ደሥ ይለኛል ቃልየ አድስየ እዉነት በዝህ ዘመን እንደናንተ አይነት የፈጣሬ ሠወች ቃልየ አቶጠረጥሬ በቁረባን የተጋባ ሠዉ ሙሉ እምነቱ በፈጣሬ ነዉ እሽ የኔ ዉድ አንች በዝህ ስሀት እንደ አድስ አይነት ሰዉ ማግባትሽ እድለኛ ነሽ የሡ ጓድኞች በዝህ ስሀት ጭፈራ ቤት ነዉ የሜገኙት ፈጣሬ እንደናንተ አይነት ትዳረ ይስጠኝ እመብረሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
🤣🤣🤣ወይ አዲስ ድንገት እንደ ፌንጣ ዘላ ሳመቺኝ አላለም🥰👍
ሀገር ስገባ ፈቃደኛ ከሆናችው ታሪኬን አካፍላችዋለው በርቱልን
Yene mi ❤
Iamlkshe ngre
እንጠብቅሻለን
ወይኔ ግን ቃልዬ ትዕግስቷ እኔ ብሆን ኮ እንዳየሁት ነበር ፀልዬ የማንቀዉ ተባረኩ አቦ ሊያዉ በቃ እሰከመጨረሻዉ ጌታ ሆይ እነዴ ስሜ አድርገኝ ወይም እንደ ቃልዬ🤲🤲🤲🤲ያረቢ🙏🙏
ደምሪኛዋ🎉
ክክክክክ😂😂 አይ ቃል አለሳልሳ ጠይቃ ከዛ ወደ ቁጣ 😂😂😂ቃል እቅፍ አደረካት ? አዲስ ታድያ ልጣላት ክክክክክክ
😂😂😂😮
እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤አሪፍ ነበር
😂😂😂 ወይ እናንተ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃቹ
የና ቆጆ ቃልዬ ትግሰትሽ እግዚአብሔር
እሰከ መጨረሻ ያርግልሽ የኔ ውድ♥♥♥