Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርቱ ጀግኖቼ
ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊💯✅
ወና አብይ ደጋፊ ነበርሽእንኳን ተመለሽ
ይገርማል እርጋታችሁ እውነትን ፍለጋ የምታደርጉት ጥረት ይገርማል በርቱ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!! ፍቅራችሁን መጨረሻውን ያሳምረው!!! ስራችሁ ምንም እንከን የለውም። ፈጣሪ የአማራን ትንሳኤን አቅርቦት አስራት ላይ በአየኋችሁ አይኔ ለማዬት ያብቃኝ
ሚዛናዊ ለሆነ ዘገባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
በርቱ ጀግኖች
ስታመሹ እንሰጋለን ኡትዮጺያሀቅን ተጠይፍለች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች
በርቱ!! እንበርታ!!
በርቱልን እውነተኛ የመረጃ ምንጮቻችን
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን❤❤❤
ድል ለነፃነት ነፀብራቆች፣ ድል ለአማራ ህዝብ
የእውነት በጣም ትለያላችሁ በርቱልን
ጠፍታችሁ ስታመሹ አፍነዋችሁ መስሎኝ ነበር እንኳን መጣችሁ እውነት መልክ ቢኖራት ኢትዮ ኒውስን ትመስል ነበር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏
እኔ እራሱ ሠግቼ ነበር
@eyasufikre1676 🤐🤐🤐
እኔ ለራሱ ሰግቼ ነበር😌
ለምንድነው የሚታፈኑ ፕሮፌሺናል መርህ ተከትለው ነው ስራ የሚሰሩት ፡፡
@eyasufikre1676አይ ሌቦ የራስህን ተናገርክ
በርቱ
ያለምንም ጥርጥር ፋኖ ያሸንፋል
በረቱልን መረጃ የምናገኘው ከእናንተ ነው ታላቅ ክብር ይገባችኋል
❤የበለጠ ገልተኛና ፣እውነተኛ መረጃ ስለምታደርሱን
ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤
በጣም ጎበዞቺ ናቺሑ በርቱ
መኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልዩ ናቸው በርቱልን አንዳንድ ጊዜ የኢስላም ዳእዋ የምታደርጉ ይመስለኛል ረጋታችሁን ሳዳምጥ
የጉና ጀግኖች አይሽነፉም ፤ ያደባዩታል ፡፡
ዛሬ በጣም ቆያችሁ
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ድልለፍኖ
ስለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን
በርታ በለጠ
በመፅሐፍ መልኩ መቀመጥ አለበት የሚለውን በቀላሉ እንዳታዩ ለታሪክ መቀመጥ አለበት።
በርቱ ❤❤
እንዴት ናችሁ ለሀገሪቷ ጋዜጠኞች ያለ ማጋነን የዜና ምንጭ ከ ዘሀበሻ እስከ ethio forum እንጀራውን የሚጋግረው በእናንተ ነው
ክክክክክ፡ትክክል
ተመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፋችሁ
አላህበቃይበለንንያረብ
እናከብራችኋለን ፈጣሪ ከብልጽግና ክፋት ይሰውራችሁ
እንዴት እናግዝ ይህን ቻናል
❤❤❤❤❤
ወደ መፅሀፍ እንዲቀየር አስተያየት የሰጠው ሰው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረበው። ወደኋላ መለስ ብዬ ለትውስታ የማያቸው ጥሩ መረጃ የሚሰጡ ፕሮግራሞችን አይቻለው። ስለአማራ የሚሰሩ ሜድያዎች አስተማማኝ ስላልሆኑ የረምብል አድራሻ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። በርቱ 🙏
ጦርነት በፍፁም አልደግፍም ነገር ግን እስከ አፍንጫው የታጠቀን በመሬትና በአየር የሚያጠቃን በነፍስ ወከፍ መሳሪያ ይህንን ማርበድበድ ትንግርት ነው ሳስበው አብይ አህመድም እራሱ የተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ያለ ይመስለኛል የምር የምር የአማራን ህዝብ ያለማድነቅ ፋሽስት ጣሊያንን መሆን ነው
እኔራሱገረመኝ. በሳምት. እናስፈታቸዋለን.ብለውነበር
አወ የምር በመፅሐፍ መልኩ አስቀምጡት
እኔ ያለናተ ዜናማዳመጥ ጠላሁ በርቱቱቱ
ዘገያችሁብንኮ ምርጦች።
በርቱ ራሳችሁን ጠብቁ እናንተ ከሌላቹ የሁሉም ሚዲያ ልሳን የሚዘጋ ይመስለኛል
ሰላም
6:00 እና 12:00 ሰዓት የእናንተን ዜና ማታ 3:00 ሰዓት 360ዎችን ብቻ ነው የማዳምጠው።
ረበቃ የሚልመሬቃል አስተላልፉልን ጦርነትለማንምአይጠቅምምም ወንድምከወንድሙ5አመት ሙሉ ጦርነትያረብብብብ
በለጠ በላይ በልሳሳት እስራት ውስጥ ትስሩ ነበር እናተን ከተራ ዩቱቭር ጋር ማስተያየት ስሀተት ነው እናተ የጋዜጠኛ ባለሞያ ናችሁለዚህ ነው ምንም እንኳን እማሮች ብትሆኑ ለሞያው ክብር እንዳላችሁ ነው የሚያስዬው ለዚህ ይመስለኛል ትክክለኛ መረጃ የምታቀርበትእርግጥ የእናተ እማራው መስማት የሚፍልገው እይመስለኝም ህዝቡ መስማት የሚፈልገው ደመስስው እጨደው የሚል ነው መስማት የምፈልገውእኔን ጨምሮ በተረፈ በርቱ ወንድሞቸ
Belete & Belay welcome.
Brilliant media bewunet media Hulu indenante bihinu chewanet iwunet irgata wawu
💪💪💪💪💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
አብይ ተብዬዉ ህዝብን ያሸነፈ ሀይል የለም ንፁሀንን ልትገድል ትችላህ ግን በፍፁም አታሸንፍም ❌
አስራት ሚዲያ ስሰሩ ጀምሮ ነው የማውቃቹህ ጋዜጠኝነት ሲጠራ በሌናበሌ አቤት የሚሉ ሙሉ ሰዎች ናቸው
በለጠ ና በላይ ምንና ምን ናቸው የጆሮ ጉትቻ ያንገት ሀብል ናቸው
ወላሂ በጣምፐየምወደው ቻናል ነው በርቱ❤
ዛሬ የመጀመራነኝ እኳን ሰላም መጣችሁ
አማራጭ ሚዲያ ሊኖራችሁ ይገባል። ሌላ ዩቲዩብ፣ ቴሌግራም፣ ትዊተር ወዘተ።
ሀይቆች ምን አድስ ይኖር ይሆን
ስጠብቃችሁ ብዘገዩም እንኳን ደህና መጣችሁ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ
ወረባቦም ደርሷል ማለት ነው ጦርነቱ
እኔበግሌጧትእሥከ5.ሰአት ከሰአት10ሰአትከለፋችሁእደነግጣለሁሱሥሁናችሁብኛል
ሥልክ ቁጥራችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ስትዘገዩ ምን ሆናችሁ ነው ብዬ እያሰብሁ ነበር።
ላይክ አርጉ ምድነው የምሰስቱት በብልፅግና ሞት ላይክ ግበሩ 👍👍👍👍
ወዲያ ወደ ሰሜን ሠው በሰው አለቀመሪው ቤቱ ጠፈቶት ውጭ ለይ ወደቀሲነጋን ባላቅም ሊጨልም ነዉ መሰል ጀንበሩ ጠለቀ
ምነው ዘገያችሁ ሰአት አሳልፋችኋል እየጠበኳችሁ ነበር እኳን ደናመጣችሁ
ዕውነተኝነት አላችሁ ፍርሃት አለባችሁ ትንሽ ቢሆን ማለቴ ነዉ ።
ከናንተ ብዙ ዪትቦች እየወሰዱ እየቀባቡ በተሻለ መልኩ ለማቅረብ ይሞክራሉ ስለዚህ እናተ ከነሱ በተሻለ መልኩ ለማቅረብ አስቡበት
እሁድ እሁድ ግን ለመምጣት ሞክሩ በተረፈ ቀጥሉበት
መግለጥ ያልፈለጋችሁት ነገር ምንድነው? እባካችሁ ለህዝብ ልጆች(ለፋኖዎች )ሚጠቅም ከሆነ ንገሩን መረጃው ይድረሳቸው።
tiferalachuh feri nachuk Beketita Mesmer Mereja tekebelu
ትግስቱ፣በቀል፣3፣ደቂቃ፣ይጨርሳል፣እናንተ፣ደግሞ፣3ስአት፣አትጨርሱም
ብአደን ካንሰሩ ካለ ፋኖ ያሸንፋል ማለት የህልም እጀራ ነው ፋኖ1: ብአደን 2:አገው ሸንጎ 3:ቅማንት 4:የወሎ ኦሮሞ 5:አብይ ያቁዋቁዋመው የወሎ ክልል ብሎ የመጣው 6:ሆዳም ሸሆች 7:ሆዳም ቄሶች እነኝህ የውስጥ ጥላቶች እያሉ ፋኖ መቸም አያሸንፍም አማራ የሆነ ሁሉ ፋኖን ጨምሮ እነኝህን መታገል ግደታ ነው እኛ ሙተን ልጆቻችን እንኳን ነፃ ቢዎጡ አለበለዚያ ሁላችንም እጠፋለን
በርቱልን ሁሉም ስለ አማራ የሚዘግቡ ዩቱበሮች ለገንዘብ ነው የሚሰሩ ትንሹዋን እውነት አብዝተው ጨማምረው ነው የሚያወሩት ፣ እናንተ ብቻ በትክክል ለህዝብ እና ለእውነት ነው የምትሰሩት፣
አስተያየት ትላላችሁ እርማት አርጉ ስትባሉ አትፈልጉም ያወርዳችዃል እንጅ አይጠቅማችሁ ለማንኛውም ኬንያ ያለቪዛ መግባትና መውጣት ፈቀደች አላችሁ ። ኬንያ ያለችው ግን ለነጮች አዲስ አመት ነው ያለችው ልዩነቱን አስቡ ተጀመረ ብሎ ሰው ቢጉላላስ?????????? ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው
Yihen midea yemitech yinor yihon
ስትቆዩ ታፈናቹህ ብየ ነበር👌👌👌
ሰላም እንዴት ናችሁ ግጥም የላከዉን ስዉ እናመሰግናለን የናተን መከባበር በመጠኑም ቢሆን ገልፆታል ሁሉም አማራ በተለይ ሚዲያ ላይ እሚሰሩት ከናተ ልምድ ቢወሰዱ ሌላዉ መረጃችሁ ለታሪክ መቀመጥ አለበት የሚለዉ ሀሳብ እኔም እደግፈዋለሁ 3አመት ተከታትያችዋለሁ እዉነተኛ መረጃ ነዉ ይህን ሁለታችሁ መክራችሁ ወደ መፅሀፍ ቀይሩት ::ክብር ይገባችዋል ወንድሞቸ የዘወትር ተከታታያችሁ ከእሰራኤል
Alubalta negariwoch.Addis Abeba tekemtachu tataki propokanda yemitaramedu bandawoch wegachun tegegnalachu.
ህወሓት እና ጌቾ ያልገባቸው አሁን አማራ ህይወት እና ደም ገብሮ ታጥቋል የታጠቀውን ትጥቅ መቼም እንደማይፈታ ግልጽ ሆኖአል። የታጠቀ ህዝብ መሬቱን አይደለም ጥሬ እህል አያቀምስህም!!
መረጃችሁን እዉነተኛ ስለሆነና ሰው ሁሉ እናንተን ስለሚከታተል መንግሥት ሊያዘጋባችሁ ስለሚችል ሁለተኛ ቻናል ብታስተዋውቅ መልካም ነው።
Del le jegnaw amhara fano all amhara is fano amhara yasenfal::
ደጋግማችሁ ታዋቂው ፓለቲከኛ ልደቱ አያለው የምትሉበት ምክንያት አልገባኝም:: Lidetu Ayalew is notorious, not popular. He is trying to rebrand himself using the war on Amhara as opportunity. He may be ታዋቂ for you guys, but he is a sellout for the Amhara people.
አዴት ያለውን ሆስፒታል በጥዋቱ መረጃ የሰጣችሁት ዘገባ በውሸት ሊሰሩበት ማሰባቸውን ዘገባውን በተከታታይ ውሸት መሆኑን ማሳጣት አለብን ድል ለፋኖ
Eski enante ke 200000 sebscribe endibelt share adrgi belu beye channelu
Ethio news. Areb imeret drone ijesete nesuhan ijasfede new. Shame on you areb imeret.
ወረኛ ቱልቱላ አሉባልታ ወረህ ነው በመፃፍ መልክ የሚቀመጠው?
በርቱ ጀግኖቼ
ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊💯✅
ወና አብይ ደጋፊ ነበርሽ
እንኳን ተመለሽ
ይገርማል እርጋታችሁ እውነትን ፍለጋ የምታደርጉት ጥረት ይገርማል በርቱ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!! ፍቅራችሁን መጨረሻውን ያሳምረው!!! ስራችሁ ምንም እንከን የለውም። ፈጣሪ የአማራን ትንሳኤን አቅርቦት አስራት ላይ በአየኋችሁ አይኔ ለማዬት ያብቃኝ
ሚዛናዊ ለሆነ ዘገባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
በርቱ ጀግኖች
ስታመሹ እንሰጋለን ኡትዮጺያሀቅን ተጠይፍለች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች
በርቱ!! እንበርታ!!
በርቱልን እውነተኛ የመረጃ ምንጮቻችን
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን❤❤❤
ድል ለነፃነት ነፀብራቆች፣ ድል ለአማራ ህዝብ
የእውነት በጣም ትለያላችሁ በርቱልን
ጠፍታችሁ ስታመሹ አፍነዋችሁ መስሎኝ ነበር እንኳን መጣችሁ እውነት መልክ ቢኖራት ኢትዮ ኒውስን ትመስል ነበር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏
እኔ እራሱ ሠግቼ ነበር
@eyasufikre1676 🤐🤐🤐
እኔ ለራሱ ሰግቼ ነበር😌
ለምንድነው የሚታፈኑ ፕሮፌሺናል መርህ ተከትለው ነው ስራ የሚሰሩት ፡፡
@eyasufikre1676አይ ሌቦ የራስህን ተናገርክ
በርቱ
ያለምንም ጥርጥር ፋኖ ያሸንፋል
በረቱልን መረጃ የምናገኘው ከእናንተ ነው ታላቅ ክብር ይገባችኋል
❤የበለጠ ገልተኛና ፣እውነተኛ መረጃ ስለምታደርሱን
ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤
በጣም ጎበዞቺ ናቺሑ በርቱ
መኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልዩ ናቸው በርቱልን አንዳንድ ጊዜ የኢስላም ዳእዋ የምታደርጉ ይመስለኛል ረጋታችሁን ሳዳምጥ
የጉና ጀግኖች አይሽነፉም ፤ ያደባዩታል ፡፡
ዛሬ በጣም ቆያችሁ
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ድልለፍኖ
ስለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን
በርታ በለጠ
በመፅሐፍ መልኩ መቀመጥ አለበት የሚለውን በቀላሉ እንዳታዩ ለታሪክ መቀመጥ አለበት።
በርቱ ❤❤
እንዴት ናችሁ ለሀገሪቷ ጋዜጠኞች ያለ ማጋነን የዜና ምንጭ ከ ዘሀበሻ እስከ ethio forum እንጀራውን የሚጋግረው በእናንተ ነው
ክክክክክ፡ትክክል
ተመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፋችሁ
አላህበቃይበለንንያረብ
እናከብራችኋለን ፈጣሪ ከብልጽግና ክፋት ይሰውራችሁ
እንዴት እናግዝ ይህን ቻናል
❤❤❤❤❤
ወደ መፅሀፍ እንዲቀየር አስተያየት የሰጠው ሰው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረበው። ወደኋላ መለስ ብዬ ለትውስታ የማያቸው ጥሩ መረጃ የሚሰጡ ፕሮግራሞችን አይቻለው።
ስለአማራ የሚሰሩ ሜድያዎች አስተማማኝ ስላልሆኑ የረምብል አድራሻ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። በርቱ 🙏
ጦርነት በፍፁም አልደግፍም ነገር ግን እስከ አፍንጫው የታጠቀን በመሬትና በአየር የሚያጠቃን በነፍስ ወከፍ መሳሪያ ይህንን ማርበድበድ ትንግርት ነው ሳስበው አብይ አህመድም እራሱ የተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ያለ ይመስለኛል የምር የምር የአማራን ህዝብ ያለማድነቅ ፋሽስት ጣሊያንን መሆን ነው
እኔራሱገረመኝ. በሳምት. እናስፈታቸዋለን.ብለውነበር
አወ የምር በመፅሐፍ መልኩ አስቀምጡት
እኔ ያለናተ ዜናማዳመጥ ጠላሁ በርቱቱቱ
ዘገያችሁብንኮ ምርጦች።
በርቱ ራሳችሁን ጠብቁ እናንተ ከሌላቹ የሁሉም ሚዲያ ልሳን የሚዘጋ ይመስለኛል
ሰላም
6:00 እና 12:00 ሰዓት የእናንተን ዜና ማታ 3:00 ሰዓት 360ዎችን ብቻ ነው የማዳምጠው።
ረበቃ የሚልመሬቃል አስተላልፉልን ጦርነትለማንምአይጠቅምምም ወንድምከወንድሙ5አመት ሙሉ ጦርነትያረብብብብ
በለጠ በላይ በልሳሳት እስራት ውስጥ ትስሩ ነበር እናተን ከተራ ዩቱቭር ጋር ማስተያየት ስሀተት ነው እናተ የጋዜጠኛ ባለሞያ ናችሁ
ለዚህ ነው ምንም እንኳን እማሮች ብትሆኑ ለሞያው ክብር እንዳላችሁ ነው የሚያስዬው ለዚህ ይመስለኛል ትክክለኛ መረጃ የምታቀርበት
እርግጥ የእናተ እማራው መስማት የሚፍልገው እይመስለኝም ህዝቡ መስማት የሚፈልገው ደመስስው እጨደው የሚል ነው መስማት የምፈልገው
እኔን ጨምሮ በተረፈ በርቱ ወንድሞቸ
Belete & Belay welcome.
Brilliant media bewunet media Hulu indenante bihinu chewanet iwunet irgata wawu
💪💪💪💪💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
አብይ ተብዬዉ ህዝብን ያሸነፈ ሀይል የለም ንፁሀንን ልትገድል ትችላህ ግን በፍፁም አታሸንፍም ❌
አስራት ሚዲያ ስሰሩ ጀምሮ ነው የማውቃቹህ ጋዜጠኝነት ሲጠራ በሌናበሌ አቤት የሚሉ ሙሉ ሰዎች ናቸው
በለጠ ና በላይ ምንና ምን ናቸው የጆሮ ጉትቻ ያንገት ሀብል ናቸው
ወላሂ በጣምፐየምወደው ቻናል ነው በርቱ❤
ዛሬ የመጀመራነኝ እኳን ሰላም መጣችሁ
አማራጭ ሚዲያ ሊኖራችሁ ይገባል። ሌላ ዩቲዩብ፣ ቴሌግራም፣ ትዊተር ወዘተ።
ሀይቆች ምን አድስ ይኖር ይሆን
ስጠብቃችሁ ብዘገዩም እንኳን ደህና መጣችሁ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ
ወረባቦም ደርሷል ማለት ነው ጦርነቱ
እኔበግሌጧትእሥከ5.ሰአት ከሰአት10ሰአትከለፋችሁእደነግጣለሁሱሥሁናችሁብኛል
ሥልክ ቁጥራችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ስትዘገዩ ምን ሆናችሁ ነው ብዬ እያሰብሁ ነበር።
ላይክ አርጉ ምድነው የምሰስቱት በብልፅግና ሞት ላይክ ግበሩ 👍👍👍👍
ወዲያ ወደ ሰሜን ሠው በሰው አለቀ
መሪው ቤቱ ጠፈቶት ውጭ ለይ ወደቀ
ሲነጋን ባላቅም ሊጨልም ነዉ መሰል ጀንበሩ ጠለቀ
ምነው ዘገያችሁ ሰአት አሳልፋችኋል እየጠበኳችሁ ነበር እኳን ደናመጣችሁ
ዕውነተኝነት አላችሁ ፍርሃት አለባችሁ ትንሽ ቢሆን ማለቴ ነዉ ።
ከናንተ ብዙ ዪትቦች እየወሰዱ እየቀባቡ በተሻለ መልኩ ለማቅረብ ይሞክራሉ ስለዚህ እናተ ከነሱ በተሻለ መልኩ ለማቅረብ አስቡበት
እሁድ እሁድ ግን ለመምጣት ሞክሩ በተረፈ ቀጥሉበት
መግለጥ ያልፈለጋችሁት ነገር ምንድነው? እባካችሁ ለህዝብ ልጆች(ለፋኖዎች )ሚጠቅም ከሆነ ንገሩን መረጃው ይድረሳቸው።
tiferalachuh feri nachuk Beketita Mesmer Mereja tekebelu
ትግስቱ፣በቀል፣3፣ደቂቃ፣ይጨርሳል፣እናንተ፣ደግሞ፣3ስአት፣አትጨርሱም
ብአደን ካንሰሩ ካለ ፋኖ ያሸንፋል ማለት የህልም እጀራ ነው ፋኖ1: ብአደን 2:አገው ሸንጎ 3:ቅማንት 4:የወሎ ኦሮሞ 5:አብይ ያቁዋቁዋመው የወሎ ክልል ብሎ የመጣው 6:ሆዳም ሸሆች 7:ሆዳም ቄሶች እነኝህ የውስጥ ጥላቶች እያሉ ፋኖ መቸም አያሸንፍም አማራ የሆነ ሁሉ ፋኖን ጨምሮ እነኝህን መታገል ግደታ ነው እኛ ሙተን ልጆቻችን እንኳን ነፃ ቢዎጡ አለበለዚያ ሁላችንም እጠፋለን
በርቱልን
ሁሉም ስለ አማራ የሚዘግቡ ዩቱበሮች ለገንዘብ ነው የሚሰሩ ትንሹዋን እውነት አብዝተው ጨማምረው ነው የሚያወሩት ፣ እናንተ ብቻ በትክክል ለህዝብ እና ለእውነት ነው የምትሰሩት፣