ድፎ ዳቦ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 281

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 года назад +3

    እንኳንአብሮ አደረሰን አንቺ ባሳየሽንመሰረት ኪችንአፀዳሁ ከዛ የቡናና ስኳር እጄን አፀዳሁኝ እጅሽ ይባረክ ከቻልሽ የዳቦ መጋገሪያውን ሊንኩን አስቀምጭልኝ ስላም ሁኝልን

  • @weynimerga8123
    @weynimerga8123 4 года назад +3

    ዋው ማሬ እጅሽ ይባረክ ጣፋጭ አሰራር ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @tesfayeabebe9272
    @tesfayeabebe9272 4 года назад

    በጣም ቆንዶ ዳቦ ነው ይሄን የመሰለ ዳቦ ስላመለጠኘ በጣም አዝናለው እጅቨ ይባረክ መልካም በአል ይሁንልቭ
    ኔክስት ይደርሰኛል ብየ አስባለው

  • @meskeremgirma7072
    @meskeremgirma7072 4 года назад +11

    ሜሉዬ ስራስሽ ከፀባይሽጋር ደሰስስ ትዪኛለሽ የኔ ውድ ምርጥ ባለሞያ ነሽ ስታስረጁን እራሱ በጣም ነው ቶሎ የሚገባኝ ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ ይሄ ስጦታ ነው አመሰግንሻለው

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 года назад

    ሜልዬ በጣም የሚያስጎመጅ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ መልካም በዓል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      መልካም በአል የኔ ቆንጆ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 года назад +43

    ውድ የ ሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ። ይሄ ስጦታ ከ እኔ ለ እናንተ የተበረከተ ነው። ስፖንሰር ተደርጌ አይደለም። በ ኤንስተግራም melattube ብላቹ ቀድማቹ ሉፄፋቹሃኝ ሰዋች እልካለው ሰላም ሁኑ በያላችሁበት።
    🔴🔴ስድስቱ ተሸላሚዋች ተለይተዋል🔴🔴

    • @betelhemkassaye9082
      @betelhemkassaye9082 4 года назад +1

      Ene eko bemayet bicha tegebkugn stnagry demo titna yaleshi sew mehonshi yastawkbshal Egzihaber yibrkshi

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 4 года назад

      ሽኮሪና አመሰግናለሁ ግን አውስትራሊያ ነኝ እባክሽ ላኪልኝ 🙏❤

    • @mastewaladdisu4627
      @mastewaladdisu4627 4 года назад +2

      isn’t fair Only for Ethiopia am sad

    • @Feker4
      @Feker4 4 года назад

      Endat endmeyamer lenyam lakyalya melawi

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 4 года назад

      ቆይተን ያየነዉስ ተቀደምን ማለት ነዉ እንዴ ፡ ሜላት ጥያቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልሽሏልኝ ፕሊስ ቦሌ ጊፍት የሚባለዉ መላኪያ አስተማማኝ ነዉ እንዴ አንዴ ሞክሬዉ ፍራዉድ ዘጋብኝ መዉጣት አይቻልም አሁን ባንክ እንኳን የምታዉቁ ንገሩኝ እስቲ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 года назад +5

    እንኩዋን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን የመጣብን በሽታ ከአለም ሁሉ ያጥፋልን አሜን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሜሉዬ♥

    • @abebam3302
      @abebam3302 4 года назад

      የኔ፡ቆንጆ፡በጣም፡ደሰ፡የሚል፡ድፎ፡ደቦ፡እጅሽ
      ይባረክ ❤❤❤❤

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 года назад +1

    በታም ቖንጆ ዳቦ ወድጀው አለሁ በርችልኝ 👍👌

  • @dohaqatar5787
    @dohaqatar5787 3 года назад

    የእውነት ምርጥ አይገልፀውም እናመሰግናለን እኔ በቄቤ ውረቀት ነው የጋገርኩት እልል ያስብላል ሙክሩት 100%

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Год назад

    ህይ ሜላት እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል እግዚአብሔር ይባርክሽ የት እስቴት ነሽ ከስድስቱ እኔ ስባተኛ ነኝ አለው

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 4 года назад +1

    የእኔ ባለሞያ በጣም የምትስራውን እከታተላለሁ ጎበዝ ዳቦ ለረዥም ጊዜ አልሆንልሽ ብሎኝ ትቻው ነበር ሞያ ከጉረቤት ነው አንች ባረግሽው መስረት አድርገው እንዴት ቆንጆ እንደወጣልኝ ልነግረሽ አልችልም በጣም አመስግናለሁ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ መልኩ እራሱ ያምራል
    እናመሰግናለን።

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 года назад

    Gosh tebareki lazagnawen seriche belan Omg sitafit huletegna kezih wechi aliseram ejish yibarek

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад +1

    አንኳን አደረሰሽ ሜሊ የዚህ አይነት ዳቦ ነው እኔም የጋገርኩት እንዳልሺው ኮባው ኤዢያን ሱቅ አለ የኔ የጥቁር ስንዴ ዱቄት ነው 😍

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 4 года назад +3

    Best instructions, Good cooking!
    Thank you for sharing!

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 4 года назад

    koba keyet agegnesh???

  • @tesfaneshtumabo6238
    @tesfaneshtumabo6238 3 года назад

    ሰላም እርሾሽን ለስንት ቀን ነዉ እርሾሽን የዘገጀሽው ? በአረብ ሀገር እንዴት መዘገጀት እችለለሁ ?

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 4 года назад

    በጣም የሚያምር ዳቦ ነው እህትየ እጅሸን ይባረከው

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 года назад

    👍Thank you Melat tube! Could you please explain what "yedabo...spice" is because it is not clear. I GOT THE NECH AND TIKUR AZMUD BUT NOT THE DABO SPICE... what inch pan is it, what kind of frno duket...did you use please show....we love your vedios !

  • @anchineshayalew1422
    @anchineshayalew1422 4 года назад +1

    የዳቦ መጋገሪያሽን ከየት ነው የገዛሸው

  • @ky3976
    @ky3976 4 года назад

    Ejeshen egziabhir abzto ybarkat milatey

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ምርጥ ዶቦ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ጎራ በይ

  • @hayatyemam6123
    @hayatyemam6123 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ይመሰላል እናመሰግናለን የዳቦ መጋገሪያዉን የት አገኛለሁ በፎይል ሰጋግር ቆንጆ አይሆንም የት እንደሚገኝ pls🙏🏾

  • @Fateysweetd3764
    @Fateysweetd3764 4 года назад

    ሞክሬው በጣም ቀላል ነው በርቺ ጎበዝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад +8

    እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሳችሁ
    ዳቦ መጋገርስ ጎበዝ ነኝ አያቴ ስላሳደገችኝ
    ሙያ በሽ ነኝ ቢሆንም ሳላደንቅሽ አላልፍም❤😍

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 4 года назад

    የምትናገሪበት ውኔታና ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል ትህትናሽን ቀጥይበት ተባረኪ መልካም ሴት ያምራል

  • @fatumabntmohammedgroup2107
    @fatumabntmohammedgroup2107 4 года назад +1

    በላይክ ውዴ በርች

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen2018 4 года назад

    Konjye weded argelu betam techgre
    neber dego lemesrat Thankyou Sis

  • @le1785
    @le1785 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ መልካም በአል ይሁንልሽ 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    ሜላዬዬዬ የኔውድ እንኩዋን አብሮ አደረሰን
    እውይይ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
    እኔም የምፈልገውን አይነት ዱቄት አጥቼ ያገኝሁትን ነው የገዛሁት ትክክክል ነሽ ይህ ቀን እስከሚያልፍ በአለው መጠቀም ነው ።እግዚአብሔር ይባርክሽ የኪችን የተጠቀምሽው በጣም ቆንጆ ነው ኦቭን አፅድቼ ከሌሎች ኬሚካል ካላቸው ያንች በጣም ቆንጆ ሁኖ አግኝቼዋለሁ ተባረኪልን ሜላዬ
    አመሰግናለሁ

  • @edutub21
    @edutub21 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 4 года назад

    የዳቦመጋገሪያዋን የት ነው የሚገኝው ? እባክሽን. Thanks

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 4 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም ነው ሚያምረዉ ተባረኪ

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 4 года назад

    Melkam beal melat....defo dabosh betam des yelal...you make it look easy. I will save your video & try it. Thank you❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 4 года назад

    ሜሊ የዳቦ መጋገሪያሽን ከየት አገኘሽው?

  • @meskeremgebre3093
    @meskeremgebre3093 4 года назад

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 4 года назад +1

    enkuan aderesesh,I really love your videos,,I love to cook,,I love how you explain how to cook the recipe

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 года назад

    Wow endet endeymyamer very good think you

  • @ጌታሆይበመልካምመንገድምራ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋዎዎ ቃል አጣሁልሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @misraky1548
    @misraky1548 4 года назад

    What does in yedabo q'mem?

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 3 года назад

    Ersho albezam?

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው

    amen Geta yibrkaeshi
    Konjo dabu new🙏❤🌷

  • @ninaboge
    @ninaboge 4 года назад

    Ejish yibarek yet state new yemitnorew betam new generation Yahweh yitebikish

  • @fitsumted3211
    @fitsumted3211 4 года назад +3

    You are a blessing....could you pls tell me the size of the pan or tell me whtr I can buy it

  • @addis8381
    @addis8381 4 года назад

    Melat, What kind of yeast you used?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      Active dry yeast new dear

    • @addis8381
      @addis8381 4 года назад

      @@melatTUBE where did you buy baking pan?

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 года назад

    Ijesh yibarek yene marr yamerale betam

  • @alemfame4781
    @alemfame4781 4 года назад +1

    Melu betam konjo dabo new

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ዋዉ ሜሉ እጅሽ ይባረክ ያምራል መልካም በአል

  • @seleshiyirga7735
    @seleshiyirga7735 3 года назад

    You are wonderful. negerochene qelele aderegesh selemetenageriyachew lemeserate yaberetatale. Keep it up!!! Beteleye timatime lebecha shinkurete lebecha berebere lebecha yeserashiwen betame wedejewalehu. With no hesitation diver aderegiyale malete metekeme jemeriyalehu. From Ethiopia.

  • @eliazerjoseph5056
    @eliazerjoseph5056 4 года назад

    ስኳር የለለበት ዳቦ እንዴት መጋገር ይቻላል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ዋው ሲያምር ቆንጆ

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 года назад +1

    ዋው እንዴት ያምራል እናመሰግናለን ሜሊ ሽልማቱ አመለጠኝ ተኝቼ ነበር ወይ

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 года назад

    ሀሪፊ ነዉ በርቺ

  • @kiyamatthew1018
    @kiyamatthew1018 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ!
    ሜሉ ይሄን የመሰለ ቻናል ቤተሰብ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል!

  • @tidenkyirsea754
    @tidenkyirsea754 4 года назад

    ሜሉ ሁሉ ነገርሽን በጣም እወድልሻለሁ ባለን ነገር ነዉ እንድንሰራ የምታደርጊዉ አመሰግንሻለሁ የልጆችን ምግብ በደንብ ብታሳይን ደስ ይለኛል ልጄ በጣም ስልቹ ናት የሆነ ምግብ አንድ ቀን ከበለች በቃ ማየት አትፈልግም ለዛ ነዉ የጠየኩሽ

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 4 года назад

    ሰላም እህቴ ሙያው አሪፍ ነው:: በርቺ:: የዳቦ ቅመምሽ ምን ምን አለው? ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ::

  • @tirngoayele969
    @tirngoayele969 4 года назад

    ሜርየ በጣም ቆንጆ ዳቦነው 👍

  • @adissabeba6777
    @adissabeba6777 4 года назад

    I like your green bowl where did u buy it. You r such in talented women. May God bless you.

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 года назад +1

    I’m gonna trying to day melatye በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ መልካም ፋሲጋ ይሁንላችሁ 😍👍🏿

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    በርቺ ጎበዝ ደስ ይላል መልካም በአል

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 4 года назад

    How many cups of flour did you use?

  • @hanalove8330
    @hanalove8330 4 года назад

    ዋውው በጣም ልዩ ነው እም

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 4 года назад

    Betam arif gobez

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው! መልካም በአል!

  • @FIKERish
    @FIKERish 4 года назад +1

    Thank you! It looks delicious! What is ye dabo kemem ? Can u tell me what it is? Thanks

    • @myblackcoffee5055
      @myblackcoffee5055 4 года назад

      Did she say what was the Dane kemem? If can you sure please thanks

  • @ሸዋአማራyoutube
    @ሸዋአማራyoutube 4 года назад

    ዋው እንዲት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ!!!!

  • @naniget6505
    @naniget6505 4 года назад

    ይወል ሸ ሜላት ድፎ ዳቦ ሰራሸ ቆንጆ ናው እኔ ሰጋግረ ሁሌም ኦቨን ዉሰጥ ብድግ ካለ ቦሀላ ሊበሰል ሲል ወደታች ይመለሰብኘል ባክሸ ምክረሸን ሰጭኘ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 3 года назад +1

      ኦብኑን አትክፈች አየር ከገባ ይመለሰብሻል

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 4 года назад +4

    Thank you for sharing your recipes what’s the bread spice you add can you share it please god bless 🌹🌺💕❤️🙏

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 4 года назад

      Neche azemud
      Denbelale
      Tekur azemud
      Chew zeyet

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 4 года назад

      Neche azemud
      Denbelale
      Tekur azemud
      Chew zeyet

  • @lidyagebregziabhe9131
    @lidyagebregziabhe9131 4 года назад +1

    Delicious as always but I have a question, your pan is not that deep, if I try to bake in a pan like that it will overflow or goes back down

    • @fitsumted3211
      @fitsumted3211 4 года назад

      That is my problem too, but I thought, my flour was too much as I never put with accurate measurements..I or maybe the pan is a little bigger than us? am thinking to do exactly like her with 1 &1/2 kilo and see

    • @lidyagebregziabhe9131
      @lidyagebregziabhe9131 4 года назад +1

      Fitsum Ted her pan doesn’t look deep , that’s why I was amazed, do you see how high the bread was? Way higher than the pan

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 года назад

    ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ … ቪዲዮ መስራት በፍጹም እንዳታቆሚ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +2

    ስጦታውን ስላሰብሽልን እናመሰግናለን እኔ በበኩሌ አ.አ ኮሜንቶች ለቅቄያለሁ እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ሜሉዬ መልካም በአል

    • @hiwetbakkala6382
      @hiwetbakkala6382 4 года назад

      Ye egzabare selame kemelaw batesebeshe Gare emengeleshaleu betam balemoya neshe yena kojo ejeshe yebareke

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 4 года назад

    ጎበዝ ያምራል

  • @hirutshimeles8026
    @hirutshimeles8026 4 года назад

    Gobez nesh geta yebarkesh k ethiopia negh

  • @ffentaw9679
    @ffentaw9679 4 года назад

    ስንት ሰኣት ነው ያቦካሽው

  • @meseretgido
    @meseretgido Год назад

    ሠላም ሠላም ሚላት በጣም ባለሞያ ነቨ ጎበዠ አድናቂቩ ነኘ አሰቢኘ ላመትባል ዉዲ መልካም ገና ከመላዉ ቤተሠብሽ መልካም ገና

  • @ema7823
    @ema7823 4 года назад

    Enkuan abro aderesen ehte...... waw simr lenes atlkilgnim

  • @frehiwothabtemariam657
    @frehiwothabtemariam657 4 года назад +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለው

  • @ekotime9327
    @ekotime9327 4 года назад

    I really like what kind flour brand used please thanks

  • @fathihshd6338
    @fathihshd6338 4 года назад

    Oveno semo mendenawe?

  • @rehaboth203
    @rehaboth203 4 года назад +5

    Wow it looks so good and yummy. Much appreciated. I have been wondering where you ladies buy the banana leaves from,thank you. But one thing I want to tell you is don’t trust plastic materials and put them near any heated oven. At a certain heat/temp plastic turns in to a poison and is danger to our health. I know you have cooled down your oven and then put the plastic bowl in the oven to help you raise the dough. What I prefer you give it time to raise by itself by using the fast acting type of yeast plus some sour dough starter. That’s my theory it doesn’t mean am more knowledgeable than you, my sis. I have just subscribed.

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 4 года назад

    Egeziabher yebarkesh betam yemiyazegomej dabo new enkuan abero aderesen melkam beal yehunelsh eski emokerewalhu yene stove gera yegebawe new I don’t know bemen aderge bemokerew endemiyabeselew...

  • @afafesulyman3687
    @afafesulyman3687 4 года назад

    Yamral eski le eid emokrewalhu meli legnasa eidachin eko ehud new gift yelenm enda ?

  • @sarimekelle7288
    @sarimekelle7288 4 года назад

    Betam new mameseganew tsoman banacha kelal hanebagnal yanacha magab new maseraw yeneberew tnx❤️

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад

    ጣፋጭ የሆንሽ ልሽ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @استغفرالله-ص9س5ز
    @استغفرالله-ص9س5ز 4 года назад

    ማሻአላህ ብያለሁ አድስ ገቢነኝእስኪ እሞክረዋለሁ እጆችሽይባርኩ አነጋገርሽ ይበቃል በርች

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @hiwiamitube9638
    @hiwiamitube9638 4 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ያምራል ሜሉ ለኛስ 🍰

  • @muna7085
    @muna7085 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meditube4862
    @meditube4862 4 года назад

    በጣም ያምራል ሙጌራ ዳቦ ነው

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 2 года назад

    በጣም፡ባለሙያ፡ነሽ፡እጅሽ፡ይባረክ፡

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 года назад

    Wow yummy yummy

  • @lilizewuge2761
    @lilizewuge2761 4 года назад

    ጥያቄ ኦፍን ውስጥ ከላይም ከታችም እሳት አርገሽ ነው የጋገርሽው ምክንያቱም እኔ ባንዴ ሁለቱንም መለኮስ አልችልም በየተራ ነው ኦፍኑ የሚሰራው አመሰግናለው

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 4 года назад

      Are oven endt kalaye yelakusale men nakashe ba electric yamesaraw haylume kaser wadalye yamewataw anchi ovenune on tadregewalshe erasu kalayeme katachime yabaselawal sister

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 года назад

    Gobez berech belemuya enkun abroaderesen 😍🙏🙏🙏🙏😍👍

  • @merimaahmed3884
    @merimaahmed3884 4 года назад

    Meluye ewnet mtseriyachew negeroch edale temechtognal betam wedjachewalew yene konjo berchi esti leremedan mihon yehoneneger lakiln enserseralen betam new mwedshe selamshe ybzalgn

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 года назад

    Wowww

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 года назад

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሜላዬ
    Wooooooow ኑሪን ♥♥♥
    ሞያ ብሎ ዝም

  • @great-full3612
    @great-full3612 4 года назад

    Do you own a restaurant or a bakery? Where do you live?

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ

    መሸአሏህጎበዥ በርች ግን ኦቭን ስናስገባ ከላይም ከታችም በአንድግዜ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      አዋ ሁለቱንም አንዴ ነው

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙድ ባረበኛ ምድነው ??????? በጣም ደስ ይላል በርቺ እህት

    • @ekram2626
      @ekram2626 4 года назад

      Tekur azmud (Habet sewdae) nech azmun(kemun abyed)

  • @berhanhayle9439
    @berhanhayle9439 4 года назад

    አሪፍ ነዉ ሜሉ ፖትራውን የት ገዛሽው