የ4 ልጆቼ አባት ድርጊት ሊያሳብደኝ ነው! ባሌን ለመንከባከብ እራሴን ብጥል ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 944

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Год назад +116

    ሲጀመር አንድ ሰው ለአቅመ አዳም ከደረሰ እህትም ትሁን የአክስት ልጅ አብሮ መተኛት አይፈቀድም

    • @haymanotbaye5955
      @haymanotbaye5955 Год назад +2

      በአድ አምልኮ ይሆናል

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw 7 месяцев назад

      @@haymanotbaye5955minalbat bekisitina be musilim yifekedali magibst endekirsitan gin menzelazeli ayichalim

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 13 дней назад

      እረእህቱአትሁንም ሲጀመረ ንቆትነዉ ወይም ቅነትነዉ😂😂😂

    • @Hana-3838
      @Hana-3838 7 дней назад

      ትክክል እውነቱ ይሔነው

  • @bona2318
    @bona2318 Год назад +100

    ሴቶችዬ ሞኝ አትሁኑ ለባላቺሁ ሚስት አንጂ እናት አትሁኑ ለሱ ብዬ እራሴን ጥዬ ማለት አያዋጣም አራሱን የጣለ ሰው ማን ይፈልጋል አናታአቺሁ ካልሆነች እራሳቺሁን ጠብቁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад +3

      enim getemognal leke new

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Год назад +3

      እኮ እንደልጅ ስታየው ሚስት ፍለጋ ይሄዳል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      አረ እናትየዉም እራሷን ከጣለች አትፈልጋትም

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +249

    ወንድን ልጅ አደለም ራስን ጥለንለት አደለም ራሳችንን ጠብቀን አንችላቸዉም ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ ቡሀላ ለልጆቻችን ለባላችን በማለት ራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ራሳችሁን ጠብቁ ራሳችሁን ተንከባከቡ አብዘሀኛዉ ወንዶች ምክኒያት ሲጠየቁ ሚስቴ ራሷን ጣለች የምፈልጋትን አይነት አልሆን አለችኝ ነዉ መልሳቸዉ ለማን ብላችሁ ነዉ ራስን መጣል ልባችሁን አትጣሉት እንጂ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад +8

      100% tkikil

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ Год назад +15

      ራስን መጠበቅ ምን ማለት ነው በግልፅ አብራሩልኝ

    • @happy3202
      @happy3202 Год назад +10

      ትክክል ራሳችሁን አትጣሉ ሰቶችዬ ሴት ልጅ ካገባች ቤቴን ልጆቼን ስትል ነዉ ራሷን የማትከባከበዉ አንዳንዲ ወንዶች ግን እግዚአብሄርን ፍሩ የተሰጣችሁን ነገር በደንብ ያዙ ዉጭ በሜካፕ የተቤለጨለጨ ሁሉ እያያቹ አትጃጃሉ ከእህት ጋር አሳፋር ዉይ ጆሮዋችን ሜች ይሁን መልካም ነገር የምሰማዉ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +44

      አንዲት ሴት ልጆች ከወለደች በኋላ የሰውነት ቅርፅ ይቀየራል ፤ ይሄ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው ። ይህንን ተፈጥሮአዊ ነገር እንደመቀበል ጭራሽ ሴቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ትጨምራላችሁ። እሷ ምን ታድርግ?? ልጅ ታሳድግ ወይስ በየቀኑ እስፓርት ቤት ትሂድ ወንድን ለማስደሰት?? ከስራ መልስ ምን ትርፍ ጊዜ አላትና ነው ለባብሳ ተኳኩላ የምትሽቀረቀረው?? ኧረ መቼ ነው የምትበስሉት??🙄 እራስሽን ጠበቅሽ አልጠበቅሽ ወንድ ሁሌም ሴ'ሰኛ ስለሆነ ሌላ ሴት ያምረዋል እና ይሄ የሴቷ ጥፋት አይደለም የሱ ነው።

    • @sasosaos8827
      @sasosaos8827 Год назад +10

      እድል ነው በመንከባከብ አይደለም እኔም እንዳንቺ ነው ተመሳሳይ ❤❤❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +82

    ፍትህ ለክርስቲያኖች ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ የገዳም አባቶች 😢✊✊✊

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 4 месяца назад +2

      ምን ተቀባጥራለህ ገዳም ያለ መነኩሴ እራሱ ፖለቲከኛ ነው ይህ ሚዲያ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው

    • @tigitigi634
      @tigitigi634 10 дней назад +1

      ምን ፍትህ ታቃላቹ አስመሳዮች

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 7 дней назад

      🙏❤️

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад +165

    ኢትዮጵያ ታማለች።ሰው በሀይማኖቱ ምክንያት በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ ነው።
    እግዚአብሔር እንዲያበርድልን እንለምን።

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Год назад +3

      😭😭😭😭😭

    • @salme4126
      @salme4126 Год назад +3

      አይዞቹሁ እህቶች ወንድሞች ጸበል ተጠመቁ ትዳራቹሁ የምበትን መንፈስ እሰሩት ተጠመቁ

    • @hanamengisteab9434
      @hanamengisteab9434 Год назад

      ​@@salme4126did zd❤z😂3z❤bsg kvስስ

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 4 месяца назад

      ይህ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው በጠራራ ፀሐይ የተገደለ ሌባ እና ወንበዴ ነው ፋ ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ

    • @ሊና
      @ሊና 17 дней назад

      ኢትዮጵያ ሳትሆን የታመመችው ህጉ አገዛዙ ነው ጠበቅ ያለ ህግ ቢኖር ሌላው አለም ላይ ጠበቅ ያለ ህግ ሰላላቸው ህዝቡ ፍርቶ ይኖራል ሀበሻው ራሱ ውጪ እና ሀገሩ ላይ አንድ አይደለም

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Год назад +105

    ምን አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው አቤቱ አምላኬ ምህረትን አምጣልን 😭😭😭🙏

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Год назад

      💔😭☝️

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 Год назад

      Amen axeyafi neger

    • @fasikagach6994
      @fasikagach6994 Год назад +1

      Yehi. Enkon. Ewent. Ayemeselgnm

    • @ሕይወት-ፐ3ለ
      @ሕይወት-ፐ3ለ Год назад +2

      በጣም ያስፈራል ያለንበት ዘመን እግዚኦ

    • @selameyayou8659
      @selameyayou8659 Год назад +3

      @@ሕይወት-ፐ3ለ እጅግ በጣም ይዘገንናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላቅም 🥺

  • @mkds3562
    @mkds3562 Год назад +57

    ማነው እንደ እኔ ትዳርን የፈራው😢😢😢

    • @haylu8198
      @haylu8198 Год назад +5

      እኔ እየፈራሁ እድሜዬን ጨረሰኩ ቆሜ ቀረው

    • @dronesg5417
      @dronesg5417 Год назад +6

      @@haylu8198 Ene magebate alefelegeme... yewend agelgaye mehone alefelegeme, ena yerasene hiwot bemechote eyenoreku new..

    • @zenebechamdetsion7745
      @zenebechamdetsion7745 Год назад +2

      Ena

    • @mkds3562
      @mkds3562 Год назад +1

      @@haylu8198 እኔምማርያምን

    • @haylu8198
      @haylu8198 Год назад

      @@mkds3562 mk እሺ ምን ተሻለን

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Год назад +134

    ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ ነገ ለልጆቹ ስለማይመለስ ተገቢውን ቅጣት ሊቀበል ይገባል እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ በሀገራችን ላይ ይፍሰስ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +6

      ትክክል። በሰላም ብተለያይ ይሻላል ምክንያቱም ሴት ልጆቿ ላይ ነገ ጥቃት ሊፈፅም ይችላል። እና ለአክስቱ ልጅ ያልሳሳ ለራሱ ሴቶት ልጆች ይመለሳል ብዬ አላስብም።

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Год назад +2

      ቅናቷ ነው እውነት አይመስለኝም እኔ ወንድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም የሚወዱኝ ታዳ ከነሱጋ አትደሪ ቢለኝ ባለቤቴ ልሰማው ነው ያውም ለእንግድነት የመጣች እህቱ ጋ ነው ለምን አብረህ አደርክ የምትለው ጉደኛ ነች

    • @samruth536
      @samruth536 Год назад

      Ewnet aymeslegim bado kinat

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 Год назад +1

      እኔም በበኩሌ ውሸት ባረገው ብያለሁ ግን አራት ልጅ ከወለዱ በኋላ ቅናትን ምን አመጣው?

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      አርባ መግረፍ ነበር ይሄን ወይኔ ጠገቡ ወንዶች ሴቶች እህቶቻችንን ተጫወቱባቸዉ እኔ ብሆን ልክ አስገባዉ ነበር ደሞ ጥገኛ መሆናቸዉ ነዉ ችግራቸዉ

  • @melshealem6630
    @melshealem6630 Год назад +22

    ወንድ ማለት ሆዳም እራስ ወዳድ ነው።

  • @newworld1212
    @newworld1212 Год назад +18

    እራሴን ስላልጠበኩ ነው ብለሽ በፍፁም ምክንያት አትስጪ ለዝሙተኛና ፈጣሪ ለማይፈራ ደፋር ሰው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +177

    እኔ በእውነት ሴቶች እባካችሁ 95%ወንዶች ውሸታሞች ሌቦች አጭበርባሪዎች አስመሳዬች ናቸው ሴቶች ልባችሁን አትስጡ ተጠንቀቁ።

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +17

      እኔም እንደዚህ ብዬ ኮመንት ፅፌ ሴቱ ሁሉም ወንድ አይደለም እያሉ ቀባጠሩ። ተያቸው ፤ ከተሰቃዩ በኋላ አንድ ቀን የወንድን ማንነት ይገለጥላቸዋል። 95% የሚሆነው ወንድ ሴትን ፍቅረኛ ወይም ሚስት የሚያገባው ሊጠቀምባት ፈልጎ ነው። ምግብ እንድትቀቅል ፣ የቤት ገረድ እንድትሆንና ስጋዊ ፍላጎቱን እንድታረካ ብቻ ብሎ ነው ሴትን የሚቀርበው። በተረፈ ሴቷን ለማስደሰት ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤ እንደእኩያ የትደር አጋሩም አርጎ አያያትም። የሚስቱን ሰውነት እና ጉልበትን እንደ ተባይ መጦ ከተጠቀመ በኋላ ወደ ሌላ ሴት ይሄደል። በቃ ይሄ ነው ባህሪያቸው ከሰማችሁ ስሙ 😡😡

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Год назад +9

      @@nardip4999 ሀበሾች ስንባል መች እውነታን መቀበል እንወዳለን ልክ ሲደርስባት መታ ታለቃቅሳለች ምከረው ምከረው ናቸው የኛ ሴቶች።

    • @dayner989
      @dayner989 Год назад +3

      ብዙ ወንዶች በስሜት ተነድተው ነው ሚጋቡት ያ ስሜት በጊዜ ሂደት ሲበርድ ችግር ይፈጠራል ማለት ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Год назад +2

      አፌ ቁርጥ ይበልልኘ

    • @addeskonjo
      @addeskonjo Год назад +2

      ልክ ነሽ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +23

    እውነቱን ስነግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩም የወንዶችን ልብ ልብ ማወቅ አይቻልም ለምን አስመስለው ነው የሚኖሩት።

    • @bjgu
      @bjgu Год назад +2

      በትክክል እነዚ የደርግ ቦርኮ👎😡

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад +3

      በዉቂያኖስ ዉስጥ ጠጠር ጥሎ እነደመፈለግ ዉስጣቸው አይገኝ ድብቆች አብዛኞቹ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад +1

      ደምሪኘ ልደምርሽ

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Год назад +2

      ፈጣሪ ይሁነን ብቻ እንዴት ይሰቀጥጣል!

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +1

      @@yosufjed3713 ትክክል ብለሻል 95%ቱ እንደዛ ናቸው። ማን ትርፍ ጊዜ አለው የቀረውን 5% በማጉያ መነፅር የሚፈልግ?? እኔ በበኩሌ አጠገቤም እንዲደርሱም አልፈልግ....ምንም ቁምነገር የላቸውም እና ቢቀሩም አይቆጭ። ኤጭ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Год назад +36

    አሁንስ ደከመኝ ያገሬ ሁኔታ ጆሬዬም ሰለቸው እግዜኦ እግዜኦ ምንየተረገመ ዘመን ነው እግዜኦ ይቅር በለን ፍትህለኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለሞስሌሙ ወገኖቼ !!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሀዘናቸሁ ሀዘናችን ነው አይዞአችሁ ፈተናው ሁላችንም ጋር ነው 😢😢😢😢

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho Год назад

      አገራቺንንለሁላቺንምስላምያርግልንእቅልፍአጣን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +9

      አታሽቃብጭ ባለፈው ኦርቶዶክስ እንደዛ ማቅ ለብሳ ስንት ስው ሲሞት እነሱ ሲስቁ ነበር ሲቀጥል እኛ በነሱ ጉዳይ አይገባንም ሲሉን ነበርኮ ታዳ አንች ምን ቤት ነሽ😏😏

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 Год назад

      ​@@ruhamabarkot4802 😏😏

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +5

      ​@@ruhamabarkot4802
      ተይ እንጂ የኔ እህት የምህረት አምላክ ቀና ቀናውን ያሳስብሽ!
      😔😔😔
      ይሄ ከፋፍሎ ማሰብ ነው ለረጋጮች የተመቼው።
      አንዱ ሲጎዳ ሌላው ተነስቶ "እ...ሰ...ይ ደግ አደረጓቸው !" የሚል ከሆነ የበለጠ ለጨቋኞቹ መመቸት ነው።
      ጥቂቶች አዕምሮ የጎደላቸው የማይረባ ነገር ተናገሩ ተብሎ በምላሹ የማይረባ ምልልስ አግባብ አይደለም።

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Год назад +2

      ​@@ruhamabarkot4802 የተቃወምንም አለን የልተቃወምንም አለን ሠው ሥላለ ሣይሆን የሰውኛ እንተሣሠብ ሙሥሊሙ ሢጎዳ ክርሥታኑም መቃወም አለበት ነገ በኔ ተባብለን የሰውን አመል ከተለቃቀምን ብዙ ጥፋቶችን እናገኛለን

  • @mekidesayanaasires4350
    @mekidesayanaasires4350 Год назад +23

    ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ይሄ ልጁንም አጋጣሚዎችን ቢያገኝ አይተዉም የኔ እናት

    • @mekidesraya4934
      @mekidesraya4934 Год назад +3

      ወንድ ልጇንም ቢሆን መጠበቅ አለባት የዝሙት መንፈስ አገሪቷ ላይ ተበትኗል።

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Год назад

      Susega kehone .Wende sete aiemeretem.

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Год назад +25

    ይሄ ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ማስጠንቀእቅ አለብሽ የምሰማው ጉድ ከባድ ነው 😢

  • @fikirtegirma4974
    @fikirtegirma4974 Год назад +4

    እኔ ግን አለምሰገድ ያየሁበት አንግል ለየት ይላል። በመጀመሪያ ሊጋቡ ሲል እናትየው የሀገሩን ልጅ ማግባት እንዳለበት ሲናገሩ ነበር ነገር ግን ከትዳር በፊት ልጅ በመፈጠሩ ምክንያት ከእርሷ ጋር መጋባት ችለዋል በሠርጉ ላይ እህቶቹ ተገኝተዋል ተዋውቄአቸዋለሁ ያለችው እኔ የምገምተው የሀገሩ ልጅ የሆነች ወደፊት ሊያገባት ያለውን እህቴ ብሎ አስተዋውቋታል ብዬ ነው እንጂ የፈለገ ባህል ቢሆን እንዲህ በግላጭ ለአቅመ አዳም የደረሱ እህትና ወንድም አብረው አይተኙም ደግሞም እንደዚ ዓይነት ባህልም የለም😮

    • @SemereWelay-wh9ec
      @SemereWelay-wh9ec Год назад

      በጣም የገረመኛ part እሱ ነው በጣም ውሸታም ና ከእውነት የራቀ ነው

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Год назад +36

    እኔ ምለው ወንዶች ለምንድነው ስንክባከ ባቹ እማትወድት 😍 በቻ አስተዋይ ባል ይስጠን ❤️❤️❤️

    • @rahew
      @rahew Год назад +5

      ከአልጋ ሲሎቸው ከመሬት ነው የሚፍልጉት ለዛ ነው.

  • @afta123l7
    @afta123l7 Год назад +49

    7 አመት በኋላ ሴትም ወንድም ከህትም ከወንድም ጋር አይተኛም።
    በጣም ያሳፈራል 😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +23

    እኔ እኮ ተናግሬአለው እባካችሁ ተረቱ ይቀየርልን ለሁላችንም ሴቶች ሴትን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንዶችን ያመነ ጉምን የዘገነ በሚለው ይቀየርልን ።

  • @smd7650
    @smd7650 Год назад +25

    ጠንቆዋይ ያዘዛቸዉን ነዉ እያረጉ ያሉት እንጂ ከእህት ጋር በማንኛዉም እምነት የለም።

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ

    ብዙ ግዜ ወንድምና እህት በዝሙት ሚወድቁት በቤተሰብ ባእድ አምልኮ ነዉ ዛሩ ያዛቸዋል ያን ካላረጉ ደሞ መንፈሱ ይበቀላቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ እየተሸወደ ያለዉ በዛር በዉቃቢ በማመልካቸዉ ነዉ ይሄ ሴጣን ነዉ ጨንገር ሚባል ዛር እናትና ልጅን ሁሉ ያዘሙታል ንቁ ህዝብ ሆይ አዋቂ ቤት እያላቹ ዶንቆሮ ቤት አትሩጡ የሱ የመንፈስ መጨረሻ ይሄ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 месяцев назад

      እዉነት ነዉ

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Год назад +35

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቼ እዲሁም የአላህ ቤቶች ለሚፈርሱ መስጂዶች ፍትህህ ፍትህህ😢😢😢

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    ይህ እኮ የባዕድ አምልኮ ጉድ ነው
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አይ በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ😭😭😭

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 Год назад +64

    ሙስሊም ወንድም እህቶቸ ከሰሞኑ ውርጅብኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያልፋል ይሄም ቀን ለሞቱት ነብስ ይማር 😢ለታመሙት ምህረት ይላክ❤

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 Год назад +18

    እረተይ ተጠራጥረሽ ነው የሚሆን እቤት ላይ ጭቅጭቅ ካለ ቦታ ሊለይ ይችላል ስትታይ ሀይለኛ ነው የምትመስይ ማለቴ እህቱን ወዳድ ይሆናል እረተይ አትደጋግሚ እህቱን ይዞሊተኛ አትበይ ምን አይነት ጊዜነው ኡኡኡኡ😢 አንችንም ልብ ይስጥሽ አይ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Год назад

      Yes ye Eminem Gemete Einedeza new....hayelega negerem temeselaleche.einedeza lihone ayechelem

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Год назад

      ንቁ እንደሷ አይነት የዋሆች ኗቸው፡፡ የተሳሳተ ግምት ነው

    • @Arsemayee21
      @Arsemayee21 10 месяцев назад +1

      በጣም ባሌጌ ናት ኣላስቀምጥ ያለችው እስዋ ነት ሁለቱም ኣቃቸዋለው እንደው ሙሉ ከነምስልዋ በይቱብ ይለቀቃል በቅርብ ብዙ ታሪክ ያላት ሴት ናት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 месяца назад

      ሴትዩዋ ጤነኛ አትመስለኝም በቅናት አብዳለች እደት እህት ጋር አስታግፎረላህ ባሏን እደልጅ ነው የማየው ማለት ምን ማለት ነው ባል ባል ነው ልጅ ደግሞ ልጅ ነው ይች የነቀለች ናት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +20

    ይኼ ምንም ንግግር አያስፈልገውም ሰውዬውን ፍቺው ለልጆቹ ተቆራጭ ያድርግ እቤቱን ለቆልሽ ይውጣ ሲጀመርም ሲቀጥልም ትልቅ አህትና ወንድም አብሮ አይተኛም ነውር ነው ያዌም በዚህ ዘመን ይህንን ሰው ከህይወትሽ ውስጥ አውጪው

  • @momlove7686
    @momlove7686 Год назад +14

    የዝህ ሁሉ ብልግና ነው ሀገራችን አሁን ስቃይ ውስጥ ያለችው አማማ ኢትዮጵያ

  • @ዛሬምስደተኝ
    @ዛሬምስደተኝ Год назад +22

    ፍትህ ፍትህ ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😢😢😢

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Год назад +21

    በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነው ጌታሆይ ቶሎና ሰብስበን ከዚህ የከፋ ነገር አይሰማም ኢትዮጵያ ጨልሞባታል ትውልድ እየጠፋ ነው ያለው

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 24 дня назад

      😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwigirma8511
    @hiwigirma8511 Год назад +8

    በስመአም ጋዜጠኛው ግን ምን ያህል እንደማደንቅህ ብታውቅ አልፎም ተርፎ እንደምወድህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
    @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 13 дней назад +1

    እና ወንደምሺን ይዝሺተኝከለሸ እረ አፈርብይ ቅነተም ዉሻተም እሀትነትእያለ ሊሴት የዝብሺእየመጥእንደሁነእጀ ወይም ቅነትሺነዉ ወላሂኡዙቢለሂምንሸይጧኒረጀም

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 Год назад +7

    ተረረጋጊ በጣም ስምሜታዊ ሁነሻል ብእይንሽ በብረቷ እስካላየሽ ዲረስ በግምት ባታወሪ ጥሩ ነው ለማንኛውም ከባል ምላሻ እንጠብቃለን ንፁሁ ከሆነ ይመጣል እረግጠኛነኝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko aletergagacime eko😂😂 ho 😂😂😢

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +1

    በፈጤሪ አለምሰገድ ግን ይህንን ከርዕስ ሲወጡ እንኳን እያስተካከልክ የምትሰማበት ትዕግስትህ ግርርርም ይለኛል።
    🤔🤔🤔
    እኔስ ይሄንን የተዘበራረቀ ቅዠት በመስማት ለምን ራሴን እበጠብጣለሁ?
    🤨🤨🤨
    አንዳንድ ሴቶች ደግሞ ሲፈጥራችሁ በራስ መተማመኑ የላችሁ።
    ሰርቶ ራስን ከመለወጥ በልጅ ብዛት የሚፀየፋችሁን ወንድ ለማሰር መጋጋጥ ትርፉ ይሄው።
    ባላችሁንም ቤተሰቦቹንም ከራሳችሁ ውጪ ሌላውን አታምኑ ።
    (ምክንያቱም ጠለቅ ብሎ ቢያዩዋችሁ ራሳችሁ 1 % ስለማትታመኑ ነው።)
    የባል ቤተሰብ አይደለም ከገፀር መጥቶ ተቀምጦባችሁ እንዲሁ ለመጠየቅም ይሁን ለህክምና ለሳምንት እንኳን ሊያያችሁ (ሊያርፍ) ቢመጣ የሌለ ምክንያት ፈጣጥራችሁ ለማባረር የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም ።
    ከዛ የሆነ ምስኪን "እ...ህ...!" ብሎ የሚሠማችሁ ካገኛችሁ መቦትረፍ... መቦትረፍ... መቦትረፍ .... ደግሞ የትረካችሁ መመሳሰል
    "ራሴን ስለጣልኩ አሁን ...ያሳዝነኛል ... ሳየው እንደ ልጄ ይመስለኛል...በፊትም እናቱ ከጎሳቸው እንዲያገባ ፈልገው ነበረ... በቤተሰቦቹ.... ከጋብቻ ውጪ ወለደ ተብሎ እንዳይዋረድ ነው እንጂ #ለመሆኑ_ከጋብቻ_በፊት_ቢወልድ_የት_ነው_ወንድ_ልጅ_የሚሸማቀቀው?... ቋንቋቸውን ስለምሰማ ስለምናገር..." የምትናገሪው ሁሉ የተዘበራረቀ።🤮🤮🤮
    ገና ከጅምሩ ያለቦታሽ ነው የተገኘሽው።
    ዘመዶቹን ከእናቱ ጀምሮ ትጠያቸዋለሽ። ብትችይ ቤትሽ ባይደርሱ ትመርጫለሽ። እሱ ደግሞ የዘመዶቹ ነገር ያንሰፈስፈዋል።
    በእናንተ ግንኙነት ያለፍላጎታቸው ወደዚህች ምድር የመጡት ልጆች እንጂ እናንተስ ምናችሁም አያሳዝንም።

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Год назад +10

    እኔ ታሪክሽ አላሳመነኝም በጣም ስሜታዊ ነሽ ስታወሪ በዛ ላይ ከእህት ጋር ግንኙነትን ማድረግ የሚፈቅድ ብሄርም ሀገርም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዝምብለሽ በመሰለኝና በደሳለኝ የምታወሪ ትመስያለሽ እስቲ ባለቤትሽ ይምጣና እንስማው

    • @nardip4999
      @nardip4999 Год назад +7

      እና ይሄን አይነት የመከራ ሂወት አሳልፋ ተረጋግታ እንድታወራ ፈለግሽ?? 🙄🙄ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ።

    • @bona2318
      @bona2318 Год назад +5

      ይህ ሁሉ በደል ሲፈፀም አንዴት ለቤተሰቦቹም ለራሷ ቤተሰቦች አታሳውቅም? ግንኙነት አደረጉም አላደረጉም አንግዳ ሲመጣ ፍራሺም ቢሆን ተነጥፎ ተኛ ይባላል አንጂ አንዴት ሚስትን ትቶ ከ አህት ጋር ይተኛል?

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko enme smica alqime gin esa batsboca badi amlko kamlku edi bilo ngerati yhone eda ehtune yzati hotale tna maleti aderge maleti newe

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 8 месяцев назад

      አሽቃባጭ ሰው ትዳር ለዛውም ልጅ ትውልድ ምን በዬቤታው ያጋድመዋል እኔ እሕቴም ሖነች ወንይም ቢመጡ አልተኛም ለዛውም ያጎት ልጅ እፍ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 месяцев назад

      የሆነ ታሪክ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ሰምቻለሁ የሆነ ሀገር ( ብሔር) አለ ከእህት ከአክስት ልጅ ጋ ይተኛሉ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Год назад +1

    ብዙ ተባዙ ሊቀር ነው ማለት ነው ብዞዎቻችን ትዳር እየፈራን መጣን ?
    በነገራችን ላይ እሳትና ጭድ አንድ ላይ ይሆናሉ እንዴ ?
    አባት ልጁን የሚደፍርበትና ሠይጣን የነገሠበት ጊዜ እኮ ነው ?

  • @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ

    እኔኮ አንዷን እንደወለድኩ ፀባው ተቀየረብኝ ታአዳ ልም ከዛወድህ 3ወለድሽ ልጆቹስ ለምን ባያቁት ነገር ይሰቃያሉ😢

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +1

      እኮ በጣም ምንም ሳያቁ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +1

      እኔም ሁለት የማቃቸው እየተሰቃዩ አንዷ 4 ወልዳ ተለያየች አንዷ 3 ወልዳ በጠጣ ቁጥር ልክ ልኳን እየነገረ አለች ለልጆች ብዬ መሰቃየት አያድርስ ነው

  • @Mulucha
    @Mulucha Год назад +1

    እኔ እንደሚመስለኝ ይኸሰው ቤተሰቦቹን ስለሚወድ የስም ማጥፋት ዘመቻ የተያያዘች ይመስላል። እውነት ከሆነ ሰውየው በጣም ባለጌ ነው። ለማመን ይከብዳል።

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +9

    አለምዬ ልጠይቅ የነበርዉን መለሰክልኝ የማነም በሃል አንዲህ የቆሸሸ ሰነ ምግባር የለም ግን የሚሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያርጋል ፍጣሪ ይታርቀን 😢

  • @mesiredu6173
    @mesiredu6173 Год назад +6

    ኧረ ወንዶች ግን ምን አይነት መንፈስ ነው ያደረባቹህ ምናለ ልጆቻቹህን በሰላም ብታሳድጉ ወይኔ ትዳር እንዲያስጠላን አታድርጉ😢😢😢😢😢

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Год назад +6

    ተወ ያለም ስገድ አድናቂወቺ ዩቱቤን ስብስክራይብ አድርጉኚ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Год назад +17

    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለመሰጂዶቺ እር ያርብ 😭😭😭☝☝

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher Год назад +13

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢😢

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 4 месяца назад +2

    ሴት ልጅ ሆነች ወንድ ልጅ እድሜያቸው 7ዓመት እድሜ ከሆናቸው በሁላ ወንድም ከእሕቱም ከናቱም ጋር እይተኛም አባትም እንደዛው ከሴት ልጅ እይተኛም ይሕ የሀይኖት እስትምሮ ነው ስሕተት ነው !! ።

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 Год назад +6

    ሴቶች ብዙ ጊዜ ልጅ ስለወለድ ትዳራቸው የሚቆም ይመስላቸው

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +1

    እሄ ስም ማጥፋት ይመስላል ስለተጣሉ ከቤት ለማሶጣት ይመስለል የኔ አስተያየት ነው የናተስ ? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 Год назад +3

    እረ አለምሰገድ እባክህ ምሳሌ የሚሆኑ ባለ ትዳሮችን ብቻ አቅርብልን ይሄ ምኑም አያስተምርም

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +1

    ይቺ አስቀያሚ ሴት ባለፈው በእርቅ ማዕድ ቀርባለች ለምን ድጋሚ ታቀርባላችሁ አለቀባችሁ ስንት ታሪክ እያለ ፈለጉ ወዲያ ልጅ ስለምወድ ምናምን ነበር ዛሬ ደግሞ ጭራሽ ከአክስቱ ልጅ ጋ ሲተኛ ዝም አልኩ አሁን ከሕህቱ ጋ ተኛ መስማት ይዘገንናል በእነሱ ባህል አላለችም ከሕህት ተኛ የሚል ባህል የለንም ታረሚ ብቻ ወዲያ አሁንስ የሚሰማው እንዴት ያስጠላል

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Год назад +14

    ጌታ ሆይ እኔ ፈራሁ ይህንን ዘመን ሰዉ እንዴት ከህት ጋርመስማት አልቻልኩም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 Год назад

      Ejge yasfarale 😭😭😭😭

    • @jamalhussein2860
      @jamalhussein2860 Год назад +1

      እውነት ነው በየቤቱ ና በየ አገሩ የተለያየ ባህል አለ ።

    • @ttttyyyyyyyy3496
      @ttttyyyyyyyy3496 Год назад

      ምንአይነት እድለኛነች አንተን ያገባች አለም ሠገድ

  • @adanesew
    @adanesew Год назад +1

    ይህ አይን ያወጣ ውሸት ነው:: ወንድም እህቱን ይዞ ፈፅሞ ሊያድር አይችልም:: ሴትዮዋ ችግር እንዳለባት ከአነጋገሯ የሚያሳዩ ብዙ ነገሮች ይታዩኛል:: በትዳር ውስጥ አለመግባባት ሊፈጠር ይችላል: በዚህ ልክ ግን በውሸት እንዲህ ስም ለማጥፋት የሄደችበት ሂደት በራሱ: የቤቱ ዋነኛ ችግር እርሷ እንደሆነች መረዳት ይቻላል:: ይህንን ስል: ከሃዲ ወንዶች አይኖሩም ከሚል መነሻነት አይደለም:: የማይታመኑ አጭበርባሪ ወንዶች ይኖራሉ: አሉም:: ይሁን እንጂ የታሪክ አመጣጡና ሴትዮዋ የተናገረችው ነገር ግን ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ተራ ውንጀላ እንደሆነ ይሰማኛል::

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Год назад

      Indante aynet fetata sewye
      Yematawkewst gebteh tkebatraleh
      Yetelk werada

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Год назад +6

    በጣም ግራ የገባ ነገር ነው መጀመሪያ ስምምነት ከሌለ ጥንቃቄ ማድረግ ሲገባ አራት ልጅ እስከመውለድ መድረስ የጤንነት አይደለም ልታገስ እንኳን ቢባል ሁለተኛ ልጅ ሲወለድ ካልተለወጠ መለያየት ግዴታ ነው ያውም በግልፅ ከእህቶቹ ጋር የሚተኛ ከሆነ ከመለያየት ውጭ ምንም አይነት ትዕግሥት አያስፈልገውም።

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Год назад +9

    አረ በማርያም ጉድ ነው ዘንድሮ ። እግዚኦ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад +12

    ምናልባት የማታውቂው ሚስጥር ይንራል እህት የተባለችው እህቱ ላትሆን ትችላለች ባለፈው ኣዳኙ በድብቅ ካሜራ ኣንድ ባል እህቴናት እያለ ሲያንራት በድብቅ ካሜራ ጉዳቸው ወጣ እህቱ ላትሆን ትችላለች

  • @stc6291
    @stc6291 Год назад

    እግዚኦማረነክርስቶስአቤትዘድሮየምንሰማሁሉለጆሮየሚሰቀጥጥየሚዘገንንነዉየመጨረሻዉዘመንላይነዉየደረስነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarche5385
    @amarche5385 Год назад +10

    እህ እንዴት ነው ጉዱ😮 ለጆሮ ጭው የሚያደርግ 😢 እግዚኦ

  • @fitsumtesfaye2958
    @fitsumtesfaye2958 Год назад +1

    አትናደጂ ይህን ጊዜ ክርስትያን መስሎሽ አግብተሽዉ ነው

  • @mihret3341
    @mihret3341 Год назад +6

    አገሬ ከባድ የሴጣን መንፈስ ሞልቶባታል የሚደረገው እየሆነ እየሰማን ያለውከባድ ነው ፀሎት እናድርግ🙏

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 Год назад +4

    ይቅርታ እኔ ይሄንን አልቀበለውም ቤተሰብ ሳይስማሙ ልጆችን አብዝቶ መውለድ ትክክል አይደለም

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Год назад +13

    የዝህ ታሪክ ደግሞ ይከብዳል እዴት ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋር ይተኛል እግዜብሄር ሆይ ማርን😢😢😢😢

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Год назад +10

    ሆይ ከእህት ጋር ምን አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል እውነት ከሆነ ከባድ ነው

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹

  • @mesertgirema151
    @mesertgirema151 Год назад +1

    አረእቺ ያማታል እኔማመን ከበደኝ ባለጌነሽ የምር እኔጃ

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Год назад

      Setlj weldesh banchm desoyasaye gn

  • @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
    @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ Год назад +8

    ፍትህ ለመስጊዶቸችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቸችን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 8 месяцев назад +1

    ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው 🤔🤔🤔🤔

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Год назад +3

    የዚች ባል ታሪክ ጉድ ነውእሕቱን በሚስቱ ፊት ይዞ ሊተኛ ሀጣትወጀልም ነው የትኛው ብሔር ነው በአገሬ እዲያለጉድ አስረዱኝ😂😂😂😂😂

  • @zinetfker
    @zinetfker Год назад +11

    ኧር ፍትህ ለወድሞቻችኝ ለመሥጅዶቻችን😭😭

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 Год назад +2

    እኔ ያልገባኝ አለምሰገድ የደረሱ ወንድ ና ሴት አብረው መተኛት አየችሉም ያው ም ሚስት እያለው አህትን አብሮ በመተ ኛት ነው እንዴ? 😡ነውረኞች

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 Год назад +3

    እኔ ወንድ ነኝ ሚስቴ እራሷን እንድትጥል አልፈልግም

    • @rachel-f8f
      @rachel-f8f Год назад +2

      ጎበዝ ግን እዳትጥል አግዛት

  • @Gfd432-t2q
    @Gfd432-t2q 13 дней назад

    ያጋጥማልቻይው፣የእኔምባልእንደዚህነበር፣ግንእድሜለአባቴ፣አለያየን፣ምክንያቱም1ልጂነውየወለድኩት፣አሥመክረሽልጄችሽንአሳድጊ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Год назад +5

    ምን አልባት ቅናት ይሆን😢😢

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Год назад +1

    አንቺም ትንሽ ከበድ የምትይ ትመስያለሽ ጋዜጠኛውን ልቤ ውስጥ ያለውን የጠየካት ሴቶች ባህሪው እቀይረዋለሁ ብላቹህ እንዳትሉ።

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 Год назад +6

    #መስጂዶቻችን_የከተሞቻችን_ውበት_ናቸው!
    ፍትህ ለመስጅዶቻችን!
    ፍትህ ኢትዮጵያዊያን!

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ወረኛ ነሽ ወሬሽ አይጥምም

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +4

    እህቱ ጋር ስለተኛ ሌላ ነገር ያደርጋል፡ማለት ይከብዳል ወንድም እህቱን አባት ልጁን ሲደፍር ሰምተናል ግን እህትና ወንድም ተስማምተው አስበውበት ለዚያውም ሚስቱና ልጆቹ ባሉበት ሌላ ነገር ያደርጋሉ ማለት ይከብዳል

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Год назад

      ምን ሲደረግ እህት ጋር ይተኛል አይደረግም በጭራሽ

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 4 месяца назад

      እና እህቱ ጋር ይተኛ ብሎ የፈቀደለት ማነው? ከይቅርታ ጋር እነዚህን በተኙበት በፈላ ውሀ መቀቀል ነው። አይደለም እህትን ልጁን የሚደፍር ስንት አጋንንት የተዋረሠው ሠው አለ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 месяца назад

    ይቅርታ.ወንድ.ልጅ.ጥሩ.ምግብ.እና.ተጣጥበሽ.መተኛት.አብረሽው.ሌላ.ምንም.አይፈልጉም

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +5

    አለምዬ ትለያለህ ተባረክ ወድማለም ባሏ ይቅረብና ሰምተን አስተያየት አሰጣል😢

  • @beetyube
    @beetyube 4 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እግዚኦ😭😭😭😭😭😭ሰጀመር እሴት ልጅ ሰባት አመት ከሙላት በሃላ ከወንደሜ ጋ አይተኛም 😢😢 😭በሰማም😢

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Год назад +3

    እህቱን ከክፍለ ሃገር ስላመጣ ደስተኛ እዳልሆንሽ አስቦ እህቱ እዳትከፋ ሊሆን ይችላል ከአክስቱ ልጂ ጋ ስለተሳሳተ የእና የአባቱ ልጂ እህቱ ጋ እየባለገ ማለት አትችይም በአይንሽ ያላየሽዉን ነገር ፈጣሪሽን ፍሪ የሆንሽ ቀናተኚ ነዉ እምትመስሊዉ

    • @sharapota6089
      @sharapota6089 Год назад

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Год назад

      Hiji koshasha anchn adelehum askeyami

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 4 месяца назад

      እና እያጫወታት ነው?

    • @Tell2025
      @Tell2025 3 месяца назад

      ነውር ነው ምንም ቢሆን እህቱ እንዳትከፋ ገንዘብ ይስጣት ልብስ ይግዛላት ፤ ምን ሊያደርግ ነው አብሯት የሚተኛ

    • @tekalignbe0716
      @tekalignbe0716 Месяц назад

      አረ እፈር ከአክስት ልጅ ጋር ስለተሳሳተ ከእናት አባቱ ልጅ ጋር አይሳሳትም!! ምን ማለት ነው ? የአክስት ልጅ እህት አይደለችም? ይሄ ለጆሮ የምቀፍ ነገር ይወገዘል እንጂ ምክንያት አይደረደርለትም!!

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 Год назад

    መሪ፣ ጌታ፣ ና፣ ደብተራዋች፣ በዝሙት፣ መንፈሰ፣ ሰዉን፣ በከሉት። ዝሙታቸዉ፣ ዩፍረስ፣ በሀያሉ፣ መድሐኔአለም፣ ሰም።

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እረ አላህን ፍሩ የቤታችሁን ገመና ሚዲያ እየመጣችሁ አታዉሩ ይህሰ ሚዲያ አላማዉ ምንድ ነዉ

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ Год назад +8

      ይህ ሚድያ ለችግሩች ሁሉ ፈች ነዉ እደማንኛዉም ሚድያ አደለም አድስ ከሆሺ ቤቱን ህይ ok

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад

      ye sene lebona meker yasetalu siketel lelilochachen temhirt new anch deltosh kehone fetari endiyasecheresesh telot adergi

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +1

      የሚያዋዩትም ይሸግራል ነገሮች ሢገለባበጡ ደግሞ አሌክሥ ደሥይላል ትሪት ያደርጋል

    • @asniit1199
      @asniit1199 Год назад

      አላማው እኛ እንድንማርበት በሰዎቹ ፍቃደኝነት ቪዲዮ ይለቀቃል ሲቀጥል ከልበ መልካም ሰዎች መፍትሄ ሊያገኙበት ይችላሉ ከልበ መልካሞቹ መሃል ጋዜጠኛ አለም ሰገድ አንዱ ነው

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 Год назад

    አደው፣ሚዳአላይ፣ባይወጣ፣እደውየሑላችን፣በየቤታች፣ጉዲአለ፣ለአላሕ፣ስጭው፣በቀልአትሰቢ፣መልስአለ፣ከፈጣር

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Год назад +2

    አንች እንደ ወንድሜ ሚስት ፀባይ ነዉ ያለሽ ወንድሜን ለመጠየቅ ከገጠር ከተማ ስንሄድ አትወድም ነበር የወንድሜ ሚስት ደሞኮ ማር ቂቤ ጤፍ ይዘን ነዉ ለጥየቃ እምንሄደዉ አባታችን ቤት ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ ግን እሷ ሰዉ አትወድም እዳች

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      የተረገሙ ሴቶች አሉ የባልን ቤተሰብ ማይወዱ

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 Год назад

    ለወዶች፣ትምርትቤት፣ቢማሩጡሩይመሥለኛን፣የአይምሮ፣ግዶሎናቸው፣ሰነመግባር፣የጎደለው

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Год назад +3

    የመጨረሻው ጊዜ ዘመን.....እግዚኦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከብዶናል

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Год назад +1

    ይሄን ታሪክ እባካቹ ሂዱና ስሙት ከ ሳምንት ሆኖታል ከቀረበ ታሪኩ ሙሉውን እዚህ ያለውና እዛ ያቀረቡት ታሪክ የማይመሳሰል ነው የእርቅ መአድ ላይ። እርሱ እርጉዝ ሆኜ ሌላ ሴት ይዞ መጣ ቤቴ። ብላ ነው

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Год назад +4

    ባልሽ ልጅሽ ነው የሚመስልሽ ? በጣም የዋህ ሴት😂

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +1

    ከእቱ ጋር እንዲሁም ከአክስቱ ልጅ ግንኙነት አድርገዋል ለሚለው በድብቅ ካሜራ ቪዲዮ መቅረፅ ነበረብሽ አንድ ሰው ሲሞግት ሌሎችን ለማሳመን በመረጃ ቢሆን ጥሩ ነው ታሪኩ እውነት ይሆናል ምክንያቱም በእዚህ ዘመን እንኳን ከእቱ ጋር ከእናቱ ጋርም የተኛ አውቃለው ስለ እዚህ አያደርግም ማለት አያቻልም ጋዜጠኛው ግን ባልዬው መጥቶ ያደረኩት እውነት ነው ሊልክ ፈለክ እንዴ በአሁን ሰዓት እኮ በማስረጃም ተሸምጥጦ የሚካድበት ዘመን ሆኖል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +6

    የኢስላም ልጆች በድአ በርቱ
    ዛሪም ደገሙት ወንድሞቻችን ገደሉብን ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል ☝️

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 3 месяца назад

    የባልና የሚስት ጭቅጭቅ ንትርክ መስማት ሰለቸኝ ሰምቼ ለመፍረድም ሰለቸኝ

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Год назад +3

    ዞሮ እግዳ እደግዳነቱ መከበር አለበት ምናልባት እህቱ በመጣቶ ደስተኛ ታትሆኙ ተቀረሽ ተክፍለሀገር የመጣች ሚስኪን ወዴት አውጥቶ ይጣላት እህት ብቻ ውስጣችሁን አላህ ያቃል ግን ስተት ያለበት አይመስለኝም በራስሽ ስለማትተማመኝ መሠለኝ እችግሩስጥ እና እጥርጣሬ የከተተሽ አይዞሽ

    • @mamTesfaye
      @mamTesfaye Год назад

      አንተ ኬት አገር ነው ወንድም ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋ ልተኛ ሚለው እሷ እኮ እያለች ያለቺው አብርያት ልተኛ ሲለኝ ነው አትቱኙም ያልኩት ነው ያለቺው እንጂ በመምጧቷ ደስተኛ ባለመሆን አይደለም

    • @يسورينهاري
      @يسورينهاري Год назад +1

      @@mamTesfaye አረ ብዙ ወድም ሴትም አሉ ዘመድ ሲመጣ ደስተኛ አይሆኑም እና ምናልባት ተንግግሮ እደተረዳሁት ቤቱ የሁለታችንምነው ይሃን ይሃን ውሠጂ ለማለት ፈልጎ መስሎኝ ነው ለማንኛውም የራሳቸው ጉዳይ ብዙ ችግሮች አለብኝ ለራሴ

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Год назад +2

    ካማራ እቤት ዉስጥ አስቀምጦ ማወቁ ተገቢ ነው ። ሰው ዝምብሎ ከመፈረጂ ! አልያ 666 ተከታይ ሊሆንም ይችላል።

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад +6

    ፈጣሪ ዘረኘወችን ያጥፋልን ፈትህ 😢😢😢😢😢😢 የምነት ቤታችን እሚአፈርሱ ፈትህ

  • @mesertgirema151
    @mesertgirema151 Год назад

    እረበፈጠረሽ ሰው አይስማሽ ከእህቱጋ እደዚየሚያደርግ የለም በፈጣሪስም እረበናትሽ እደዚየሚያደርግ አገር የለም በሽተኛነሽ የምር

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +5

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊም ወገኖቼ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼእንዲሁም ለሚቃጠሉት አብያተክርስቲያናትና ለሚፈርሱ መስኪዶች።

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Год назад

      ጌታ ሆይ ድረስልን ዘንዶው ሊውጠን ነው

  • @sharapota6089
    @sharapota6089 Год назад +1

    ይቺ ሴትያ ጤነኛ አይደለችም ከዚ በፊተ ከአክስቱ ልጅ አሁን ከህቱ ብላ ስታበቃ ከጎረቤት ትላለች እንደው እውነት አርጎት ከሆነ ሴት ልጅ አይውጣለት ለንቺም እንደዛው ሳስብ ከክፍላገር ቤተሰቦቹ እንዲመጡ ስለማትፈልጊ እነሱም የካባቢህ ልጅ አግባ ያሉት ይሄን በላ ፈርተው እነጂ ሴት ልጃቸው ለወንድሟ እንዲድሩዋት ብለው እንዳልሆነ ምገመት አያቅትም ጌታ ሆይ ታረቀን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +11

    እህቴ ስገጂ ፁሚ ፀልዬ ንስሀ ግቢ የባለቤትሽ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ይስተካከላል በእምነትሽ ፅኚ እህቴ ማባረር ሳይሆን ማስተካከል ነዉ ያለብሽ እህቴ

  • @SameeraDemisa
    @SameeraDemisa 3 месяца назад

    መጀመሪያ አችእራስሺአረጋጊ፣በየትምሀገር ባህል ይሄየለም ሲቀጥል እሱምቢሆንጥፍተኛነዉ እዴት ከ15 አመትእድሜበላይ ወንድናሴትእህትናወንድምምቢሆን አይተኛም ባገራቸዉባህልአትበይ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Год назад +6

    የነዚህስ ከፋ🙄😳😳የባልየውን ስምቼ ነው እምኮምት ከምር😊

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 4 месяца назад +1

    ወይ ዘንድሮ ምናለ ሴቶቻችን ከብሶት ይልቅ ቆራጥ ሆነው ህይወታቸውን ቢመሩ ብሶት ብሶት ብሶት የምንሰማው ሁሉ ግራ ያጋባል

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Год назад +4

    ጆሮዬን ጭዉ አደረግሽዉ