Alemneh Wasse የካሜሩን ፕሬዚደንት ሴት ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 58

  • @bereketwendimagegn.9947
    @bereketwendimagegn.9947 Месяц назад +18

    ኧረ አለምነህ ምን ነካህ እባክህ አንተም የነሱን ሀሳብ ቀስ ብለህ እያለማመድክ እንደሆነ ሳይገባህ ቀርቶ ነው ? ወይስ ምታቀርበው ነገር ጠፍቶህ ነው ? እኛ ልጆች አሉን ልጆቻችን ስልካችንን ይጠቀማሉ ይሄን ሁለት ሴቶች ሲሳሳሙ የለጠፍከውን ፎቶ ያዩታል እኔ እዚ በምኖርበት አገር እጅግ ከባድ ቢሆንም እንደዚህ አይነት ነገር እንዳያዪ እየጣርኩ ጭራሽ አንተን ሰብስክራይብ አድርጌ ፊት ለፊት ታሳየናለህ ይሄ ባህላችን ነው? ባክህ ስለነሱ አትዘግብ እኛ አያገባንም በቃ ማወቅም ማሳወቅም ጥቅም የለውም። ይሄንን ዜና ካላነሳኽው የምር ከዛሬ ጀምሮ ያንተን ትንተና አላይም።

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Месяц назад +9

    ይሄን ግልብጥ አለም ዜናህን ገልብጠህ ስማው😂 የቡሽቲ ታሪክ ምን ሊያደርግልን ብሮ🙁

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Месяц назад +6

    አለሜ ያሁኑን የሩሱያ ጥቃት ዜና አቅርብልን

  • @bahunegn
    @bahunegn Месяц назад +3

    መስማቱንስ እንስማ የእሷን ቅሌት በፎቶ ወይም በቪዲዮ ኣስደግፎ ማቅረብ በኢትዮጵያን ዘንድ በባህልና በእሴታቸው መሠረት ለተመልካቾችህና ለሰሚዎችህ የማይመጥን ስለሚሆን እንደማስተዋወቂያ ሆኖም ስለሚታይ ባታሳየው ይመረጣል።

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Месяц назад +6

    ታዉቆሀል ግን አለሜ አነስክ በጣም

  • @Yewellowa
    @Yewellowa Месяц назад +1

    Thank you, Alem, for keeping us updated on global news. The news is alarming for Africa.😢

  • @aziebwoldemichael1684
    @aziebwoldemichael1684 Месяц назад +2

    ተጋብቶበት ይሆን? ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s Месяц назад +1

    የኛም ሀገር የባለስልጣን ልጆች እኮ የዚሁ ሰለባ ናቸው ፡በተለይም የኢሀዴግ ባለስልጣን ልጆች

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Месяц назад +2

    እለምዬ ዛሬስ ወረድክ, ወሬ ቀይር ጀግና ነህኮ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Месяц назад +5

    አሌክሶ ባልጠፋ ዜና የነዚህን የሲኦል ልጆች ወሬ ትነግረናለህ !?

  • @TedyGoshu
    @TedyGoshu Месяц назад +2

    አለም ይህን መስማት ያስጠላል በተለይ ካንተ

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Месяц назад +1

    please do daily news .You have a mazing talent.

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Месяц назад +2

    What is the advantage of reporting this event? Are you encouraging Ethiopians to do the same?
    What a shame

  • @tageltesfaye5566
    @tageltesfaye5566 Месяц назад +3

    የሀገር ውስጡን ዜና ባላየ ብታልፈው፤ ከውጭ እንኳ ከዚህ የተሻለ ልትዘግበው የምትችል መረጃ ጠፋ? ስራ ያጣ መነኩሴ...!? የሚያሳዝነው ደግሞ ነገም ይህንኑ ዘገባ በትንታኔ ስም ለመዘባረቅ ከዚያ አጫፋሪ ጓደኛህ ጋር ለ2 ሰዓታት ትጣዳለህ፡፡

    • @tadessemare9384
      @tadessemare9384 Месяц назад +1

      አለምነህ ዋሴ የማከብርህ ጋዜጠኛ እባክህ ተመለስ የምቶሄድበት መንገድ አይበጅም በምታቀርበው ዜናና ትንታኔ LGBTQ ብቻ ሆነ ቀስ አያልክ ለጆሮአችን እያለማመድከን አይመስልህም? በተለይ በውጪ ለማይገኙ ኢትዮጲያወያን ይታሰብ አንቺ አሁን ይሄ ዜና ማንን ለማነፅ ነው? ምን ጥቅም አለው ከዩቲውብ ሽቀላ ውጪ ለሚኸፈልህ እንኳን DMC ሪል ስቴት እንዲህ የተገህ አይመስልም? ለምን? አየተከፈለህ ይሆን ?

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts Месяц назад

    ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን መረጃ ነው አለምነህ ልጆችም ያዩታል እንደዚህ አይነት ዜና ቢታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @abbebeberhe686
    @abbebeberhe686 Месяц назад +1

    How important is it to give Media coverage. You should think twice before you release it

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Месяц назад +7

    አለም ዜና አቅርብ pls ስንት ዜና ሞልቶ

    • @user-gu6cs5zi7i
      @user-gu6cs5zi7i Месяц назад

      ያብይ ሽትጨርቅ እኮ ነው 😂😂😂

    • @ermias2859
      @ermias2859 Месяц назад

      So wt he is doing crz .y don't do ur own

  • @HaqEnaSaq-dp4lg
    @HaqEnaSaq-dp4lg Месяц назад +2

    አለምነህ ገብቶህ ያልገባህ ነገር ቢኖር በቃ ላለፉት 5 አመታት በተለያየ ዘዴ LGBTQ ን በሚገባ በሚድያህ አስተዋውቀሃል ; ግን አሁን ቆም ብለህ የምታስብበት እድሜ ላይ ነህ:: ጊዜው በሙያህ አስታከህ እንድትሰራ በደንብ ተመችቶሃል ; ለምሳሌ ቀስተደመና በስተመጨረሻ አገኘዃት ያልካት አትሌት ምልክት ይሁንህ :: አየህ ምንያክል ልታስተዋውቃቸው እንደደከምክ ልናስታውስህ እንወዳለን :: በመጨረሻም ..የአንተ ነገር በወደቀች አገር ላይ ባንዳ ይበዛባታል ነገር ሆነብን........

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 Месяц назад

    🇺🇸 endezih aynet information le Ethiopia 🇪🇹 metfo new. Sewu seletenku bilew libaza yichilal. Ena delet adrigew please

  • @FggJki
    @FggJki Месяц назад

    አላህየ ሰላሙን አምጣልን

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r Месяц назад +1

    ግልብጥ አለም ይመችህ ልጅትዋ ደሞ እቃዋ ይገልበጥ

  • @afem9862
    @afem9862 Месяц назад +2

    Alemneh, I am saddened that you take the time to cover this disappointing story. Lately, I noticed that you talk a lot regarding stories in this area. You have become spiritually dead and irresponsible adult.

  • @Tomaskibru
    @Tomaskibru Месяц назад +2

    አለምነህ ከአንተ አይጠበቅም! ይሄ ዮቲዮብ አዕምሮህን እየደፈነው ነው! እንዴት እንዲህ አይነት ቆሻሻ ነገር ታቀርባለህ? አንተን አምነን ልጆቻችን ፊት እያየን ሀላፊነት የማይሰማህ ባለጌ ነው የሆንከው! ስንት ሰው አለ እንዲህ አይነት ፎቶ ማየት ሞራሉ የማይፈቅድለት! እምነት ባህል ህግ አለ! ሁለተኛ የአንተን ቻናል አላይም!

  • @aberachoro6493
    @aberachoro6493 Месяц назад +1

    አለም ምን ነካህ ይሄን ባትዘግብስ።ቢቀርስ እራስንህ አታርክስ ብሮ።

  • @tadessemare9384
    @tadessemare9384 Месяц назад +1

    አለምነህ ዋሴ የማከብርህ ጋዜጠኛ እባክህ ተመለስ የምትሄድበት መንገድ አይበጅም በምታቀርበው ዜናና ትንታኔ LGBTQ ብቻ ሆነ ቀስ አያልክ ለጆሮአችን እያለማመድከን አይመስልህም? በተለይ በውጪ ለማይገኙ ኢትዮጲያወያን ይታሰብ አንጂ አሁን ይሄ ዜና ማንን ለማነፅ ነው? ምን ጥቅም አለው? ከዩቲውብ ሽቀላ ውጪ ለሚከፈልህ እንኳን DMC ሪል ስቴት እንዲህ የተጋህ ያስተዋወቅህ አይመስልም ለምን? አየተከፈለህ ይሆን ?

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Месяц назад

    "መስገርት " ምን ማለት ነው ? Does it mean lasbian? If it is, even if don't understand the meaning of it feels the right word . ማስገር ፣ አስገረ ፣ አስጋሪ አማርኛ አለምነህ ላይ ውበቷ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል

  • @afro90s78
    @afro90s78 Месяц назад

    Alem Ante rasu des yalek new mimeslew awen eyen legna Le Ethiopiawian makereb neberbek??

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Месяц назад +3

    ሌላ የአፍሪካ ፕሮግራም create አድርገህ ብታቀርብ ይሻል ነበር ። ደሞ ለባርያ

  • @MelkamsewEngida
    @MelkamsewEngida Месяц назад +1

    ያምሀል እንዴ ሰውዬ እኛ ምን አገባን ዜና አጣህ

  • @user-xz3ho2gy2u
    @user-xz3ho2gy2u Месяц назад

    Please stop putting this kind of pictures.

  • @mikyaslove
    @mikyaslove Месяц назад +1

    ኢጭ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው ነው ደባሪ እርስ አታውራ

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Месяц назад

    ምነው አለም ?! እባክህን ኘሮሞት አድርግልን አሉህ እንዴ?ለኢትዮ ይህ ችግሩ ነው?ቸር ይግጠመን::

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Месяц назад

    እንዴት አይነት ጊዜ ነው ደግሞ ይህ ጊዜ ???????

  • @henokadimasu3686
    @henokadimasu3686 Месяц назад

    Not good news alem please awrdew

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Месяц назад +1

    ትውጣ ለኛ ምንድስ ዜና ሆኖ ይገኛል ?

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 Месяц назад

    አረ ምንሼ አለም ለጆሮ ሚሥብ ነገር አቅርብልን

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Месяц назад

    የትል ተምች ርቢ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም እሳት ይብላው

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt Месяц назад

      ትገደል እሷን የገደላት በእግዚአብሔር ፊት ይፀድቃል

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Месяц назад

    ታዲያ ፓል ቢያ በ91 አመት አገር እየመሩ ጆ ባይደን በ81 አመት አረጁ መባሉ ተገቢ ነው? እንደውም ጆ አንፃራዊ ወጣትነታቸውን ለማጉላት ቢያን ወደ ነጩ ቤተመንግስት ቢጋብዙ ጥሩ ነው!

  • @mekonnenassefa7158
    @mekonnenassefa7158 Месяц назад

    ለዚህ አይነት ዜና ምንም አይነት ሽፋን ባትሰጥ ይመረጣል። bad promo is also a promo

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Месяц назад

    Setkefe yechyn mgrdel new 😢😢😢😢😢

  • @DawitbezabihDawit
    @DawitbezabihDawit Месяц назад

    Alem pls hadidun atesat

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Месяц назад

    በምስሉ ላይ ያሉት ሰውዬ ፖልቢያ ነው እንዴ?

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Месяц назад

    Ahun egna men enarg

  • @itsmepeople1
    @itsmepeople1 Месяц назад

    Trgum alba zena

  • @revenant6910
    @revenant6910 Месяц назад

    ይመቻት