ራሷን መቆጣጠር አቃታት። 😭😭😭 ጉባኤው በሙሉ አብሯት አለቀሰ። ምንድነው የሆነው??🙄🙄🙄🙄....Miracle Teka

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 295

  • @Blessed534
    @Blessed534 Год назад +38

    ያ የሚናገር ሰው፡ መጀር ዋን ምናምን የሚል ሰው ቢያቆም መልካም ነበር።
    ተባረክ። ይጨምርብህ።

    • @bateybeyene2428
      @bateybeyene2428 Год назад +2

      የገረመኝ ሻርፕ ሹተር ፕሮፈሲ ያለው ውይይይይይ😂😂😂😂😂

    • @asmk6594
      @asmk6594 Год назад +1

      @@bateybeyene2428 ምንያድርግ ተቀጥሮነዉ 1 1 ካላለ ችግርነዉ

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 Год назад +17

    ይህ ሰው የሚያደንቅ መጀር፡ ፕሮፌት የሚል ኣቁመው ። ክርስቶስ ፡መንፈስ ቕዹስን አድንቅ ክብር ለኣብ፡ ተባረኩ።

  • @aklilebirhan9324
    @aklilebirhan9324 Год назад +12

    እባክህ ነብይ ከተናገርክ በኋላ ሌሎች ሜጀር ዋን ሻርፕ ሹተር ምናምን እያሉ የሚጮሁትን ብታስቀረው ።አላስፈላጊ ነው ።በተረፈ የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Год назад +4

    ነብይ ሚራክል በአንተ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ የተባረከ ይሁን !! ግን ፕሮፌሳይ ምናምን የሚለውን ሰው አስቁመው ። ክብሩን ለአንተ እንጂ ለእግዚአብሔር እየሰጠ አይደለም ። እኛም አንተም እርሱም ሁላችንም ክብር ለሚገባው ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር እንስጥ። አገልግሎትህን እየወደድን የሚያስነቅፍብህን ነገር ግን ማስቆም ብልህነት ነው ። ተባረክልኝ! ቅብአቱን ይጨምርልህ! እንዳንተ ያሉትን ለምድር ሁሉ በረከቶች ሊሆኑ የሚችሉ ወጣቶችን ያብዛልን !!!

  • @Eweknsh
    @Eweknsh Год назад +11

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ አለ ይችላል እውነተኛ አምላክ እውነተኛ ዳኛ በዙፋኑ አለ ። ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተባረክልኝ

  • @firhowteyabebe
    @firhowteyabebe Год назад +7

    ተባረክ ከፍ በል ከፍ በል ለአለም በሙሉ መድሀኒት ያድርግህ አብዝቶ ይስጥህ ፡፡

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 Год назад +6

    አሜን አሜን የተነጠቅኩት ሁሉ ተመለሰ በኢየሱስ ስም 🔥🔥👏👏🙏🙏🙏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +2

    በሰው ህይወት የሚቀልዱ አይሻገሩ አሜን ተስማምቻለሁ እሰይ ይሁን ሃሌሉያ አሜን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад +2

    WOW ለትወልዱ መፍትሄ አድርጎ ስላስቀመጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!! አሜን አሜን 🙌🙌🙌 ለእኔም ተከፈተ!!!!

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад +2

    በኢየሱስ ሰም እውነተኛ የወንጌል አሰተማሪህን ምራኝ አሁን በምድራችን የበዛው ነብይ ብቻ ነውና ያንተን ቃል መሰማት ጆሮዬ ይናፍቃልና የኔ ነብይ አንተ ብቻ ነህ ህዝብህንም ከተሳሳተ አምልኮ ጠብቅ አሜን🙏🙏🙏

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 Год назад +1

    ነብይ ሚራክል በጣም በጣም በጣም እወድሀለሁ🙏አንተ ላይ እየተገለጠ ባለው የእግዚአብሔር ፀጋ በጣምምም እደነቃለሁ ; በዚህ ጠዋት የዚችን ሴት የመሬት ጉዳይ ስሰማ ነፍሴ በደስታ ዘለለች ተመሳሳይ ነገር ከኔ ጋር ስላለው; እሁን ግን ክፉዎች ተቀናቃኞች ይቺን አመት ስለማይሻገሩ ጌታን አመሰግናለሁ🙏አግኝቼህ ፀጋን ሳልካፈል ወደ አባትህ እንዳትሄድብኝ በጣም እጏጏለሁ ልጅህንም ባለቤትህንም አብረውህ የሚያገለግሉህን በሙሉ ከልቤ ከልቤ እወዳችሁዋለሁ🙏❤️☺️

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 Год назад

    ሚራኪል ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት በሆሳናና በውስጥ ወረዳ ያሉት የሚሰሩትን ግፍ እግዚአብሔር አሁንም ያጋልጣቸው እንባችን ጌታ ይየው!! ግን ይሄ ማይክ የሚይዘው በተራው ያውራ እየረበሸ ነው❤❤👍

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 Год назад +16

    ሜጅረ ፕሮፌት ሻርፕ ሹተር እያለ ሰማውት ልበል? ድምፁ እራሱ ይሰቀጥጣል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ከፍ ይበል በሁሉ ምስጋናም መሞገስ የሚገባው ባለቤት አለ ( የሚያገለግለው ወንድም ) ዳዲ እባክህን በድምፃቸው የሚያጅብህን ወንድሞች ዝም ብለው ዳዲ ብላ ብላ እያሉ እንዳንሰማ አይረብሹን

    • @bateybeyene2428
      @bateybeyene2428 Год назад +2

      የሻርፕ ሹተሩ ነገርማ ዝም ነው😂

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 Год назад +1

      @@bateybeyene2428 አይገርምሽም?? ተኳሽ ይመስል በጣም ነው ሚደብረው ሼም እንደዛ ባይል ደስ ይለኛል። ዲጄ ይመስል አጃቢ ድምፅ ማስከተል

    • @abiyarero8157
      @abiyarero8157 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🙄

    • @hillinagirma1422
      @hillinagirma1422 Год назад +1

      DADDY bla bla ... they want to be like the Nigerians, they can't be original. Copy the bible and the things of the kingdom

    • @adiadiadi1728
      @adiadiadi1728 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @elsabethwube9984
    @elsabethwube9984 Год назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen the same to my dad house I received I received in the name of Jesus Christ amen amen

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 Год назад +1

    Bergit nebiy Mirakil true prophet endehone enawukalen. Slezi kehuala prophecy.. major minamn yemilut bikom tru new betam yidebral! Hasab yiserkal enam bamagnochim beteley balamenut zend "mekeleja" anihun. Blessings!

  • @messelu3435
    @messelu3435 Год назад +3

    የእግዚአብሔር ሰው ስለአንተ አምላክን በጣም በጣም አመሰግናለሁ ።ዘመንህ ይባርክ

  • @fikadusibelu2657
    @fikadusibelu2657 Год назад +2

    Thank you very very much man of God prophet miracle Teka you are truly blessed and you are really prophet Man of God is not tingen is posbebel for God thank you

  • @ttlove618
    @ttlove618 Год назад +3

    የየእግዚአብሔር ነብይ ይብዙልን!!!

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Год назад

    ፕሮፌት ሚራክል እኔ በጣም ነው የምወድህ ልጄን ትመስለኛለህ ፀጋህን በማየት ብቻ እደሰታለሁ እኔ በልጄ ጭንቀት ለ19 አመት በማዘን በጭንቀት ውስጥ ነኝ እባክህ እኔንና አንተን በፈጠረን አምላክ እማፀንሀለሁ አንተም ልጅ ሊኖርህ ይችላል እቢክህን ለልጄ ፀልይለት በብዙ እስራት ውስጥ ነው ያለው ፡ ደግሞም በአንተ ላይ ክፉ አሳቢና አድራጊው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተከለከለ ይሁን ከፊትህ ላይ በእየሱስ ስም የቀለጠ ይሁን ደግሞም ወደ ኢትዮጲያ የምስራች ይዤ አንተ ጋር መጥቼ ምስክርነት ለመናገር ያብቃኝ ፡አሜን
    የልጄ ስም ሚካኤል (ማይክል) ይባላል አምላካችን አብዝቶ ይባርክህ ስምህና ስራህ አንድ መሆኑን ብዙ ምስክርነት እያየሁ ነው ተባረክልኝ ዘር ማንዘርህ ብሩክ ይሁን በጌታ በእየሱስ ስም አሜን።

  • @genetermias2389
    @genetermias2389 Год назад +6

    ኋላ ሜጀር ሜጀር እያላችሁ የምትለፈልፉት ምነው ዝም ብትሉ

  • @anteyeshalom7825
    @anteyeshalom7825 Год назад +2

    ምንድነው የሚጮኸው ምናለ ብታስቆሙት በጣም ያስጠላል ክብሩን ጌታ ይውሰድ በጣም

  • @ruthasmelash1584
    @ruthasmelash1584 Год назад +1

    Amen Amen Amen ireceveit

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Год назад +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ይሄ ሜጀር ሜጀር ወጣት መጥቼ ማይኩን ብነጥቀው ደስ ይለኛል

  • @haimanotgizaw3915
    @haimanotgizaw3915 Год назад +3

    Amen in Jesus name.I receive it .
    Temelese!!!!!!

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Год назад

    እኔም ልእበል እልልልልልልልልልልል አንተን ለተጨነቁት የቀባክ ጌታ ይባረክ ቅባቲክ ምድርቱን አሳልፎ ይሰጢክ አሜን አሜን

  • @samuellemu985
    @samuellemu985 Год назад +3

    Much blessings to you and your ministry dear prophet! Since I saw you for the first time on your channel, the grace that is manifested on you is very amazing and pure. In addition to the grace your personal charcters on stage specially your calmness, respect for the audience and specially your teaching grace wow! I really bless God about you and love you, I have attended your church once and I'm sure to visit again! May the Lord impart his grace to me also just as he did to you!💕

  • @3n143
    @3n143 Год назад

    Prophet endet ende miwedih be geta mulu zemenih yibarek kazihin balay letiwilid mafitehe yadirgih geta yesus 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад +2

    ጌታ ሆይ ለኔም የኔ ነገር ድካሜ ላቤ በእጄ ይህባልኝ በየሱስም

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Год назад +1

    Amen Jesus is Lord Amen hallelujah Amen
    Glory to God Amen Jesus is Lord Amen

  • @HiwotArga
    @HiwotArga 21 день назад

    አሜን ለናተም የደረሰዉ አምላክ እኛንም ይዳስሰን አሜን አሜን

  • @user-rg1nm1gl6n
    @user-rg1nm1gl6n Месяц назад

    አሜን አሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤

  • @wtbbog142
    @wtbbog142 Год назад +1

    Amen.Amen.Amen

  • @ruthasmelash1584
    @ruthasmelash1584 Год назад +1

    Yesssssss Amennnnnnnn haleluya

  • @lilitisali
    @lilitisali Год назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen ♥️♥️♥️♥️ geta zaminikn hulu ybrki

  • @beklch
    @beklch Год назад

    ክብር ክብር ልግትችን ሊይስስ ክርስቶስ ይሁን የኔ ንርግ ሁሉ ባት እጅ የኔ ጌታ ሁሉ ንግረ 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️😭😭😭📖📖📖📖

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 Год назад

    WOW 😭😭 👏👏👏👏ለትወልዱ መፍትሄ አድርጎ ስላስቀመጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @meseretbelay9676
    @meseretbelay9676 Год назад +3

    አሜን አሜን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ፕሮፌሳይልሜጀርዋንብለህ አትበል ክብርለእግዚኣብሔርይሁንበልከበደ

  • @habtamumalkamu9418
    @habtamumalkamu9418 Год назад +1

    አሜን አሜን ወሰድኩት አሜን

  • @zetaleshathyop4099
    @zetaleshathyop4099 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን ለዝህ ጌታ ያሰሌ ትክክል አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡሁሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @takalediriba
    @takalediriba 19 дней назад

    reall really really you are a trully man of god,every miracles are on you i love you prophet god bless you including your family, you are a father of all ethiopian people.again i love you!& i want to contact with you one day!!!!!!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እየሱሰ የናዝርየቱ የሱስ ያረጋል እጠብቃሎህ

  • @semharberhe5443
    @semharberhe5443 Год назад

    Hallelujah Amen

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 Год назад +2

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌 ለእኔም ተከፈተ

  • @firehiwotseyfu5533
    @firehiwotseyfu5533 Год назад +1

    አሜን የተወሰደብኝ ሁሉ ተመለሰ አሜን

  • @habtamumalkamu9418
    @habtamumalkamu9418 Год назад

    አሜን አሜን ተባረክ ይሁንላት

  • @tamanich6860
    @tamanich6860 Год назад

    amen.amen.amen.amen amen.amen.amen.hashuka.tebarke.amen.amen.amen.amen.

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Год назад

    Wow! What a special man of God! Really don’t know what to say!
    ምነው እኔም ኢትዮጵያ ሆኜ ይህን እድል ባገኘሁ::
    ነቢይ እባክህ ለልጆቼ ፀልይልኝ::
    ጌታ በትምህርታቸው እጅግ ባርኮአቸዋል, በትዳር ጉዳይ ግን በተለይ ሴት ልጄ ትልቅ ፈተና ውስጥ ናት; ወንዱም ቢሆን ፀሎት ያስፈልገዋልና እባክህ ፀልይላቸው
    ስልክህን ባገኝ መደወል እሻለሁ
    ከጌታ ጋር ለዘመናት የኖርን ሰዎች ነንና ልጆቻችን በአለም እንዲታሰሩብን አንሻም
    ጉድለቱን ሁሉ ጌታ እንደሚያሳይህ አምናለሁ
    ብቻ አንተ ፀልይላቸው/ፀልይልን!!
    ተባረክ::

  • @user-px7cy2en2s
    @user-px7cy2en2s 7 месяцев назад

    Ielelelelel elelelelel elelelelel haleluyaa haleluyaa ameeeen ameeeen tebareke tebareke tebareke dade tebareke dadi dadi tebareke ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitotawmesfin1050
    @sitotawmesfin1050 8 месяцев назад +1

    ለአገልግሎትህ እግዚአብሔር ይመሰገን። ነገር ከጀርባ ያለውን እጀባ እባክህን እንዲያቆሙ አድርግ።

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye 4 месяца назад

    Ababiye yenem ayin yikafetii propert geta yibrki rajim edmena tena yestik eniwadihalen ❤❤❤❤

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p 17 дней назад

    Eysus Ychelal Amen Geta Amelak Ymesgen🙌🙌🙌🙌💖💖💖💖

  • @ruthasmelash1584
    @ruthasmelash1584 Год назад +1

    Temelese Amen

  • @kilakila1881
    @kilakila1881 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የኔም የተወሰደብኝ ነገር በኢየሱስ ስም ተመለሰልኝ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Год назад

    Amen amen amen amen

  • @asefuyrigalem9288
    @asefuyrigalem9288 Год назад

    አሜን አሜን አሜን
    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
    💞🙌🙌💞🙏🔥🔥

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 7 месяцев назад

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Год назад

    amen amen amen

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Год назад +1

    Miracle God blessed you and your family

  • @maseehosii8528
    @maseehosii8528 Год назад

    my spiritual father major prophet I wish always long leave to you too. I blessed by you. Ameeeeeeeen

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Год назад

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @bethlehembefirdu6388
    @bethlehembefirdu6388 Год назад +2

    Please saying Jesus is mager. God bless you

  • @habtamumalkamu9418
    @habtamumalkamu9418 Год назад +1

    አሜን የኔ ነገር ተከፈተ

  • @madammadam4053
    @madammadam4053 Год назад

    Ufe ufe amen amen ye kifo sawu ashagerim ufe amen tebareku dadi tsegawu yabizalik

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад

    አሜን ዘመንህ ይባረክ አምላኬ ለኔም አድ ቀን ይሆንልኛል

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 Год назад +1

    Sure! I know professor Emana. AAU

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Everyone jesus is coming back week up pray every day jesus is love you all people 😭💕🙏jesus my father lord thank you 😭😭😭💕🤲

    • @Aaroninxball
      @Aaroninxball Год назад

      It’s true Jesus Christ died for us he coming soon 🔜 🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙏🙏

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 Год назад +1

    ከበስተጀርባ ሜጀር ፕሮፌት እያለ የሚናገረው ሰው ቢተዋው ጥሩ ነው እንደ ፈሪሳውያን መሆን ክብርን ለጌታ መስጠት ሳይሆን ሌላ ትርጉም ያሰጠዋል

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Год назад +1

    አሜን አሜን ንንን ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @dogtubes
    @dogtubes Год назад

    አሜን አይሻገሩም ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ አይነግሩም የተነጠኩት የባለሦሥት ኮንዶምንም የየካ አባዶው ኮንዶሚንየም ተመለሰ መለሰ በሚስቱ ትርንጎ ቀምቶ የከዳኝ ተመለሰ ካልሆነ ከነክፋቱ ከነወንድሙ ሚስቱ እህቱ ካልመለሰ በዚህ ዘመን አይሻገሩም ተቀብያለሁ አመንኩ ሆነ አያለሁ ክርስቶስ ሥምህ ይባረክ አሜን እውነት ነው።እግዚአብሔር የተወሰደብኝን ተመለሰ ክብሬ ተመለሰ እውነት ሦሥት ነገር ዛሬ አገኘሁ አይኔ ተከፈተ አሜን ሆነልኝ ተቀበልኩ አለቀልኝ የመለሰ የትርንጎ የልየው የአዲስ የከባዱ የአላምረው ክህደት ተመለሰልኝ የሁሉም በድብቅ ያዋረዱኝ ያሳቀቁኝ ያስለቀሱኝ በሙሉ በዚህ ዓመት ተሰናበቱ

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Год назад

    Amen Amen amen amen Amen amen

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube Год назад

    Prophet Miracle Grace Yemiawerdu Sewoch Prophecy Be Moral Weym be gulbet aymetam. Chereta manamn aregewko

  • @Yosef0910
    @Yosef0910 Год назад

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @mussiehabtemariam2057
    @mussiehabtemariam2057 Год назад

    Amen edme zemenh yabzaw egzabher yetenesegene yhun lnem selyln

  • @user-st4jc6dr9c
    @user-st4jc6dr9c Год назад

    Aba wedkalew yene abate geta zemnken yebarekekwww ante lay yalew anointing felgew

  • @yohannes8034
    @yohannes8034 Год назад

    አሜን ይመለስ ከፉስዎች 2023 አይሻገሩም ብለዋል አሜን ብያለሁ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን ይችላል

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Год назад +3

    ማይክ የምትይዘው ስትቀፍፍፍ
    ጌታ ይቅጣህ ክብሩን ለኢየሱስ ስጥ
    በናንተ ምክንያት ነብይን እንዳልከታተል አረጋችሁኝ ግን እሱ ይሄን መታጀብ ፈልጎ ነው? ባለፈው ያስተላለፈው መልክት ምንድን ነበር በዚህ አመት አይቀለድም አላለም ?
    ያለጊዜው እንዳታስወስዱብን

  • @mesfinkasahun89
    @mesfinkasahun89 Год назад

    benatih kechalk yih kewalah major minamin eyaleh yemilefelifewun lij askumew betam new emiastelaw

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 месяцев назад

    amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonentewelde-he8dj
    @mekonentewelde-he8dj 3 месяца назад +1

    እባክሕ ለባለቤቴና ለልጆቼ ጸሎት እንፈልጋለን

    • @mekonentewelde-he8dj
      @mekonentewelde-he8dj 3 месяца назад

      እያለእናትና ያለአባት ነው ያደጉት ቤተሰቤን እንዳገኝ ጸልይልኝ

  • @tarikuyonas2973
    @tarikuyonas2973 Год назад

    Amen Amen

  • @godspeacetv1960
    @godspeacetv1960 Год назад

    Waww eg,r yibarik prophet

  • @user-fh2er8cj8w
    @user-fh2er8cj8w Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ዛሬ አትለፈኝ

  • @jics297
    @jics297 Год назад +2

    Mic yeyazachihut please zim belu begeta.
    Esu biloachihu new or what? Ende?

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Год назад

    አሜን

  • @derejedawit9717
    @derejedawit9717 Год назад +1

    mindnewu major one

  • @ruthasmelash1584
    @ruthasmelash1584 Год назад

    AMEN AMEN AMEN IRECEVEIT

  • @mekonnengerito
    @mekonnengerito 11 месяцев назад +1

    መጀር እያሉ የሚጨኹ ሰዎች ክብሩን ለኢየሱስ ብሰጡ ወንድሜ ብሩክ ሁን

  • @ruthasmelash1584
    @ruthasmelash1584 Год назад

    Amennnnnnnn haleluya

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 Год назад

    አሜንጌታይባርክህተባረክ

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u Год назад

    ጉልበቴን ላቤን እድሜየን የበሉት አይሻገሩ በእየሱስ ስም
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @blessed3075
    @blessed3075 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ተመለሰ።

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Год назад

    Amen

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 6 месяцев назад

    ኢየሱስ ያያል

  • @HaalaafiAmala
    @HaalaafiAmala Год назад

    u r major 1 prophet

  • @user-vk5mi9gh1g
    @user-vk5mi9gh1g 7 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @shegasuloro5443
    @shegasuloro5443 Год назад

    Ameeeeeennn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn Ameeeeeennn Geta yibarakii Tabrakii ❤️