የአማራ ልዩ ኃይል ምረቃ ሙሉ ዝግጅት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 558

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 3 года назад +52

    ▪︎አማራው አንድ መሆን፤
    ▪︎ወልቃይትንና ራያን ማስከበር፣
    ▪︎ፋኖውንም በአንድ አደራጅቶ ማስታጠቅ ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ተስፋ ነው።
    ጌታ ሰላሙን ይስጠን!

  • @مرزوقالمرزوق-غ2ق
    @مرزوقالمرزوق-غ2ق 3 года назад +71

    አይዞነ አማራየ ያልፋል አድ እንሁን🇪🇹🇪🇹💪💪💪💚💛❤

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад +1

      አማራ እኮ አንድ ነን ችግሩ ሉሁላቺንም አንሠለጥንም

    • @مرزوقالمرزوق-غ2ق
      @مرزوقالمرزوق-غ2ق 3 года назад

      ሳህ😘😘😘😘ኢሽአላ ወድሞቻችን አሁን አይናቸው ብዙ አይቶ ጀምረዋል መሰልጠን አይዞነ💚💛❤💪💪🇪🇹🇪🇹😘😘

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      ዋናውተጥቁነም.ገዜውየሚፈቅደውን..ማሥታጠቅ.ነውእሪሦሣችነነ.ለራሣችን.መጥቀም.ምግሥትአለብሎ.ማሠብሞኚነትነው..ማንኛውነም.ማሥታጠቅ..የወጩም.የወሥጡም.አማራን.ለመወጋት.ወደኾላአይለም..

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      እሸአላህ..የወነግን.ጠጉር..እደምገትቱት..ጥረጥረየለኚም..የኑፁሀደም.አፍሠውአይቀሩም.ተነቅቤውመሪ

    • @fatma-yc6up
      @fatma-yc6up 2 года назад

      አሁንስ ሰላም ናፈቀን እፍፍፍፍ😭🤲

  • @bf7767
    @bf7767 3 года назад +26

    ነካክተው አንበሳውን ቀሰቀሱት አማራየ❤🙏

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 3 года назад +78

    መደራጀት መሰልጠን ለህልውናችን እጅግ አስፈላጊው መንገድ ነው እናመሰግናለን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 года назад +14

    አይዞን ወገኔ እስላም ክርሴቲያኑ አማራ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ፈጣሪ ከናንተ ጋራ ነው እኛ ትምክህታችን እሱ ነው አወ መረር እንበል ከፈጣሪ በታች ደግሞ የኛን ስራ መስራት ይጠበቅብናል

  • @njahn1676
    @njahn1676 3 года назад +52

    ከዚህ የበለጠ አሁንም አድስ ምልመላ ይግቡ የአማራ ወጣት በሙሉ ሰልጥኑ ሁላችንም በአንድ እንደራጂ ከተደራጄን ማንም አይነካንም ☝️💪💪💪

  • @አሚነኝየርሱልናፈቂ
    @አሚነኝየርሱልናፈቂ 3 года назад +33

    አሏህ ይገዛችሁ የአማራ ጀግኖች ዲሮም የአባታችን ነው ጀግንናት እናተም ያባቱልይናችሁ አሏህ ይገዛችሁ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ደሞቼ የኔ አባቶች ትለያላችሁ

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад +19

    አማራ።ከፉ።ይበል።ጠላቶቻችሁ።ይውደሙ።ያረብ።አላህ።ሸይጣኖችን።እሰርልን።ደጃልን።ያሰርከው።ጌታ።ሁልጌዜ።ይህ።ልመናየነው

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 3 года назад +9

    አማራ ከመቸውም በላይ መዘጋጀት አለበት በዙ ጥላት አለዉና አላህ ይጠብቃቹህ ክብር ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖ
    ክብር ለጀግናው ለአማራ ልዩ ሀይሎች
    ክብር ለጀግናው ሚንሻ
    ክብር ለአማራ ህዝብ አላህ ከእነተጋ ይሆን ያረብ አማራዬ የአማራ እናቶች እኳን ደስ አለሽ 💚💛❤️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @andargachewdubale5053
    @andargachewdubale5053 3 года назад

    በጣም በጣም ደሰ ብሎናል ያሳያችሁትም በቂ ዝግጅት ለጠላት ኮሶ ለወገን ምሰሶ መሆናችሁን ነው በርቱ የኛ ጀግኖች ከጎናችሁ ነን ግን። የጀግኖች ምረቃት ቀን ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ ለምን አልተገኘም ምንስ ሆኖ ነው ይህንን የአማራ ህዝብ መጠየቅ አለብን እንደባለፈው እያለባበስን መጓዝ የለብንም እያጠራን መሄድ እጅ ድል ለተገፋው ለአማራ እና ለአፋር ለኢትዮጵያ። ህዝብ ይሁን።

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 3 года назад +21

    አማራ ህዝባችን ከተደቀነብን አደጋ እራሳችን ህዝባችንን ከወራሪዎች ለመጠበቅ መላው ህዝባችን ከፀጥታ ተቃማቶች ጋር አብሮ በመሰለፍ የህዝባችንን የደህንነት ስጋት 100% ማስወገድ አለብን

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 3 года назад +6

    አይዞን አማራየ ስንደራጂ እና ስንተባበር እንኳን በውስጥ በውጭ ያሉትን እንርበደብዳለን እንኳን ከአማራ ተወለድኩ ከናንተ መወለደ ያኮራኛል ። የሀገር ባለ ውለታወቻችን ባላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ጀግኖቸ።

  • @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
    @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ 3 года назад +1

    የኛ ውድ አማሮች እናንተ ከእንቁ በላይ እቁ ከወርቅ በላይ ወርቅ ከብር በላይ ብር የአማራ ህዝብ ጌጡና ሀብቱ እናንተ ናችሁ አደራችሁን ተወጡ አማራነት ከምንም በላይ ነው አማራነት ይለምልም አማራነት ኩራት ክብራችን መመኪያችን ነው ለአማራነት ስትሞቱ እኛም ለናንተ እንሞታለን እንወዳችኋለን

  • @ኪያTube-h1z
    @ኪያTube-h1z 3 года назад +13

    አማራነት ውበት ነው❤🇪🇹 አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች 🙏

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 3 года назад +7

    አላህ ከናተ ጋ ይሁን ውድ ያ አማራ ልጆች አብሸሩ ይሄም ያልፋል

  • @የቅዱሳንገድለትናታሪክ

    በእመ አብ እጅግ እጅግግግግግግ ደስ ይላል በእውነት እኔ የአማራ ክልል ደዜግ አይዴለሁም ነገር ግን እንደ አንድ ግለሰብ ስለ ሀገሬ ይገደኛል እጅግም ያማኛል። እንዲህ ሆኖ ሀገርን ስያስጠቡቁ መያት ግን እጅጉን ያስ ያስሰኛል በእውነቱም እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዲሁም ስለ ሀገራችሁ ፍቅር ስሉ እረሳችሁ ለጠላት አሰልፎ የሰጡ ወታደሮቻችን ይጠብቅልን እንዲሁም ደግሞ ሕዝበ ክርስትያኑን እና በሀዘን ላይ የሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ የኢትዮጵያ አምላክ ያፅናልን። አሜን፫

  • @hawayoutube1871
    @hawayoutube1871 3 года назад +7

    አይዞን አማራየ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ስልጠና ነው

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 года назад +11

    አይዞን አማራየ ከቁጥር አትጉደሉብን ድልልልልልል ለፋኖ ለልዩ ሀይላችን 🇪💪💪💪💪💪💪

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 3 года назад

      Amen amen amen 🙏🌹 egzabher yirdan 😭😭💚💛❤️

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад

    የኔ ውብ አማራ የኔ እሩህሩህ የኔ አዛኝ ምን ልሁንላችሁ ከናተ መፈጠረኮ መታደል 😢
    አልሀምድሊላህ እዚህ ላደረስን ፈጣሪ ገና ከዚህም በላይ እጥፍ መደራጀት ያስፈልጋል
    ግን አማራ ይበዛልጅ አያንስም እንሽአላህ የኔ ጀግኖች 💚💛❤😭😭ውድድ ነው ማደረጋችሁ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 года назад +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ይሁን ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ መከላከያ ሰርአዊታችን የእኛ ጀግኖች እናንተ እያላችሁ እማማ ኢትዮጵያ አትደፈርም።

  • @zigaleyitayih1422
    @zigaleyitayih1422 9 месяцев назад +1

    የዚህ ትውልድ ላይ አሻራዬን በማስቀመጤ ሁሌም ደስተኛ ነኝ

  • @እናቴአችካለሺልኝሂወቴሙሉ

    ማሻአላህ እደነዝህ ያሉ የአማራ ጀግና ወድሞቻችን እያሉን ያለመደራጀታችን ነው የትግሬ ቅማላም ሲጫወትብን የቆየ አማራ አማራ አማራ ኢትዮያ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥♥♥

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 3 года назад +32

    ጀግኖች ገና ከዚህም በላይ እንደራጃለን

    • @ፈቲፈቲ
      @ፈቲፈቲ 3 года назад

      Yes አማራዬ

    • @Myen0912
      @Myen0912 3 года назад

      ያለችው ባጀት በየክልሎች ልዩ ሀይል
      ቆርጥሞታል ልማት የሚባል ነገር ሕልም ሆኖ መቅረቱ ነው።

    • @ፈቲፈቲ
      @ፈቲፈቲ 3 года назад

      @@Myen0912 ምን ለማለት እንድንሆን አለግባኛም

    • @IslamicdaawaQuran
      @IslamicdaawaQuran 2 года назад

      @@Myen0912 ከብት ቅዠታም

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад +7

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😯😯ወጥር አማራዬ ጥላትክ በርትቷል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @awakamoussa7274
    @awakamoussa7274 3 года назад +6

    wow አማራ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ እስከዘላለሙ ከዚ በሁአላ ደግሞ መሳርያ ወደ ማምረት መግባት አለብን እንደራጅ ቴክኖሎጅ እንማር ስራ ፈጣሪ እንሁን

  • @hayatmohamed438
    @hayatmohamed438 3 года назад +17

    ጀግኖች ናችሁ በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ovb2779
    @ovb2779 3 года назад +14

    መሻአላህአለይኩም፣አማራዩሀገራችንንሰላምያድሪግልን፣እናተምምሪጥውድሞቻችንኑሩልን

    • @aselefechme
      @aselefechme 3 года назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏

  • @sisayabebe8303
    @sisayabebe8303 3 года назад +10

    ያለ አማራ ኢትዮጵያ የለም 💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍

  • @yahonesbelay1456
    @yahonesbelay1456 3 года назад +59

    ቦታውን አሁንኑ ተኩበት ሙሉወጪውን ለህዝብ የነገረው አስቸኳይ አካውንት ይፋአድርጉልን ከቀንሰራተኛ ጀምሮ የቻልነውን እናወጣለን በርቱልን ።ስለወጪው አታስቡ የአማራ ህዝብ አያሳፍርም መስጠት ልምዱ ነው ግዴታቺን ነው ብቻ አደራጁ ቦታውን ተኩበት።

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 года назад

      በትክክል ውጭ ያለነውም እንረዳዳለን

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      ልክ ነው
      በሚሊየምመደራጀትአለብን
      ለሚያስፈልገውእውጭያለነውገንዘብእናዋጣለን

    • @adssfhfsasds8847
      @adssfhfsasds8847 2 года назад

      እሰይእሰይጅግናውቻውንድሜች

  • @negagashaye7530
    @negagashaye7530 2 года назад +1

    ▪︎አማራው አንድ መሆን፤
    ▪︎ወልቃይትንና ራያን ማስከበር፣
    ▪︎ፋኖውንም በአንድ አደራጅቶ ማስታጠቅ ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ተስፋ ነው።

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 3 года назад +9

    ክክክብብርር ለአማራዬ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ልዩ ሀይል ሚኒሻ ነፃነት ለአማራዬ ህዝብ 💚❤️💛💪💪💪💪👌👌👌👌✊✊✊

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 года назад +5

    ሁሌም ለኢትዮጵያ ብሎ የሚዋዳቅ ድንቅ አማራ ኢትዮጵያ😍😍😍

  • @hallmaqumara1188
    @hallmaqumara1188 2 года назад +2

    እጀግ በጣም እሚያሰደስት ስልጠናነው በርቱልን የኛጀግኖች ድሉ ለእናንተ ይሁን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 года назад +6

    ከክፉ ይጠብቃ ችሁወንድሚች አሜን ይሁን ይሁን ድልለአማራ ህዝብ

  • @ኢክራምኢቶብ
    @ኢክራምኢቶብ 3 года назад +7

    ስልጠነው ይቀጥል ጀግኖች አማራየ አድ አማራ

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 3 года назад

    የኢትዮጵያ አለኝታወች እሰይ ሀገራችው ትኮራባችዋለሽ እናተ ዋልታና ማገሮች ናችው በርቱ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 года назад

    አማራ የሌለበት የአማራ ልዮኃይል የነገ ጠላታችን ነው!
    😎
    ፋኖን እናጠናክር !

  • @ኢክራምኢቶብ
    @ኢክራምኢቶብ 3 года назад +3

    አማራ ጀግናነው ጀግና አስተዋይ አዛኚ ነቸው

  • @njahn1676
    @njahn1676 3 года назад +2

    አይዞን የአማራህዝብ ሁላችንም በአንድነት እንቁም 👍☝️

  • @njahn1676
    @njahn1676 3 года назад +1

    የኞጀግኖአሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌየምኑሩልን
    የአማራህዝብ በአንድነት ከተደራጄ ጀግናጠው
    አለም ያውቀዋል ጀግንነቱን በረቱልን☝️☝️☝️☝️

  • @kedirseid6120
    @kedirseid6120 3 года назад +22

    እደግመዋለሁ ! አማራ ክልል ከፌደራሉ ያላነሰ ልዩ ሀይል ያስፈልገዋል ምክንያቱም ከዚህ የባሰ ጊዜ ይመጣል ብለን ባናስብም ይመጣልን አስበን መኖሩ ግድ ነው ። ወደድንም ጠላንም እውነታው ይሄ ነው ።

    • @Sara-kr9xn
      @Sara-kr9xn 3 года назад

      ❤❤🙏🙏😘😘😘💪💪💪👌👌👌

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      ልክ ነው

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад

      ትክክል

    • @Myen0912
      @Myen0912 3 года назад

      ትንሽ ጠብቅ ባጀት ልዩ ሀይል
      የሚባል ጠቅላላ ከኢትዮጵያ ውስጥ ያጠፋል።
      ባጀት ለልማት ‼️

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 3 года назад

      @@Myen0912 nifitam kizenam galla neh

  • @الالالالالللاااللل
    @الالالالالللاااللل 3 года назад +1

    አማራዬ እግዚአብሔር ከኛጋር ነው አይቸኩልም አይዘገይም ትግስቱን ይስጠን ከፈጣሪ በታች እኛ በሀይማኖት ሣንከፋፈል መጠከር አለብን ጁታና ሸኔ እድሑም ገዳፊመስለው ገፍታሪ ሴረኞች ይውደሙ☝☝

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ

    ልዩሀይል ፋኖ አንድ ነን አንድ ሁኑሁሉም አማራ አንድአማራ አላህይጠብቃችሁ ጅግኖች

  • @freezertadesse9410
    @freezertadesse9410 3 года назад

    እናመሠግናል እግዚአብሔር ይባርከው ምረቃታችሁን

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 3 года назад

    አማራየ ጀግኖቸ አይዞን አድ እንሁን እንናበብ እንደራጅ እንታጠቅ ጥላትን እደምሥሥ
    ጀግናዉ ፋኖን አደአራጁት ፋኖኖኖ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅💪✅🐅💪✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @demeketeshome9211
    @demeketeshome9211 3 года назад +1

    በአ,አ ያለን ትውልደ አማራ እኛ ኢትዮጵያዊ ብንሆንም እንኳ በሐገራችን ላይ ሕዋትና የብልጽግናው መንግስት የአማራን ሕዝብ ጨቋኝ አድርጎ ኢጣሊያ የጻፈውን የሐሰት ትርክት በመያዝ አማራው በየቦታው እየሞተ ይገኛል ይህን ሕዝብ ለመታደግ የአማራ ፋኖ ልዩ ሀይል ሚኒሻ የምንረዳበት ተክክለኛ መንገድ አመቻቹና እንርዳ እባካችሁ ለመርዳት ዝግጁ የሆነ ሕዝብ ብዙ ነው ከካሐድያን ተጠበቁ !!!

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +6

    የት ናችሁ አማራወች 4 ሽ ብቻ ነን ወይ ላይክ ሽር አርጉ

  • @eirifirkf7470
    @eirifirkf7470 2 года назад +1

    አንድእንሁንአማራወች 👍👍👍👍👍

  • @emaa2726
    @emaa2726 3 года назад +1

    በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ባለታሪክ ነው አማራ 💚💛❤️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад

    አድሥንሆን ጥላትም ይጠፈል
    አድአማራፋኖ ነንበርቱ💪💪💪
    መደራጀታችን ኩራታችእ💪💪

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 года назад

    አምሐራዬ ከፍ በልልኝ የኔ አንደበት ትሩት እሩቅ አሳቢ ሆዴ ሰፊ ህዝብ 🙏💙🥰🥰🥰🥰

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 3 года назад

    ጀግኖች በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
    አትንኩን ነው እንጂ ድበር አትለፉ
    እኛ አማራዎች አይደለንም ክፉ🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 3 года назад

    የኛጀግኖች። ለሀገሩብሎ። የወጣን ጀግናሁሉ በየተሠለፋችሁበት ግንባር። አላህ ይጠብቃችሁ። ድሉ ለናንተይሁን ጀግንነትን ና። አንድነትን ይሥጣችሁ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 года назад +9

    በርቱ ወገኖቼ ኢትዮጵያን አድኗት ከእግዚአብሔር ጋር ፈጣሪ ይርዳቹ 💚💛❤

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +1

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች። አይዞን አማራ የአብይን መንግስት ማመን ቀብሮነውና አማራ እንደአማራ ቁም በርቱ ምርጦቻችን።

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ

    ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ስልጠና ነው

  • @SUSUSofi
    @SUSUSofi 3 года назад

    በርቱ ተበረካቱ ከቁጥር አትጉደሉ አማራልዩ ሀይል ኮርታንባችኾል አብሽሩ አላህ ከናተጋ ይሁን ሰልጥኑ አሰልጥኑ አማራወች ደም መላሾች

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 года назад

    አማራ ነት ኩራት ጀግኖች ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከናተ ይሁን ወንድሞቸ

  • @tube8717
    @tube8717 3 года назад

    የኛ አንደኛዎች የኛ ደም መላሾች የኛ ጀግኖች የኛ መከታዎች የኛ አለኝታዎች ኮርተናል በናተ ተደስተናል ገና በሩቅ ሲያዩቹሁ እተበጫበጩ ይገኛሉ የአማራ ጥላቶች እናተ እያላችሁ መቸም አንገት አንደፋም የኛ መለዮ ለባሾች የጀግና ዘሮች በርቱልን

  • @qal211
    @qal211 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል አማራ መሞት በቃ በል !!!! ሁሉም የአማራ ህዝብ እንደህ መስልጠን አለበት በቃ ማንቀላፋት !!!

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 года назад +4

    እባካችሁ የቀሩትን የአማራ ክልሎች ነፃ አውጡ ህዝባችን ስቃይ ላይ ነው ።

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 года назад +2

    የ1969 የመንጌ ታላቁ የእናት ሀገር ጥሪና የህዝባችን አፋጣኝ ምላሽ በትዝታ መጣብኝ ዛሬም እምዬ ኢትዮጵያ አለሁልሽ የሚላት እልፍ አህላፍ ጀግኖች እንዳሏት በናንተ ውድ ልጆቿ ውስጥ ተመልክቼ በእጅጉ ኮራሁ

  • @marshabitao8502
    @marshabitao8502 3 года назад

    ምነው አሳምነው በይወት ኑሮበነበር ልጅቹን ባየ እናሸንፋለን ድሉ ለአማራነው በርቱልን ወንድሞች

  • @ዝሀራቲዮብ
    @ዝሀራቲዮብ 3 года назад +11

    ባለ ግርማ ሞገሱ ልዮሀይላችን ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew5411 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

    • @nikodimustadeseb6790
      @nikodimustadeseb6790 3 года назад

      Train all Amhara youth nonstop; special military trainings are equally important

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 3 года назад +1

    ወዲ ጀግኖች ወዲሞች ሆይ የትምቦታ ብትሆኑ ፈጣሪአችሁን ተሰፈአዲርጉ። በሱተመኩ። አላህከጎናችሁ ይሁን። አማራ መሆኔ ኩራቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝😍😍

  • @haileazezew3849
    @haileazezew3849 2 года назад

    አማራ ነኝ

  • @rakrak2215
    @rakrak2215 2 года назад

    እንወዳችኸለንየአማራልዩሀይልናፋኖዋችደሞቸ

    • @rakrak2215
      @rakrak2215 2 года назад

      💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 года назад +3

    ፍት ፍት ለወለጋ አማራ

  • @teruyewulie3084
    @teruyewulie3084 Год назад

    እግዛብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ከክፉ ነጠር ይጠብቃችሁ

  • @yahonesbelay1456
    @yahonesbelay1456 3 года назад

    ፋኖ እንዳትቀልድ ጊዜ የለም የህሊናቺንን ስራእንስራ አማራን አንድ እናድርገው

  • @behayilulema290
    @behayilulema290 3 года назад

    ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣቹ አይዛቹ ደማችሁን እደጠጡት አከባቢያችሁን እዳወደሙት አይቀሩም ዋጋውን ይከፍላሉ አለን ከጎናችሁ አሃዱን በመቀላቀል የሃዱን ታሪክና ጀግንነት ተቀላቅላቹ ጀግንነቱን ማስቀጠል ይጠበቅባቸዋል መልካም ግዳጅ ድል ለመከላከያ ድል ለልዩ አይል ድል ለፋኖ አመሰግናለው መ,አ በሃይሉ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረካላህ እዴዚህ ስትዴራጁ ነው የሚያምርባችሁ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +19

    Amaizing we diasporas from Germany support you,we are proud of you 👍❤️🇪🇹❤️💯🥰👍

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 года назад +3

    አሁን ግን ተመሰግን በጃችን ገብቶ አል ሰተ ስቲት ሁመራ ናፍቆኛል አግሬ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @abby8509
    @abby8509 3 года назад +4

    ግፍ ሲበዛ እግዚአብሔር እራሱ መንገድ እና መውጫውን ይመራል ስለዚህ መበርታት መጠንከር ነው ያለብን💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ጉልበት ያለው በጉልበቱ ሀሳብ ያለው በሀሳቡ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад

    አናታቸው ይፍረስና ይህንን የመሰለ ሃይላችንን ነው ያፈረሱት 😡ደስ የሚለው ጀግናው ፋኖ ተመሰረተ💚💛❤️👏👏አይቆጨንም 💪🦁

  • @azmerageta8771
    @azmerageta8771 2 года назад

    ማነዉ እደኔ ያለቀሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች አማራ ሁሊም የበለይ ሺፈትን አናቅም

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 3 года назад +1

    አማራዪ አይዛን

  • @sparkcme9983
    @sparkcme9983 3 года назад

    ጀግኖቻችን የአማራ ልጆች ከጎናችሁ ነን

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 года назад +3

    የእግዚአብሔር ሀይል ይጨመርበት ስልጠናውም ጸሎቱም አይቋረጥ በርቱ ፅኑ እናሸንፋለን!

  • @sofiamohabaw721
    @sofiamohabaw721 3 года назад +31

    አይዞቹዉ ወኖቸየ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን ይጠብቃቹሕ 💚💛❤💪💪💪💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍

  • @ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ

    💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተደራጅ አማራ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @marifamarifa2622
    @marifamarifa2622 3 года назад

    አድ አማራ አድ ኢትዮጵያ አይዞን

  • @ousmitube6036
    @ousmitube6036 3 года назад

    ጀግኖቻችን ድል ለናተ ይሁን አማራ ሁሌም ከፍ ይላል

  • @binyambini2952
    @binyambini2952 2 года назад

    በርቱ ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል ከጎናችሁ ነን

  • @kassiewassia8429
    @kassiewassia8429 2 года назад

    በርቱልኝ ይህ ነው ገፍተው ገፍተው ያደረሱን ጥግ ዶክትሬታችን ህልውናችን ተደራጅተን ማስከበር ነውናብለኔ ህይወት መኖር ዶክተር ኔችሁ አሽባሪውን ሀይል ለመመከት ግፋ ፋኖ ልዩ ሀይል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +10

    We are so proud all of you ❤️🇪🇹❤️🇪🇹👏👏💯💯👏👏❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @zdseed4880
    @zdseed4880 2 года назад

    ጄግና ወጣት እንዴሌለን በአዴን ነው ያስዴፈረን ።

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 3 года назад +4

    ስንሰለጥንእራሳችንንእናስከብራለን

  • @حبشي-خ2ص
    @حبشي-خ2ص 2 года назад

    ጀግናው አማራ አንድአማራ ❤️❤️

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад

    አላህ ባላችሁበት ይጠብቅልን
    👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @Tedda_Yg
    @Tedda_Yg 2 года назад +3

    ምርጥ ጓደኛየን አሁን ሲመረቅ በቪዲዮ አየሁት እ/ር ይመስገን 🙏

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 3 года назад

    ማሻ አላህ እኛ የምንፈልገው አማራ እንዲ ሲደራች ነው የምንፈልገው አላህ ሆይ የአማራን ስቃይ በቃ በለው አላህ ይጠብቃሁ ደሞቼ ወርቆቼ

  • @natsuslaiar8155
    @natsuslaiar8155 3 года назад

    በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ይርዳን ድል ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ

  • @mhh2465
    @mhh2465 3 года назад

    የአማራ መዳኛዉ አንድነት ብቻ ስለሆነ አንድነታችን ይጠናከር።

  • @wollobetamhara8642
    @wollobetamhara8642 3 года назад +4

    ጎበዞች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Год назад

    እናመሰግናለን አሚኖ

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ

    ትክክል ቃላትየለኝም ፋኖን ለማመስገን እግዚአብሔር አምላ ሃይሉን ይስጣችሁበድል ተመለሱ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +18

    Congratulation Ethiopian diasporas from Germany 👏👏👏👏👏👏👏👏👍💯❤️🇪🇹❤️