ማየት ማመን ነው ፀጉር ቶሎ የሚያሳድግ ||ቅባት አሰራር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 390

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 6 месяцев назад

    ዕድሜ ይስጣት ምጡየ ተባረኪ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የምታምር ልጅ ። ፀጉርዋ ያላቅምዋ ተሸክማዋለች 😁 ብቻ ለላም ቀንድዋ አይደክማትም ይላሉ ያገራችን ሰዎች ።

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 6 месяцев назад

    ድም ይስጣት ምጡየ ተባረኪ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Amourd08
    @Amourd08 4 года назад +2

    Love these diy hair care recipes! Your lovely daughter has beautiful hair. Thank you for sharing 🥰💜

  • @Zmaritmeronthelideta09
    @Zmaritmeronthelideta09 4 года назад +1

    የቃልዬ እናት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጆች ፀጉር እንደ ቃልዬ ነው በጣም እረጅምና ብዙ ነው ግን በጣም ደረቅ ነው ፀጉራቸ ይሄን ውህድ እሞክረውና አሳውቅሻለሁ በቀናነት ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ 💝

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ለደረቅ ፀጉርማ በጣም አሪፍ ነው በጣም ወፍራም ቅባት ስለሆነ አንዴ ከተቀባለሳምንት አይደርቅም ጫፍን መቁረጥ አለብሽ

    • @medimedi1556
      @medimedi1556 4 года назад

      @@kaletube7104 እህት አዲስ አበባ አለ ቀባቱ ማልቴ ነው

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 4 года назад +1

    ዋው ልዪ ናት ፀባይዋ ቁጭ ብላ ዝም ብላ ትጠብቃለች የኔ ልጅ በስንት በመከራ ነው ፅጉር ሲሰራ እድግ በይልን በጣም እናመሰግናለን ግን ቅቤው ችግር የለውም ሲቆይ ወይስ አቆይተሽ ታጥቢያታለሽ ?

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ሽያ በተር ለፀጉር እድገት በጣም ሀሪፍነው

  • @bereketsolomon1161
    @bereketsolomon1161 3 года назад

    የቃል እናት ይህንን ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል
    ሴት ልጆች ከመወለዳቸው ጀምሮ ምን አይነት ቅባቶችን እንጠቀምላቸው አንቺ ያሳየሽን ቃል 1 አመት ሆና ነው ግን ከዛ በፊትስ? ኮሜንት ላይ ብታስቀምጪልኝ እና ልምድሽን ብካፈል ሀሳቤን ይቀንስልኛል። አመሰግናለሁ

  • @christianmuluwork6191
    @christianmuluwork6191 4 года назад

    Kibatochu arif nachew gn shita betam yeminorew yimeslegnal......yemechereshaw kibat mn yahl shitawn yatefawal?

  • @freezy8574
    @freezy8574 2 года назад +1

    ካልታጠበ አይሸትም ወይ?

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    great job 🙏🙏🙏

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +1

    ቃልዬ የኔ ድንቡሽቡሽ እድግ በይ 🙏💝 ማሂዬ እናመሰግናለን 💝

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      አሜን አምን ፋስየ እኔም አመሰግናለው

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 4 года назад

    Keayn yawtash yene konjo....wddd Thanxs mummy.

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    እሄን ሁሉ ዘይት ከየት እናገኛለን ሺያበተር የምን ዘይት ነዉ??

    • @umhala8594
      @umhala8594 3 года назад

      ሺየሰ በተረ ምንዲነው

  • @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
    @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ 4 года назад +70

    አይ የሚያድገውኮ መንታ ከሌለውና ለሥለሥ ያለ ሢሆን ነው ዋናው ተፈጥሮ ነው ከተፈጥሮ ውጭ ያድጋል ብዬ አላምንም

    • @zeinabasalah2800
      @zeinabasalah2800 4 года назад +4

      በትክክል እንደዚ አይነት ፀጉር በተፈጥሮ ያለው ሰው ምንም አይነት ትሪትመንት ባይደረግም ያድጋል ዜኒት ቅባት ብቻ ብትቀባት እራሱ ምንም አይሆንም

    • @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
      @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ 4 года назад +1

      @@zeinabasalah2800 አዎን ፍፁም ካለበት ንቅንቅ አይልም

    • @ፍቅርንበፍቅርyoutube
      @ፍቅርንበፍቅርyoutube 4 года назад +8

      እረ ያድጋ ከተንከባክብ ነዉ

    • @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
      @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ 4 года назад +1

      @@ፍቅርንበፍቅርyoutube ካልሽ መንታ የሚያዎጣ ፀጉርን እዴት ታሣድጊዋለሽ መንታውም ባበጠርሽና በታጠብሽ ቁጥር እጭድ ብሎ ይወጣል አያድግም

    • @ፍቅርንበፍቅርyoutube
      @ፍቅርንበፍቅርyoutube 4 года назад +6

      @@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ እረ የኔዉም መንታ እና ከርዳዳ ፀጉር ነበር መንከባከብ ከጀመርኩ በኃላ አሪፍ ሆኖዋል ጫፉ ጫፉን መቁረጥ ነዉ

  • @meronat6388
    @meronat6388 4 года назад +2

    Thank you, it's really helpful, im gonna buy the ingredients and make the creamy oil, and I will share the results!

    • @Amourd08
      @Amourd08 4 года назад +1

      Do you know what the last two ingredients were? One was an essential oil and the other in a jar.

    • @hayatadal4272
      @hayatadal4272 4 года назад +1

      @@Amourd08 avocado oil

    • @GabriellaGabrielle
      @GabriellaGabrielle 4 года назад

      @@hayatadal4272 does she wash the oil out of the hair?

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 4 года назад

    Thanks for all brilliant tips & tricks !

  • @nesrinahmed9776
    @nesrinahmed9776 4 года назад

    Okay I need also thicker hair please tell me what should I do

  • @emufurata6347
    @emufurata6347 3 года назад

    Tnx zare ejemrlatalehu le lje

  • @militesolomon2543
    @militesolomon2543 4 года назад

    Well why it is needed to to melt it and let it cool in the fridge while you knew you are going to blend it?

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 года назад +8

    የተጠቀምሻቸውን ቅባቶች ዝርዝር ብታስገቢልን እህት አመሰግናለሁ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 3 года назад

    ቂቤው አይሸትም ውዴ? እና ለስንት ቀን ነው የሚቆየው? ታጥባ ነው ሳትታጠብ ነው የምትቀቢያት? መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 4 года назад +2

    I think this is due to her nature not for using this oil .its better to leave her hair without chemicals too much mixture you did 🤷‍♀️better use only one type of oil .

    • @ninijohn8211
      @ninijohn8211 4 года назад +1

      I agree with ur comment if it really works she shoud show us on her own hair this is bla blah blah blah.....bulishit...

  • @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ
    @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ 4 года назад

    እናመሰግናለን ልጅሽም እድግ ትበል ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @meronworku1190
    @meronworku1190 3 года назад

    ye kal enat yene lej tsegurua betam bezu tenkarana kerded yale new men ladregelat?ena demo telegram channel kalesh tekumin

  • @hannazewdadesta2912
    @hannazewdadesta2912 4 года назад +21

    ቅባቶችን ደሞ እያቀረብሽ ብታሳይን ወይም ፎቶ ብታስቀምጪልን ደስ ይለኝ ነበር ለልጄ ፍልጌ

  • @zenny9408
    @zenny9408 4 года назад

    Which butter is the second one?

  • @Silmat
    @Silmat 4 года назад

    Weyne ligich endet tamralech. Egziabiher betena yasadigat

  • @yokidemessie2884
    @yokidemessie2884 4 года назад +1

    How about the Oder of the better when you keep it for days?

    • @sofiaahmed6415
      @sofiaahmed6415 4 года назад

      I was literally doubting how would the smell of the butter will be after a week on hair

  • @aminaabdu3759
    @aminaabdu3759 4 года назад +7

    የተጠቀምሻቸውን ነገር ለምን አትፅፈልንም

    • @menab8092
      @menab8092 4 года назад

      ሁሉንም ከፃፈቺልሺማ ደግመሺ አታያትምክክክክክል

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 4 года назад

      shea butter bileshi teyiki

  • @menberetkelayohanse3716
    @menberetkelayohanse3716 4 года назад +3

    ቃልዬ አንቺ እያዘጋጀሽ ለምን አትሸጭልንም ወይም ስልክሽን ላኪልኝ

    • @tigestmehari4927
      @tigestmehari4927 4 года назад +1

      አዎ ብትሸጭልን ደሰ ይለናል

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      እሽ

    • @menberetkelayohanse3716
      @menberetkelayohanse3716 4 года назад

      ቃልዬ ከቻልሽ አድራሻሽን ብትልኪልኝ እኔም አንድ ሴት ልጅ አለችኝ እና የፊቷ ፀጉር በጣም የሳሳና ወደውስጥ የገባ ነው ስለዚህ ስልክሽን ብትልኪልኝ ወይም የኔን ልፃፍልሽ 0920633327 የኛ ልጆች ያንቺም ልጆች ናቸው እባክሽ በቶሎ ሰርተሽ ሽጭልን አንቺ የምትጠቀሚያቸው ቅባቶችን ማግኘት ስላልቻልኩ ነው የኔ ውድ ቃልዬ♥♥♥

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ይቅርታ ስልክሽ ሊገባልኝ አልቻለም በኢንስተግራም እናውራ euaddis ብለሽ ፈልጊኝ እናወራለን

  • @meronat6388
    @meronat6388 4 года назад

    I got all of the oils you mentioned, except shea butter, do you know a place where I can get that in Addis?

    • @asmeretzemariam3292
      @asmeretzemariam3292 4 года назад

      If you have African store in your area they have if not amazon

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 года назад +4

    እህቴ እናመስግናለን መጀመሪያ ማንም ውጭ ሃገር የተወለዱ ልጆች ጸጉራቸው ረጅም ነው።ከምግቡ ይመስለኛል።ጸጉር የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ለ3 አመት ያህል ያልሞከርኩት የቅባት አይነት የለም ምንም እዛው ነው ከአትክልት እስከቅባት ኮከናት ካሮት ኦይል ያልተቀባውት የለም እደማያድግ ሳቅ ኡምንሄር ገዛው አድሴት ልጅ ፊቱዋ ምን አይነት ጸጉር ነው ሚያምራበት አጭር ረጅም ዋናው ይሄ ነው የኔእህት የናት ሆድቭ ዝ ዥጉርጉር ይባል የለ ረጅም ነው ግን ስለማያምርባት በፋሽን ትቆርጠዋለች እኔ ደሞ ረዥም ነው ሚያምርብኝ።ሰለዚህ እህቶች የሚያምርባቹ የቱ ነው ? የማያድግ ጸጉር እደውም በፋሽን እየቆረጡ መጠቀም ነው።

  • @shamsotube846
    @shamsotube846 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሸ አድጋልቸ ልጅሸ😘 ኮሜንት በዙም አይደለሁም ግን ላይ ሰብ አረጋለሁ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 года назад

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ልጅሽንም፣እግዝያብሕ፣ያሳድግልሽ፣ማሬ

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 4 года назад

    enamesaginalen wuda gn teqabitan samint deras anitaxebawum enda kaliya egzihber yasadigish cewa lij nat

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 4 года назад

    ማሻ አላህ ያገልቢ አላህ ያሳድግልሽ እረ እስቲ የተጠቀምሻቸውን ሁሉ በኮሜንት አስቀምጭልን የኔ እናት በናትሽ አትጎትቻት ወላሂ አባዬ ነው የመጣው ልጅ ሳይ በጣም ውስጤ ይረበሻል እኔም 1ሴት እና 1ወንድ ልጅ አለኝ አልህምዱሊላህ ግን ምን ዋጋ አለው ስደት ለያየን እስቲ አላህ ያሰብሽውን አሳክቶልሽ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ

  • @lehulum2999
    @lehulum2999 4 года назад +2

    ሀሪፍ ነገር ይመስላል Shea butter ኢትዩጵያ ህልም ነው መቼም ። ምን ያህል ግዜ ይቀመጣል ግን ውህዱ ፀጉሩስ ላይ ትቀብቶ ይተዋል ወይ?

  • @keahadush1122
    @keahadush1122 4 года назад

    Selam ehte balfew teykesh almeshm ebakesh tsgure kewhala sebesb belo achre nw ena mn lareg ekul endijon

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 4 года назад +3

    የተጠቀምሻቸውን ነገሮች ዝርዝር ብትፅፉልን መልካም ነው!

  • @abdatmussa3521
    @abdatmussa3521 4 года назад

    Kalie yele kbatm konjo nat anchim brtam gobez berchi gn ager wist lalen ygegnal

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 года назад +5

    ለስንት አመት ልጅ መጠቀም ይቻላል

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 3 года назад

    ሰላም፡የልጄ፡እየቀመለ፡መፍትሄ፡ካለሽ፡ምንአይነት፡ቅባት፡ልቀባት

  • @bezamelese1802
    @bezamelese1802 4 года назад +2

    1 ሺያ በተር ምንድነው:: ኬት መግዛት እንችላለን አቺ ኬት ነው ያገኘሺው
    2 መንኛውም ቂቤ ያሆናል
    3 ኳኳናቱ ኬት ነው የገዛሽው
    ካስተሩስ 1 ብቻ መጠቀም አይቻልም

    • @bezamelese1802
      @bezamelese1802 4 года назад +1

      ሶሪ ኮኮናት ማለት ፈልጌ ነው

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +3

      ሽያበተር የውበት መጠበቂያ ቅባት ነው፡ የገዛሁት በኦላይን ነው ፡ቅቤው የምግብ ቅቤ ጨው የለለው ይሆናል፡ኮኮናት ማንኛውም ሱቅ ይሸጣል ፡ካስተሩ አንድ ብቻ መጠቀም ይቻላል፡አመሰግናለው።

    • @bezamelese1802
      @bezamelese1802 4 года назад

      @@kaletube7104 እሺ ሊኩን ኮመት ላይ ብታስቀምጪልን አሪፍ ነው ወይም ከዚበፊት ያየሽበት ሱቅ ካለ ብጠቁሚን አርፍ ነው ቆንጆ

  • @emus323
    @emus323 4 года назад

    Betam arif mixture hair oil new. Especially alcohol free mehonun selwededkut emokerwalhu, tsegurachen enkuan betam rezim new baltaweke reason ., hehe betam des telalachu ewnet bertu lalam entebekalen!

  • @tersite858
    @tersite858 4 года назад +1

    ሐሳብሽ በጣም ቆንጆ ነው ልጅቷ ግን ፀጉሯ እድገቱ የተፈጥሮ እንጂ የቅባት አይደለም!

  • @dagmawittessema278
    @dagmawittessema278 4 года назад +1

    ጥሩ ስው ነሽ ስው የሚቸገርበትን ማሳወቅ መልካምነትሽን ያመለክታል እናም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሽሀ በተር ቅባት አለው ወይ እናም ግራ ስለገባኝ ነው በትንሹ ልንገርሽ የቀላቀልሽው ልክ ከሆንኩ ልክ ነሽ ብትይኝ ደስ ይለኛል ያቦካዶ ዘይት :ካስተር ኦይል :ቅቤ :ኮኮናት ኦይል : ሽሀ በተር የት ይገኛል ለአንድ አመት ልጅ ይሆናል ወይ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      ትክክል ነሽ ኢምንም አይነት አላርጅክ ከለሌባት ይሆናል እኔ ከአንድ አመቶ ጀምሬ ነው የተጠቀምኩላት አመሰግናለሁ።

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 4 года назад

      merkato

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 4 года назад

    Wow betam arif berchi....shea butterun yemishetbet yemitawek sem yalew shop mene yebalale please

  • @ኢቶጲያሀገሬ
    @ኢቶጲያሀገሬ 3 года назад

    ሺያበተር ምንድነው

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 4 года назад

    እናምእሰግናለን የኔ ቆንጆ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የሰራነውን ትሪትመንት ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አለብን ወይስ ውጪ ?

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 4 года назад

    የት ነው የሚገኘው ስማቸውን ፃፊልን በእንግሊዘኛም በአማረኛም በፀጉር ተበድያለሁ ልሞክረው እባክሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    ዋው ቃልዬዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
    ፀጉሩአ ሲአምር የኔ ማር ልእልት
    ማሒዬ ቆንጆ ትሪትመንት ነው ሺያ አንዴ ባዛር ላይ አጋጥሞኝ ገዝቼ ነበር ለቆዳም ጥሩ ነው
    አመሰግናለሁ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      አሜን አሜን ሐንዬ በጣም ትክክል ነሽ ለቆዳም ቆንጆ ነው ፡አመሰግናለው እህቴ።

  • @selamawitbeyenemotisa2051
    @selamawitbeyenemotisa2051 3 года назад

    የካሮት ዘይት አሰራር ብታሳይኝ

  • @empowerherqueen
    @empowerherqueen 4 года назад

    Ere betam emokerewalehu lelje ,enamesegnalen

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 4 года назад

    Thanks for sharing. But you using another oil too .

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

    • @heluhabesha298
      @heluhabesha298 4 года назад

      ruclips.net/video/q-zL0IFOSV8/видео.html

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 4 года назад

    እንዳቺ አድርጌ መጠቀመ ከጀመርኩ በሁዋላ በጣም ለውጥ አይቻለሁ የኔም የልጄም ፀጉር ልዪ ሆኑዋል ተባረኬ !!! Thank you for sharing sister...please can you tell me the oil (የፀጉሯን ቆዳ የምትቀቢያት) please am waiting for your answer

    • @richrich3998
      @richrich3998 4 года назад

      Aytatebime sisera hula bikeba ayishetm

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      እሽ ስርስሩን ምን እንደምትቀባ ይዤ እመጣለው አመሰግናለው

  • @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ
    @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ 4 года назад

    ስትጨምሪ ጠጋ እያረግሽ ብታሳይን እያንዳንዱ ምን እንደሆኑና ፅሁፋቸውን ማየት እንችላለን

  • @tizitatadesse3169
    @tizitatadesse3169 4 года назад

    Indet des yilal, south Africa new yaleshiw? Discame sukin ayehut

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      አዎ ጆበርግ ነኝ ሁሉም ዲስኬም ይገኛል

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 4 года назад

      Ine degmo Namibia negn ihiteko

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 4 года назад

    Waw betam new Aarif new emokrewalehu hulum alegne ymechish

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 года назад +1

    Wonder Job my dear please write everything for all of us. So i can do it for my dauther thanks again

  • @zedyoutube7625
    @zedyoutube7625 4 года назад

    ኣሏህ የሣድግልሺ የኔ መልካም እናመሠግናለን

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      አሜን አሜን አመሰግናለው

  • @mekdlaweitbayssa4255
    @mekdlaweitbayssa4255 4 года назад

    I can't see all oils name

  • @almazgijjo5794
    @almazgijjo5794 4 года назад +10

    በፍጹም ድምጽሽ አይስማም

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 4 года назад

    አሁን እንዳየሁት እያንዳንዱ ቅባት የተቀላቀለ ነው ፀጉር ላይ ሲቆይ ይቀልጣል ለማለት ነው የቀባሻት ደግሞ በጣም ብዙ ነው::
    ፀጉሩንም ቆዳችንንም ከቀባነው በሗላ ይሄን ሁሉ ቅባት ጠጥቶ እንዴት ወደ ስራ እንሄዳለን?
    ሌላው ግልፅ ያላደረግሽው ነገር በየስንት ቀኑ ነው መቀባት ያለብን?
    በየቀኑ ነው? ግልፅ ብታደርጊው? አመሰግናለሁ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ቅባቱን ቆዳዋን አልቀባ ፀጉሮንብቻ ነው የቀባዋት ፀጉሮ ትሎ ይመጣል የሚቀልጥ ነገር የለም ፀዲ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      እኔ በሳምት ሁለቴ እቀባታለሁ

    • @richrich3998
      @richrich3998 4 года назад

      Kongo berchy

  • @wintanatesfagregis2719
    @wintanatesfagregis2719 3 года назад

    hi yekaly enat pls sheabatter be pic asaygn

  • @helenmegresa9396
    @helenmegresa9396 4 года назад +1

    ዋው እናመሰግናለን እባክሸን የሁሉንም ፎቶ ብታሰቀምጪልን በደንብ አይታይም እና ከየት እንደሚገኝ ቅቤው ደሞ ማንኛውም ይሆናል

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      እሽ ሔለን ኮሚኒቲየላይ አስቀምጣለው ቅቤው ማንኛውም ጨው የለለው የምግብ ቅቤ ይሆናል፡አመሰግናለው

    • @helenmegresa9396
      @helenmegresa9396 4 года назад

      አሰግናለው በጣም በርቺ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 4 года назад

    What is the name of the oil please le kodawa yeknashiw

  • @gafanamocomputerimporterga2181
    @gafanamocomputerimporterga2181 4 года назад

    አሁን የሰራሽው አንድ ግዜ ነው የምትጠቀሚው ወይስ ይቀመጣል እባክሽ ንገሪኝ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      ይቀመጣል ምቃታማ ቦታ ከሆንሽ ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጣል ቀዝቃዛ ከሆነ እስከሁለት ወር ውጭ መቀመጥ ይችላል።

  • @meklit1543
    @meklit1543 4 года назад

    በጣም ጥሩ ነዉ ግን ሺያ በተር ኬት ነዉ የሚገኘዉ እና ኮኮናት ፈሳሹ አይሆንም ማር

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ኦላይን ላይም መግዛት ይቻላል አመሰግናለሁ

    • @meklit1543
      @meklit1543 4 года назад

      እሺ የኔ ቆጆ አመሰግናለዉ ልጅሸ ትደግልሸ ❤

  • @melonhirut6159
    @melonhirut6159 4 года назад

    ለስንት አመት ልጅ መጠቀም የሚቻለው

  • @hanataddese1089
    @hanataddese1089 4 года назад

    Binatishi ehen tiyake milshilgn yesan segur mikorti alibeti wiye 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ካልተበላሸ መቆረጥ የለበትም

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 года назад +1

    ቃልዬ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ማር

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 4 года назад

    How about the smell, which butter?? Otherwise I like it

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 года назад +2

    ሰላም ውዴ ግን እኮ የልጆች ፀጉር ቶሎ ነው እንዲሁም እምያድገው ችግሩ በኛ በትልልቆች ነው ግን አንቺ አድርገሽውም ፀጉርሽ ደህና ውጤት ካስገኘ ይህ ነው ነጥቡ ::
    ለማንኛውም ቆንጅየ ልጅ እግዚኣብሔር ያሳድግልሽ

    • @ninijohn8211
      @ninijohn8211 4 года назад

      I agree kids hair it grows fast you dont even need all this oil, if it really works she shoud show us on her own hair ,, this bulshit

  • @fasikaabedom3057
    @fasikaabedom3057 4 года назад

    ግልፅ አይደለም እያንዳዱን የጨመርሻቸውን ኦይሎች በግልፅ ስሙን እየነገርሽን አሳይን የምንጠቀመው ከታጠብን በሆላ ወይስ በፊት ነው

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      እሽ የቅባቶችን ፍቶ ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለው ከታጠብን በሆላ ነው የሚቀባው አመሰግናለው

    • @yadeshidemisse
      @yadeshidemisse 4 года назад

      @@kaletube7104 yelem comment lay atawet

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 года назад

    Sheabutter shitaw yastelala esun tekebito mewtat aychalem

  • @abkass8953
    @abkass8953 4 года назад

    ሰላም ቤተሰቦቸ እሄን መልክት የምትመለከቱ ሁሉ እኔም አንደንድ ነገሮችን ለመስራት እያስብኩ ነዉ
    እናም የአናንተን ድጋፍ እፍልጋለሁ Subscribe አድርጉኝ Comment ... ስጡኝ ጅማሬየን ለመደገፍ እናንተን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ!!

  • @bahilensofinyas897
    @bahilensofinyas897 4 года назад

    Selam lezi bet😊 akebabu aligebanyim kebiteat tatibiyataleshi weyis ende kibat new attatebim?

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      ከታጠብሽ በዋላ እንደቅባት ነው የሚቀባው ሳምንት መቆየት ይችላል በጣም ወፍራም ስለሆነ ቶሎ ፀጉራችን አይደርቅም ።

    • @bahilensofinyas897
      @bahilensofinyas897 4 года назад

      Eshi ameseginalew hulunim gezije sare serahut ena tea tree 5 dirp aderekubet bezabet meselenyi shitaw kebedenyi min timekirenyialeshi

    • @bahilensofinyas897
      @bahilensofinyas897 4 года назад

      Kezi beft mokirew alakim yemejemeriye new shitaw tenkara new tea treew

  • @tsehyneshnadew4585
    @tsehyneshnadew4585 4 года назад

    ውስጡን የምትቀባዉን ንገሪን

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 года назад +1

    Enameseginalen

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ሰላምዬ

  • @seribel4224
    @seribel4224 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @kedijahussen1854
    @kedijahussen1854 4 года назад +1

    የኔ ማር አላህ ያሳድግልሺ ማርየ ልጆቺ ማለት ተመን የሌላቸዉ የአላህ ፀጋ ናቸዉ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      አሜን አሜን በጣም ምንም ተመን አይገኝላቸውም አመሰግናለው

  • @woyenshetzeleke6737
    @woyenshetzeleke6737 4 года назад

    tnx

  • @Erilove-1962
    @Erilove-1962 4 года назад

    Yetetekmesh qibat simu hulum tsaflign ehite amesgnalew

  • @tinatina6015
    @tinatina6015 4 года назад

    thank u so much

  • @zedyoutube7625
    @zedyoutube7625 4 года назад

    እሥቲ ሥሙን ጻፊልን ወይንም ቀረብ ኣድርጊልን ቅባቶችን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 года назад

    Thanks for sharing god bless you and your family

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 4 года назад

    Minidenew Sehaya beteri

  • @turineshdembo2623
    @turineshdembo2623 4 года назад

    Serchew yshetali senshine oil links askemchlin ebakesh atchewalehu

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 года назад

    Yana Ehete kebawe Tekelaklo cykemetena Endskebate tesagure cykeba Ayshetemeeee konjo?????

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      አይሸትም ሞቃታማ ከሆነ ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው

    • @arsamaabdi9538
      @arsamaabdi9538 4 года назад

      @@kaletube7104 AMESEGNALU konjo!

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 4 года назад +1

    እንዴት ጎበዝ ልጅ ናት

  • @Semunata
    @Semunata 4 года назад +10

    ሺያ በተር
    ኮኮናት
    ቅቤ
    ኦሊቭ ኣይል
    ኦርጋን ኦይል
    ብላክ ኤክስትራ ድብል ካስተር እኦይል
    ላይት ብላክ ካስተር
    አቮካዶ ኦይል
    ቲትሪ ኦይል/ኢሴንሺያል ኣይል
    ደባልቆ አቅልጦ እስኪረጋ ሸፍኖ መተው

  • @nuramohammed2101
    @nuramohammed2101 4 года назад

    shea butter Ethiopia yalenew keyet magegnet enchilalen ?

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 4 года назад

    በስንት ቀን ይታጠባል

  • @tsedeyfekadu5602
    @tsedeyfekadu5602 4 года назад

    እህቴ እባክሽ የኔ ልጅ 9ወሯ ነው ይህን መጠቀም እችላለው እባክሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад +1

      እዎትችያለሽ እኔም ከ6ወር ጀምሬ ነው የጀመርኩላት

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 4 года назад +1

    የምትጠቀሚው ቅባቶች በሙሉ ለኛ ስለማይሆን ቻውውውው

  • @metasebiahaile9231
    @metasebiahaile9231 4 года назад

    Mn ayent butter new mintekemew

  • @tsiyongetachew4275
    @tsiyongetachew4275 4 года назад

    ይሄንን ቅባት አሰራር አይቼ ላዘጋጅ ብዬ ሺያ በተር ገዛው ግን በጣም ይገማል አይታልነው የገዛውት ካንቱ ሺያ በተር ነበር አሱን መቀባት አይታሰብም ሰለዚህ ያንቺን ማርኩን ብትነግርኘ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  4 года назад

      ሽታውን እስክትለምጅው ድረስ ነው ስትለምጅው ትወጅዋለሽ ማርኩ ቢለያይም ሽታው አንድ ነው

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 3 года назад

    ሺያበተር ምነው ማማይ የት ይገኛል ፎቶ በደብ ብታሳይን