ልዩ መረጃዎች! | ካራምሽግ.! መራኛ.! ከለላ.! ቋሪት.! እስቴ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ ልዩ መረጃዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethionews-

Комментарии • 161

  • @HaregewoinGetnet-vo4se
    @HaregewoinGetnet-vo4se 11 месяцев назад

    ድል ለአማራ ህዝብ 🟢🟠🔴🙏
    #ፋኖ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 11 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ከልብ ድል ለሚስኪኑ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 11 месяцев назад +5

    ፋኖ የነፃነት እና የህልውና ታጋይ 💪🔥💚💛❤️

  • @reame2681
    @reame2681 11 месяцев назад

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋው ህዝብ እውነት ያሸንፋል ካራ ምችግ እስትራቴጅ ቦታ ነው ፋኖ ይይዛታል እግዛቤር ይቅደምላችሁ ወገኖቸ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 11 месяцев назад +1

    እኩንደናመጢቺህ ድልለተገፋወ የአማራፋኖ ህዝብ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 11 месяцев назад +1

    ኢትዮ ቲዩብ ነፃ አንደበት፤ በጣም እናመሰግናለን!

  • @Aminatmurad
    @Aminatmurad 11 месяцев назад

    የታባታቸው እነዚህ ጅቦች አላህ ድል ለፋኖ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 11 месяцев назад

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 11 месяцев назад +2

    እድሜ ላልታወቁ ሀይሎች

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 11 месяцев назад

      እነዚህ ዉሸታም ናቸዉ የአብይ ተካፋይ

  • @somyibrahem3365
    @somyibrahem3365 11 месяцев назад

    ድልለፍኖ❤❤❤

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 11 месяцев назад

    ቸሩ እግዚአብሔር ድልን ለተገፍ አማራ በል

  • @Wondi-k1d
    @Wondi-k1d 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤ፋኖ

  • @mogesmersi1079
    @mogesmersi1079 11 месяцев назад

    በርቱልን የኛ መስታውቶች!!

  • @laboralabora
    @laboralabora 11 месяцев назад +1

    የመረጃ ምንጮቻችሁንም እናንተንም አመሰግናለሁ። ነገር ግን በተደጋጋሚ አስተያየት እንደሰጠሁት በመንግስት ጫና ምክንያት የመንግስትን ሽንፈት በማሳነስ የአማራ ህዝብ እየተጠቃ የሚያስመስሉ ዘገባዎች ላለማቅረብ እንድትጠነቀቁ አሁንም አሳስባለሁ። ድል ለአማራ!! ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 11 месяцев назад +2

    ክብር ለመረጃ አድራሾች( ምንጮች)

  • @abdumohammed4276
    @abdumohammed4276 11 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ለታማኝ መረጃችሁ 1ኛ ምርጫየ ናችሁ

  • @EyobChekol-pe4jb
    @EyobChekol-pe4jb 11 месяцев назад

    ሁልጌዜምሳስበላየማወራርደውበውሀሳይሆን
    በእንተድንቅመረጃነው!በርቱወንድሞቸ
    እዮብነኝከአዲስአባየአባቶቸከተማ

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 11 месяцев назад

    በርቱ የዘወትር ተካታያችሁ ከዱባይ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 11 месяцев назад +2

    በላይ ማናየ እና በለጠ ካሳ መሌ እንዲሁም ከጀርባ ሁነው መረጃ የሚሰጡ ውድ የአማራ ልጆች ከልብ እናመሰግናለን በርቱልኝ ❤

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 11 месяцев назад

    ለኢትዮ ኒዉስ አዉነተኛ መረጃ የምታቀብሉትን እናመሰግናለን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 месяцев назад

    እኔ አላምንም!!!!!!ጀ/አበባው ሆን ብሎ ነው አሉ መከላከያ እንድገባ ያደረገው፤ክልሉን ለማስታጠቅና የብልግናውን አገዛዝ ለመገንደስ ሲባል የተደረገ የፋኖ ልዩ ምስጢራዊ ስምምነት ነው፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!ሁሌም አማራ፤አማራ ይቅደም!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyba911
    @toyba911 11 месяцев назад +4

    በለጠና በላይ ለትክክለኛ መረጃችሁ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት🙏😍😘

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 11 месяцев назад

    በርቱ❤ድል ለፋኖ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 11 месяцев назад +1

    ethio news ስለ መረጃቹሁ እናመሰግናለን

  • @rasdashen7953
    @rasdashen7953 11 месяцев назад +1

    የምናግዝበት መንገድ አመቻቹ

  • @deresejimma8192
    @deresejimma8192 11 месяцев назад +1

    ከሃረር ወዳጃችሁ ነኝ በርቱ

  • @seydawel6261
    @seydawel6261 11 месяцев назад +1

    በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @AshagraEtisa-nw7bb
    @AshagraEtisa-nw7bb 11 месяцев назад

    በርቱልን ጀግና ናችሁ

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 11 месяцев назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yohannesteshome756
    @yohannesteshome756 11 месяцев назад

    በርቱ

  • @eteneshbirru4858
    @eteneshbirru4858 11 месяцев назад

    የዛሬው ዘገባችሁ እጅግ በጣም ድንቅ ነበር!! በርቱ እያንዳንዱ የምታቀርቡት መረጃ በመረጃና ማስረጃ ላይ የተመሰረተ ነው!!

  • @demeke8445
    @demeke8445 11 месяцев назад

    በርቱ እውነትን። ዘግቡ።

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 11 месяцев назад +7

    ያልታወቁ ሀይሎች ስራችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ ይበል ብለናል

    • @AstifAstif-rt2hs
      @AstifAstif-rt2hs 11 месяцев назад

      Eketatal.neber.dro.gn.yemeche.edehon.aeyitawekm.elet.slelelwu.benatachu.elet.tetekemu

  • @SeniGashawu-it7og
    @SeniGashawu-it7og 11 месяцев назад

    በርቱ🙏

  • @ztube6574
    @ztube6574 11 месяцев назад +7

    ሰላም ወንድሞች በርቱልን እንወዳችሆለን ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪ሞት ለብልፅግና 😤

  • @tameratwondie631
    @tameratwondie631 11 месяцев назад

    በርቱ ጀግኖቹ

  • @Deva-Tare23
    @Deva-Tare23 11 месяцев назад

    ቤተሰቦች መረጃችሁ ሁሌም ምርጥዬ ነዉ ግን የፋኖን እንቅስቃሴ ንገሩን

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 11 месяцев назад +2

    Thanks for all those who provides z source of news & z reporters !!

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 11 месяцев назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @GelaMeteku
    @GelaMeteku 11 месяцев назад

    ታማኝ ነገር ነዉ ከናንተ እምንሰማዉ በርቱ

  • @endalkbizualem1827
    @endalkbizualem1827 11 месяцев назад +1

    The most trustful information I heard from this channel. Thank you very much indeed for your commitment. Keep going guys !!!!

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 11 месяцев назад

    መረጃችሁ በጣም ጥሩ ነው። ስለ መረጃዎቻችሁም በጣም እናመሰግናለን። ሆኖም ግን ከመረጃችሁ ጋር ካርታ በማሳየት ብታደርጉት በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።

  • @boolgit7369
    @boolgit7369 11 месяцев назад

    You are the first news I listen to every morning. Thank you for all your hard work.

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 11 месяцев назад

    ,በርቱ

  • @bizunehtesfaye5864
    @bizunehtesfaye5864 11 месяцев назад

    great job!

  • @nigusemandefero9065
    @nigusemandefero9065 11 месяцев назад +5

    በእዉነት መረጃ የሚያደርሷችሁ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል። ትክክለኛ መረጃ ሰለምታቀርቡ አመሰግናልሁ። በርቱ።

  • @tbretua6715
    @tbretua6715 11 месяцев назад

    Fairly info

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 11 месяцев назад

    ፓሊስና ሚኒሻ ንቁ ከጀግናዉ ከአማራ ፋኖጋር ሆናችሁ ነፃነታችሁን አስከብሩ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 11 месяцев назад +1

    እናንተም መረጃ ሰጪዎቻችሁንም እናመሠግናለን❤❤❤❤እውነተኛ መረጃ ስለሆነ እናደንቃችኋለን።❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ብልፅግናን በአደገኛ ሁኔታ ወጥሯል❤❤❤❤

  • @GelaMeteku
    @GelaMeteku 11 месяцев назад

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 11 месяцев назад +3

    Ethio news sources are real hero’s .Thank you for your dedication .

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 11 месяцев назад

    Thanks for your information sources

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 11 месяцев назад +2

    የጭራቁ አብይ አህመድ አራዊት መደምሰሱ አይቀርም ኢንሻአላህ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው የትወድልድ ቦታየ ምእራብ ውሎ ከለላ ነው አሁን ጦርነት አለ እናም አማራ ያሸንፋል።

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 11 месяцев назад +1

    ኢትዮ ንኡስ ሐቀኛና አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ እናመሰግናለን ስለ መረጃችሁ ጥንቃቄና እዉነት ብስለት የተሞላበት አገላለጽ አደንቃችኋለሁ ከክፉወች አይንና ምላስ ያዉጣችሁ ወንድሞቸ በርቱ !!!!❤❤❤❤

  • @danielbelay8980
    @danielbelay8980 11 месяцев назад +1

    Welcome Brothers

  • @brukminale5620
    @brukminale5620 11 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ጥሩ መረጃዎችን በአጀንዳ እየመዘገብን ለነገ ታሪክ እያስቀመጥን እየሰማናችሁ ነው በርቱ ። ቀን እየገለጻችሁ ብትጀምሩ ጥሩ ነው።

  • @HaregSarra
    @HaregSarra 11 месяцев назад

    በርቱ👍👍👍👍👍🇪🇹💪❤️💚

  • @AmhaAyalew
    @AmhaAyalew 11 месяцев назад

    ❤❤በርቱ

  • @alifmidia
    @alifmidia 11 месяцев назад

    ከልብ ከልብ አደቃቼኻለሁ እኔ በሁለቱ ወረዳ መሀል ተወለደ ነኝ በጃማና በከላላ ሁሉንምቦታአቀዋለሁ አንድም ቦታ ታትሳሳቱነው ያቀረባቺሁት በጣም ነው እማደቃቺሁ

  • @zeinuahmed5000
    @zeinuahmed5000 11 месяцев назад +2

    በርቱ ከጎናችሁ ነን ለማንም ያልወገነ ሀሳብ በማቅረባችሁ ቀጥሉበት

  • @ሠኢድአሊ
    @ሠኢድአሊ 11 месяцев назад

    አንተ ልዩናቺሁ በርቱ

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 11 месяцев назад

    You are telling things happening on the ground genuinely!
    Keep it up!
    Thank you!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 11 месяцев назад

    ሁላቹሁንም እናመስግናለን መረጃ ስጭዎችን እናንተንም ኑሩልን ሞት ለአብይ አህመድ አስተዳደረ

  • @FikirNegusu
    @FikirNegusu 11 месяцев назад +1

    Your media is the best genuine information source - keep up the good work 💚💛❤️

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 11 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 😎👍

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 11 месяцев назад

    እሳቱ ላይ ቆማቺሁ ለምታደርሱን እውነተኛ መረጃዎች ከ ልብ እናመሰግናለን

  • @getit5763
    @getit5763 11 месяцев назад

    እንኳን መጣችሁ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 11 месяцев назад

    Bertu ✔️👌

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 11 месяцев назад

    yasazinal aseruachu demo

  • @tesfahunsemaye
    @tesfahunsemaye 11 месяцев назад

    ዲል ለፋኖ

  • @fikrusisay2854
    @fikrusisay2854 11 месяцев назад

    Welcome!!

  • @fatmaandles3976
    @fatmaandles3976 11 месяцев назад

    ሁለተኛ ነኝ

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaybetanalay5993
    @abaybetanalay5993 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዘወትር ተከታታያችው ከአውሮፓ ብርቱልን ከጎናችው ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 11 месяцев назад

    💪🙏

  • @laboralabora
    @laboralabora 11 месяцев назад +1

    የጎጃም ህዝብን ውለታ መቼም አንረሳም። ሰው በላውን የኦሮሙማ ሰራዊት እንደ ህዝብ ገጥማችሁ አሳፍራችሁታልና ክበሩልን። ወሎ፣ ሸዋና ጎንደርም ይህን ትግል እንደ ጎጃም ህዝባዊ በማድረግ የገዳዩን ወታደሮች እድሜ ማሳጠር ይገባችኋል። በተለይ ሰሜን ጎንደር ከታሰረበት አዚም ወጥቶ ትግሉን ካልተቀላቀለ በታሪከ ተወቃሽ ከመሆን አይድንም።

  • @ermiastessema1066
    @ermiastessema1066 11 месяцев назад

    እኛ በሰሜን አሜሪካ ያለን ኡድምጮች ስልካችሁን እንፈልጋለን ። please post it.

  • @KalidAdem-n8c
    @KalidAdem-n8c 11 месяцев назад

    አሪፍ ስራ ነው ለህሊና መስራት እንዲህ ያኮራል

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 11 месяцев назад

    ብርቱ ወድምቸ አብሽሩ አላህ ተሀቀኝጋሪ ንው

  • @hailemariamhabtamu439
    @hailemariamhabtamu439 11 месяцев назад

    ሰላም በለጠ እና በላይ ከሰሜን ሸዋ ሰላሌ ፍቼ ነው የምጽፍላችሁ ቅዳሜ ለእሁድ ማታ 4:00 ገደማ ፍቼ ከተማ ኩማንዶ ኮለጅ አካባቢ የአማራ ተወላጆች 17 ሰዎችን ከልዩ ሀይሉ ጋር በመሆን ሌሊት ይዘዋቸው ሄዱ ወደ መንግስት ብንጮህም የሚሰማን አጥተናል ዛሬ ሌሊትም በተመሳሳይ መጥተው ይዘው አግተው ሄደዋል የተወሰዱት ብዛት አልታወቀም

  • @BalatuBalatu
    @BalatuBalatu 11 месяцев назад

    እሺእናመሠግናልን ለምታደርሡን መረጃ ቀጥሉበት ጥሩ ነዉ

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 11 месяцев назад

    VICTORY TO AMARA FANOS 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @asfawbirhanu6219
    @asfawbirhanu6219 11 месяцев назад

    በአዴን ናቹህ አብራቹህ ትጠረጋላቹህ::

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 11 месяцев назад +4

    በርቱ ለናተ ቃል የሚያቀብሉ ሀቀኞናቸው እናተም የሀቅባለቤትናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 11 месяцев назад

    መካለከያ እንደልቡ እንዲህ ወደ አማራ ክልል የሚገባው የአማራ ህዝብ ጦርነቱን ህዝባዊ ባለማድረጉ ነው ህዝቡ ዋና ዋና መንገዶችን መዝጋት አለበት አንድም አማራ አቅሙ የሚፈቅድ ሴት ወንድ እቤቱ ማደር መዋል የለበትም። ጠላቶቻችን አንድም ቀን ሳያርፉ አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ነው።

  • @AlebelWerkw
    @AlebelWerkw 11 месяцев назад

    እኳንደናመጣቹህ

  • @abaybetanalay5993
    @abaybetanalay5993 11 месяцев назад

    ❤❤አይዟችው ከጎናችውነን አታስቡ ብቻ እናንተ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amensport8039
    @amensport8039 11 месяцев назад

    በርቱልን በጉጉት ነው የምትጠበቁ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 11 месяцев назад

    ቅርሱ ላይ ትንሽ ያልከው ጉዳት ራሱ እያፈረሰው እያፈረሰው ይዞት ይወርዳል

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 11 месяцев назад

    ወጣት ሆኖ፣ መከላከያ ወደ ከተማው ሲገባ ቁጭ ብሎ ምን ያስጠብቀዋል። ይበለው።

  • @fikrusisay2854
    @fikrusisay2854 11 месяцев назад +2

    Hi😊

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው 11 месяцев назад +2

    ያብይ ወታደር ዝብ የሞላበት እጭዶ አጭዶ ፋኖ ጣለለት

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 11 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BekaBereketgebeyaw
    @BekaBereketgebeyaw 11 месяцев назад

    ስታወሩ ፈጠን ፈጠን እያላችሁ ብታወሩ ከዛ በተረፈ በየቀኑ ስለምታደርሱን ታማኝ መረጃ እናመሰግናለን

  • @derese-fo6hz
    @derese-fo6hz 11 месяцев назад

    ሚዳ የወረዳው አጠቃላይ መጠሪያ ስም ሲሆን መራኛ ደግሞ የወራዳው ዋና ከተማ መጠሪያ ስም ነው።

  • @AdisuAlemu-v4p
    @AdisuAlemu-v4p 11 месяцев назад

    አሰተያይት ጥሩ ነው አቀራረባችሁ በዚህ ቀጥሎ

  • @AdisuAlemu-v4p
    @AdisuAlemu-v4p 11 месяцев назад

    እንኳን ተገደለ እሺ አለቃ ማሩን እኔ እረግጥ አላውቀውም ግን እናተ ሰታቀረቦት በቃ ተናድጀ ነበር ባዳ የትግል እቅፍት ሊሁን ነበር ይመቻቸው በቃ ይህ ነው እረምጃ ድል ለፍኖ

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 11 месяцев назад

    እባካችሁ ወንድሞቼ ራሳችሁን ጠብቁ::

  • @kachi6306
    @kachi6306 11 месяцев назад

    ፋኖ ቁርጥ አልሻባብ ነው። የተቃወሙትን ሁሉ "ባልታወቁ ታጣቂዎች" እያለ ገድሎ ጨረሳቸው። ስልጣን ቢይዝ ምን ሊያደርግ እንደሆነ ከአሁኑ ማሰብ ነው።