Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነዉ፤በተለይ እዉነት ጠፍቶ ፍርድ በተዛባበት በአሁኑ ዘመን።
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ።እሱንም አላህ ይካሰው ።
በሀገራችንም በተመሳሳይ ሁኔታ የሆነ ብዙ ታሪክ አለ። የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ግን ከንጹሐን ጋር ነው ።
ብዙዎች ልክ እንደሱ ያለጥፋታቸው የታሰሩና ያለፍትህ የሚማቅቁ አሉ ያሳዝናል
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሰም ተመሰጌን እንካን ሃቁን አወጣለት መንግሰት ይካሰው😢😢😢😢
አስረው የወሰዱት ሰዎች ማንነታቸው ስለሚተወቅ ተይዘው ቨህግ አግባብ መጠየቅ አለባቸው። በተለይም በጥቁሮች ላይ የሚደርሰውን በደል መታገል ይገባል
ባርታ አሪፍ ናው 👍👍👍
ምርጥ አቀራረብ...! ምርጥም ታሪክ...!! ምርጥም ትረካ...!!!
እውነት ትዘገያለች አንጂ አትጠፋም።
God is good ✝️🙏all the time ❤
በጣም ቅን ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ እኔ ብሆን እስር ቤት ያስገቡኝን ፖሊሶች እና ዳኞች እስከቤተሰባቸዉ እገላቸዉ ነበር
በጣም ያሳዝናል 27 ዓመት ቀላል ግዜ አደለም ስለዚህ ካሳ ማግኝት አለበት☝🏽‼️
ሁልጊዜ እሚያሳዝነኝ እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ነው። ወንጀል የሰራ ሰው ቢቀጣ ችግር የለውም ያልሰራ ምንም ያላደረገ የዋህ ሰው በግፍ በበድል እንዲህ ሲደርስበት ወላሂ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 ሁሌም ዱአ ማደርገው ሌላውን ከመበደልም በሌላው ከመበደልም አላህ ይጠብቀን። ልጁ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ልጅ ሆኖ ገብቶ ተስፋውን ሁሉ አደናቅፈውበት በመጨረሻም እንዲህ ሆነ ጥንካሬው ግን በጣም ይደነቃል።
ቆይቶም ቢሆን ፍትህን አግኝቷል።በኢትዬጵያስ???
Be Eritrea yebase
እንኳን ተፈታ።
አስተማሪ መልክት ጎልደን ቮይስ ድምፅህ አብዱሰመድ ማሀመድን ይመስላል በርታ እናመሰግናለን
አቀራረብህ በጣመወ ደስ የወላል
Heart touch ing😅😮
ያሳዝናል
አሜሪካ ትካሰው ብዙ ተበድሏል ለፍርድ ባይቸኮል ጥሩ ነው
ዝገርም 🤔መካስ አለበት ቀሪ ዘመኑን በእውነት ወይ ይች አለም
😢😢😢😢😢😢በጣምያዝናልእኔብሆንግንአንቄነበርየምገላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 9:02 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አደለም27 1አመትመታገስአችልአይየሠውልጅመከራውብዙ. እግዚያብሄርይመስገንሁሉምያልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአሜሪካ ጥቁር ምን ያልተደረገው ነገር አለ ነፍ ተገለዋል ነፍ ታስረዋል ነፍ ተደብድበው ተገለዋል እግዚአብሔር መልስ ይስጥላቸው
የሚገርም ነውኔልሰን ማንዴላም 27 አመት ነው የታሰረው
ለዳኞችም ለመርማሪዎችም ምመክረው ምክር እነሱም ባለማወቅ ነፃ የሆነ ሰው አስረው ከሚያሰቃዩ ጉዳዩን ቶሎ ቶሎ ማየት እናም ደግሞ የሰውን ልጅ እስር ቤት ሲያስገቡ ደብድበውና አሰቃይተው ህይወቱን ከሚፈታተኑት ቅጣትም ልክ አለው በልኩ ቢቀጡት ምን አለበትስቲ ለምን አንድ ሰው እስር ቤት ሲገባ የፈጠሩት ወይም የእስረኛው ትንፋሽ ሞቱና ህይወቱ እጃቸውና እጃቸው ላይ ብቻ እንደሆን ሚያስቡት። የሁሉም ሰው ህይወትኮ በአላህ እጅና ውሳኔ ብቻ ነው ያለው።
በኢየሱስ ስም
Yigermal Demom Yagatmal Beagrachin Bayinegrim Bizu Yememsasrl Gufay Ale.
❤❤❤
Kasa 27 amet yesfelgewal biyanse 100,000000$ birr
እች 27 ቁጥር ብዙ ቦታ አልች
Wow
አሜሪካን ለጥቁሮች ያላቸው ነገር እግዚአብሔር አይፍረድባችሁ
Subhan Allah azim
😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
quran
Are ene dagmo baethopia maklakeya weste 4amet yalemknyat ytsarkuten astawosku
ዙልም ይህ እራሱ ሳት ያመጣል
😅😅😅😅
Fithi Ethiopia wist yelem
በትክክልየታሰረውሰውሁሉወንጀለኛአይደለምእኔስለደረሰብኝነው
በጣም አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነዉ፤በተለይ እዉነት ጠፍቶ ፍርድ በተዛባበት በአሁኑ ዘመን።
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ።እሱንም አላህ ይካሰው ።
በሀገራችንም በተመሳሳይ ሁኔታ የሆነ ብዙ ታሪክ አለ። የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ግን ከንጹሐን ጋር ነው ።
ብዙዎች ልክ እንደሱ ያለጥፋታቸው የታሰሩና ያለፍትህ የሚማቅቁ አሉ ያሳዝናል
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሰም ተመሰጌን እንካን ሃቁን አወጣለት መንግሰት ይካሰው😢😢😢😢
አስረው የወሰዱት ሰዎች ማንነታቸው ስለሚተወቅ ተይዘው ቨህግ አግባብ መጠየቅ አለባቸው። በተለይም በጥቁሮች ላይ የሚደርሰውን በደል መታገል ይገባል
ባርታ አሪፍ ናው 👍👍👍
ምርጥ አቀራረብ...!
ምርጥም ታሪክ...!!
ምርጥም ትረካ...!!!
እውነት ትዘገያለች አንጂ አትጠፋም።
God is good ✝️🙏all the time ❤
በጣም ቅን ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ እኔ ብሆን እስር ቤት ያስገቡኝን ፖሊሶች እና ዳኞች እስከቤተሰባቸዉ እገላቸዉ ነበር
በጣም ያሳዝናል 27 ዓመት ቀላል ግዜ አደለም ስለዚህ ካሳ ማግኝት አለበት☝🏽‼️
ሁልጊዜ እሚያሳዝነኝ እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ነው። ወንጀል የሰራ ሰው ቢቀጣ ችግር የለውም ያልሰራ ምንም ያላደረገ የዋህ ሰው በግፍ በበድል እንዲህ ሲደርስበት ወላሂ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 ሁሌም ዱአ ማደርገው ሌላውን ከመበደልም በሌላው ከመበደልም አላህ ይጠብቀን። ልጁ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ልጅ ሆኖ ገብቶ ተስፋውን ሁሉ አደናቅፈውበት በመጨረሻም እንዲህ ሆነ ጥንካሬው ግን በጣም ይደነቃል።
ቆይቶም ቢሆን ፍትህን አግኝቷል።በኢትዬጵያስ???
Be Eritrea yebase
እንኳን ተፈታ።
አስተማሪ መልክት ጎልደን ቮይስ ድምፅህ አብዱሰመድ ማሀመድን ይመስላል በርታ እናመሰግናለን
አቀራረብህ በጣመወ ደስ የወላል
Heart touch ing😅😮
ያሳዝናል
አሜሪካ ትካሰው ብዙ ተበድሏል ለፍርድ ባይቸኮል ጥሩ ነው
ዝገርም 🤔መካስ አለበት ቀሪ ዘመኑን በእውነት ወይ ይች አለም
😢😢😢😢😢😢በጣምያዝናልእኔብሆንግንአንቄነበርየምገላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 9:02 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አደለም27 1አመትመታገስአችልአይየሠውልጅመከራውብዙ. እግዚያብሄርይመስገንሁሉምያልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአሜሪካ ጥቁር ምን ያልተደረገው ነገር አለ ነፍ ተገለዋል ነፍ ታስረዋል ነፍ ተደብድበው ተገለዋል እግዚአብሔር መልስ ይስጥላቸው
የሚገርም ነው
ኔልሰን ማንዴላም 27 አመት ነው የታሰረው