ጴንጤዎች የከፈቱት የቅድስት ማርያም ቤ/ክ | teme | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ጴንጤዎች የከፈቱት የቅድስት ማርያም ቤ/ክ | teme | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጴንጤዎች የከፈቱት የቅድስት ማርያም ቤ/ክ | teme | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጴንጤዎች የከፈቱት የቅድስት ማርያም ቤ/ክ | teme | semu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Комментарии • 78

  • @azeb9433
    @azeb9433 4 месяца назад +20

    ተሜ ስለ ድንግል ማርያም የገለጸው አገላለጽ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 4 месяца назад +7

    እኛ ኦርቶዶክሶች የምንወዳት እኮ እመብርሀንን ስለ ምናውቃት ነው የውነት እንደዝህ ብለህ በመመስከርህ እድለኛ ነህ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 месяца назад +12

    በእውነት ወንድሞቼ በርቱልን ለመናፍቅ ልቦናን ይስጣቹ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 месяца назад +6

    ተሜ አክባሪህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህ ይባረክ ወንድምዬ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 4 месяца назад +15

    ተሜ ኢየሱስንም አያውቁትም አንተም ና ወደ ቀጥተኛዋ እና ትክክለኛዋ እምነት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 4 месяца назад +4

    ድንግል ማርያም ታማልዳለች የሚሉ ከንቱዎች ከማማለድና ከጌታ እናት ከመሆን የትኛው ይበልጣል ።የጌታ እናት ሆኗ ማማለድ ለሷ በጣም ጥቂት ነው እኮ።አይምሮ ማሰራት በቂ ነው ።እመቤታችንን በልጅሽ ያገኘንውን መዳን እንዳናጣው ድንግል ጠብቂን ከልጅሽ አማልጅን አሜን።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 месяца назад +5

    ከእውነት ገር መቆም ስትጀምር እንደ ተሙ ነው በርታ ወደ ቅድስትቷ ይመልስክ ወንድም ዓለም

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 4 месяца назад +10

    የድንግል ልጅ ይከበር ይመስገን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад +2

    የጴንጤ ገሳፂ ተሜ❤ የኦርቶዶክስ ዘማርያም ሲገስፀን በጣም ይስማኛል።

  • @hellenabraha5786
    @hellenabraha5786 4 месяца назад

    በባረከ ቃለህይወት ያሰማልን ተሙዬ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 4 месяца назад +2

    ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርት ነች አሜን🙏እመአምላክ ነች አሜን🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 4 месяца назад +3

    አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን !!!!!!!!!!!! እልልልልልልልል !!!!!!!!

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 месяца назад +3

    እውነትን የሚፈልግ እግዚአብሔር ልቦናዎን ያበራለታል።እኔ ከዚህ ፕሮቴስታንት ወንድም የተረዳሁት እውነትን ለማወቅ እየጣረ ነው።እውነት ደግሞ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።አሁንም ጸጋ የሞላብሽ የተባለች ድንግል እናታችን ፍቅሯን በልብህ ታኑርልህ

  • @TarikuGeleta-bp6yi
    @TarikuGeleta-bp6yi 4 месяца назад +1

    እዉነት ነው በየሰፈሩ በየሱቃሱቁ ያሉ ጴንጤዎች ማርያምን አያውቋትም አግዚያብሔር ይባርክህ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 4 месяца назад +17

    አይተሙ ጴጤ ኮ እኔበዛዘመን ብሆን እወልደዋለው የምል ደፋር ያለበት ነው 👹 የማርያምን ህይወት ለመኖር ቀርቶ ኦርቶዶክስን ህግናጾምና ጸሎት በዝቶባቸው ምክንያት ፈልገው ይፈረጥጣሉ ። ተመ አሂን ከብዛኛው የሰማ በማስተዋል ያነበበ እየገባቸው ነው 🙏 9:34

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 4 месяца назад +2

    ግን ምንም ባታርጌላችሁ ግን ምን አርገቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤የኔ እምነት ስወዳት ተልቤ ማርያም❤❤❤❤❤

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 4 месяца назад +8

    ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው ።
    ዘፍጥረት 3:15
    እግዚአብሔር እባቡን "በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን
    አደርጋለሁ"፤ አለ
    እኛ የሴቲቱ ዘሮች እመቤታችንን ❤ እጅግ እንወዳታለን
    የእባቡ ዘሮች ደግሞ ይጠሏታል።

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ተመስገን

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 4 месяца назад

    ተመስገን ክፉ አይካ ተመስገን ይን ያበራል እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭😭

  • @mgsflt-dj8ju
    @mgsflt-dj8ju 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ታሜ

  • @GetamesayDamesa
    @GetamesayDamesa 4 месяца назад

    እናቴ ድንግል ማርያም ትህትናሽ ነፍሴ ይደስትበታል እንደ ቃል ይሁን እኔ የ እግዚአብሔር ባሪያ ነኝ አቤት ዝቅ ማለት ፈጣሪ ከሁሉ በላ ከፍ አደረገሽ አሜን ጌታ ይመስገን

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 4 месяца назад

    Egziyabher ybarkak maryam enate ttbakak wayne edim aynat saw al esay Egziyabher bhunat ybarkak❤❤❤maryam maryam maryam tbarkak

  • @alemtsehayyeshidagna6921
    @alemtsehayyeshidagna6921 4 месяца назад

    Teme Egziabher yibarkh❤❤❤❤

  • @MenormenorMenormenor-kz5yz
    @MenormenorMenormenor-kz5yz 4 месяца назад

    ተሙእግዛብሄር ይባርክህ በቤቱያፅናህ ወድሜ

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 4 месяца назад

    ማርያም🎉🎉❤❤❤እናታችን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 месяца назад

    Kale hiwot yasemalen Temesgen 🙏 ♥️

  • @martaylma8159
    @martaylma8159 4 месяца назад

    ቃለህወት ያሰማልን ተባርክ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 2 месяца назад

    አይናችን ነሽ ማሪያም

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 4 месяца назад

    መምህር ግን ስለ እፃኑ መጨረሻ አብራራልን ከይቅርታጋ መምህር እየጠበኩነዉ ❤

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 4 месяца назад

    TEBAREK TEMU. EMEBRHAN TETEBEKEH

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 3 месяца назад

    አያያ ሰሊሆም የሚባለው መንደሬ ነገር ነው ሊዚህ ውይይት አይመጥንም አሶጡት

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 4 месяца назад +2

    መምህር ቢኒ መልሱና ጥቅሱ ላይ ረገጥ አርገው ያስተምሩ በመሀል የገባው ልጅና ልጅቱን አደናግሮ ነው የወጣው እና መልስ ያስፈልገው ነበር ሰሊሆም የተባለው እናቱን ያሳደደ ማነው ሲል እራሱ አሳዳጅ መሆኑ ግልፅ ነው።መልስ ያስፈልገው ነበር መምህር ቢኒ ሆት ሲሆን አብረው ሆት መሆን የለብዎም

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 4 месяца назад +1

    አቤት የእመብርሀን ጥላቻ ተጨረጨረ እኮ እንደው ባታረግላችሁ እንኩዋን ምን አረገቻችሁ መምህሬ ምህረታብ የዘመረውን ስሙት እስቲ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 месяца назад

    አይ ንባብ፡ የዘንድሮ የትምህርት ውጤት፡ ፊደል ሳይለዩ ባለድግሪ የሚኮንበት ሐገር፡፡

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 4 месяца назад

    😍🥰🙏በሪታወድማችን

  • @merryjdcell7107
    @merryjdcell7107 4 месяца назад +2

    ዐይ ጴንጤ የድንግልቱ የጥላቻቸው ጥግ ስሟ በተጠራ ቁጥር እርር ድብን ይላሉ ምክኛታቸው ደሞ በሷ ምክኛት ተወልዶ ዓለምን ያዳነባት ስለሆነች እነሱ ደሞ ሳያቁት የወደቀው የዳቢሎስ አገልጋይ ሰለሆኑ ነው

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 4 месяца назад

    Ortodoks tewahedo lazalalm tanur batam das ymtlut gobzoch❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 4 месяца назад +1

    ድንግል ማርያም ይቅርና ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አያውቁት ጌታ ጌታ ነው የሚሉት እንጂ አይሰግዱ ለጥቅም ነው ቸርች የሚሄዱት አንዴ አካውንት ይዞ ይሮጣል ዛሬ መኪና ይሰጥኸለ ቤት ይሰጣሃል ሲባል ሲጨፍር ነው የምናየው

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 4 месяца назад +2

    Holy Vergin Mary yichi miskin enat min atefash Fidel nat Nu temaru kesua tihitinan, metazezin, tselotin Eme Amlak Weladite Amilak fikrua yideribatchu.

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 4 месяца назад +1

    መበጣረቅ ይወዳሉ መናፍቃኖች

  • @SimeneshTadesse
    @SimeneshTadesse 4 месяца назад

    እቴኑ ግን ፊደል ትማር

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 4 месяца назад

    ጴንጤናዊያን እስኪ እውነት መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ከሆነ፤
    እስቲ ራሱ መንፈስ ቅዱስ ቃል በቃል በሽማግሌው ስምኦን፤ በመካኒቱ ኤልሳቤጥ፤ በርሷ በራሷ በንጽሕት በቅድስት ድንግል ማርያም አንደበት (እደግመዋለሁ ራሱ መንፈስ ቅዱስ የተናገረውን) እናንተም ቃል በቃል ለአንዲት ጊዜ ብቻ አንብቡት፤ ነገር ግን በእርግጠኝነት አታነቡትም ምክንያቱም እናንተ የራሱ የመንፈስ ቅዱስ ጠላት ናችሁ።
    ማስተዋልና ልቦና ካላችሁ ለአፋችሁ እንኳ:-
    " ... እግዚአብሔር ሆይ እንደ ምሕረትንና እና ቸርነትህ ከዚህ ክፉና ጠማማ ማንነት ነፃ አውጣኝ። አሜን።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አሜን።

  • @yoy9971
    @yoy9971 4 месяца назад +1

    እሷ ማርያም ናት

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 месяца назад

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ለማርያም ጥብቅና ማን አቆመህ?

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 4 месяца назад

    እቴኑ የጎልማሳ ት/ት ለምን አጀምርም? መፃፍ ና ማንበብ ከማይችሉ ጎራ ተመድበሻል።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 месяца назад

    ሰውየው ያሳበደው ሌላ ነው ወይ AB ስለ እመቤታችን እንደሆነ እናውቃለን ገና ለገና ሰው እውነትን ያውቃል የሚለውን ፈርቶ ነው የተንቀጠቀጠው ትንፋሹ እስኪቆረጥ ያወራው

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 4 месяца назад

    የሚገርም ግን የጌታ እናት ለናቴ ሲኦልን ለምትወርሱ ነው የምትለምነው ምክንያቱም ዳብሎስ በልባችሁ እንደነገሰቺ እሷናት የምታቀው

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 4 месяца назад

    She was on the way to rich the “ TRUTH” but AB took he soul like DEVIL..!!!

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 4 месяца назад

    አውን ተገለጠ ማርያምን ይምጠላ የዘንዶ ተከታዮች ይገርማል ታድያ ላንቴ ነው ክንፍ የተሰጠህ ለሷ ካልሆነ ???????

  • @senaytgebrekidan
    @senaytgebrekidan 3 месяца назад

    Denigel Maryam kebire yigebatali lijiwami bicha mewudedi ayigebami

  • @TafeseBasa
    @TafeseBasa 4 месяца назад

    እናንተ የጣለ እኔ እኔ የጣለ ነው

  • @mahletcheru6009
    @mahletcheru6009 4 месяца назад

    እራሱ ላይ ያለው ጋኔል ነው የምለፈልፈው

  • @AsterHailu-g8r
    @AsterHailu-g8r 4 месяца назад

    Maryam hateyate yelebatem men yancherecherbehale kesa yeteweledewe ke sostu andu akale newe esume netsu newe maderiyawem netsu newe maderiyawen kedese kedese kedese

  • @alemtsehayyeshidagna6921
    @alemtsehayyeshidagna6921 4 месяца назад

    Gin selihom yemibal sew mn aynet new? Hule mekawom bichaaaaaaaa

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 4 месяца назад

    ጴንጤዎች አታነቡምምምም

  • @kidyyihun1090
    @kidyyihun1090 4 месяца назад

    አረ. መሠረተ. ትምርት. የለም. ማንበብ. ተለማመጅ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 месяца назад

    ይሄን ዱርዬ ብታስወጡት ሀሰተኛውን ክርስቶስ ነው የሚያመልከው ኩታራ ነው ሰሊሆም

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 4 месяца назад

    ሰይጣን ብቻ ነው በውሸት መክበር የሚፈልገው ማርያምን አከበርን ብላችሁ ይሄን ያህል መዋሸት አያስፈልግም

    • @DejeneFetene-q4l
      @DejeneFetene-q4l 4 месяца назад

      ውሸቱን ለምን አታስተካክሉም ታዲያ?

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 месяца назад

    በኢሉሚናቲው ማርቲን ሉተር የተመሰረተው ፕሮቴስታንቲዝም መስራቹ ዲያቢሎስ ተከታዮቹም ዲያቢሎሳውያን ናቸውና ነው እንዲ ሚያቅበዘብዛቸው አይ ጼንጤ ሰገጤ ስለሆኑ ነው ኦርቶዶክስን ሚጠሉት

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 4 месяца назад

    መናፍቅ የጌታ እናት ምን አርጊ ነው የሚሏት??????????????????????????????????????????????????? የዉሸት አባት ምን ኃይል እንደተቻወተባችሁ

  • @TafeseBasa
    @TafeseBasa 4 месяца назад

    አንተም አወቄ ሞታሃል

  • @yade716
    @yade716 4 месяца назад

    ዳግማዊ ቢንያም ሽታዬ የሆነው ተመስጌን የተባለው ዥልጥ ከመጀመሪያውኑ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው። የሚናገረው ነገር ሁሉ ሚዛን የማይደፋ ነው። ጸረ-ክርስቶስና በአጋንንት የተያዘ ሰው ነው።

    • @FirehiwotHeiyis
      @FirehiwotHeiyis 4 месяца назад +1

      amte alk teme yekrstos lij new afhin asarif menafik

    • @EnatBetekrstian
      @EnatBetekrstian  4 месяца назад +4

      ጴንጤ እኮ አይሳደብም 😂 ምን ነክቶህ ነው አንተ ምትሳደበው ዥልጥ አይባልም

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 4 месяца назад +2

      እነ በኒያም እነተመሰገን እግዚአብሔር አሰመለጣቸው እናንተም የቀራችሁት አብዝታቹ ፀለዩ በቀረ ደግሞ አውቃታለሁ ማለት ማወቅማ ሰይጣንም ያውቃታል የናንተም ማወቅ ከሰይጣን አይለይም አንዴ ሌሎች ልጆች አሏት ሰትሉ ሰትሰድቧት ነው ያየነው

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 4 месяца назад +1

      አጋንንት ከማ ላይ እንዳለ በቃላቶችህ እንረዳለን 😂😂😂

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 4 месяца назад +1

      @@EnatBetekrstian በጭራሽ አይሳደብም😂😂😂😂😂😂😂