🔴NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ቁ 2 አልበም " አፍሬ አላውቅም " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 71

  • @misbreezy1621
    @misbreezy1621 4 часа назад +11

    እኔ ቃል የለኝም🥺 የልብን የሚናገር መዝሙር የምትለቀው ኪዳነምህረት አብዝታ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ 🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 часов назад +11

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ ቤቴ ሙሉ ነው ፅኑ ነው ቅጥሬ ኪዳነምህረት ዘወትር የምለው ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገብቶኝ ነው❤🙏

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 4 часа назад +5

    የኔ እናት ከስንት ማካራ ሰወረቺን 😢🙏እሱዋን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 2 часа назад

    እልልልልልልልልልልልሌ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፈለገ_አትናትዎስ
    @ፈለገ_አትናትዎስ 2 часа назад +1

    ውድ ወንድሜ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
    "እግዚአብሔር ይመስገን"

  • @LidetLemisoLera
    @LidetLemisoLera 22 минуты назад

    የኔ ሚስጥረኛ ስላንቺ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል 😢😢😢እወድሻለው የኔ እናት

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 4 часа назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ ኪዳነ ምህረት ሰሚነሽ ለእኔ ቁስሌን ፈውሰሻል መድኅኔትን ወልደሻል 🙏🙏🙏

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 3 часа назад

    አፍሬ አላውቅም ላንቺ ነግሬ - ክዳነ ምሕረት ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏

  • @Tube-un4it
    @Tube-un4it 4 часа назад

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሁሌም ጠይቄ አፍሬ አላውቅም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 4 часа назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው!ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ!

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ 3 часа назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Samry21
    @Samry21 4 часа назад +2

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    ዝማሬ❤❤🎉🎉መላእክትን ያሰማል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 4 часа назад

    ባንቺ ኣፍሬ ኣላቅም ኪዳነምህረት እናቴ ድንግል ማርያም

  • @MezgebuWalelign
    @MezgebuWalelign 5 часов назад +1

    ብዙዎቹ የሚባረኩበት መዝመር ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @GutemaGetu
    @GutemaGetu Час назад

    Eleli Eleli Eleli

  • @RahelBleya-c2d
    @RahelBleya-c2d 4 часа назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን በጣቱ ዛሬ ደስ ደስ የሚሉ ነፋስን የሚድሱ ዝማሬ

  • @TewodrosHagos-n4j
    @TewodrosHagos-n4j 3 часа назад +1

    Huuuuuffffff enate emaye hiwote eko nesh lena ysemach hulachunm tesmachw ኪዳነ ምሕረት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklitdaniel7925
    @meklitdaniel7925 3 часа назад

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አምላክ ይጠብቅህ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @Andnet1157
    @Andnet1157 6 часов назад +1

    አፍሬ አላውቅም!!! ክብር ለመድሃኒዓለም።

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 6 часов назад +1

    Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲

  • @yimegnukebede5724
    @yimegnukebede5724 3 часа назад

    ተባረክክክክክክ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥህ

  • @SaronAklilu
    @SaronAklilu 4 часа назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berekettes42
    @berekettes42 5 часов назад +1

    ባንቺ ኣፍሬ ኣላቅም ኪዳነምህረት እናቴ ድንግል ማርያም❤

  • @salemhmichael2618
    @salemhmichael2618 3 часа назад

    tebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 4 часа назад

    Emeberhan enata bache yafere ylem meljashi ayleyen ellllllllllllllllll ❤16👑👑👑

  • @BethelAlex-f8t
    @BethelAlex-f8t Час назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 3 часа назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል!!!

  • @Samry21
    @Samry21 4 часа назад +1

    ❤ አፍሬ አላውቅም
    ላንቺ ነግሬ 🙏

  • @ZekaryasantenehZki
    @ZekaryasantenehZki 5 часов назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @Orion-o8q
    @Orion-o8q 2 часа назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🥰🙏🙏

  • @Beza-xn7td
    @Beza-xn7td 2 часа назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 6 часов назад +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SabaNega-g7m
    @SabaNega-g7m 4 часа назад

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @Tsion-pj6ku
    @Tsion-pj6ku 3 часа назад +1

    የኔ ኪዳነምህረት🥹❤️‍🩹

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 часа назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 2 часа назад

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @yabu-2321
    @yabu-2321 Час назад

    የጦጦዋ እናቴ 🤍

  • @Mahi-t6s
    @Mahi-t6s 4 часа назад

    Ellee❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gus6727
    @Gus6727 20 минут назад

    ማርያም ማርያም ማርያም

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 4 часа назад

    ፍቅሯ ይደርብን

  • @azytemesi6997
    @azytemesi6997 3 часа назад

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 3 часа назад

    እልልልልል❤

  • @blackman9558
    @blackman9558 3 часа назад

    Amen 🙏 zemare melket yasemalen ❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 часа назад

    ኡፍፍፍፍፍ ነፍስን እርፍ የምያረግ መዝሙር❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 22 минуты назад

    እልል🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 6 часов назад

    እልልልልልልልልልልል

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 4 часа назад

    🙏🙏🙏 እውነት ነው እማምላክ የምስጢሬ ጓዳ😭

  • @SelamAddi
    @SelamAddi Час назад

    በፍፁም አፍሬ አላውቅም ለኪዳነምህርት ነግሬያት

  • @تناا-خ9خ
    @تناا-خ9خ 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gosayee
    @gosayee 6 часов назад

    Ellleee❤

  • @Andnet1157
    @Andnet1157 6 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 45 минут назад

    ❤❤❤👏👏👏

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 2 часа назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @EmbebaTesamun
    @EmbebaTesamun Час назад

    Elllllllelllllll

  • @TttgTigsit-qn1kz
    @TttgTigsit-qn1kz 6 часов назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KICKOFF_HABESHA
    @KICKOFF_HABESHA 6 часов назад +4

    ማን አፍሮ ያውቃል?

  • @fikermekonnen263
    @fikermekonnen263 Час назад

    ውይይይ ያንተን አልበም እኪወጣ የነበረኝ ጉጉት😊 ግን ቀደም ብሎ በሌላ RUclips chanal የተለቀቀው ግጥም የለውም........ሌላም ሌላም ትንሽ ቅር ብሎንኝ ነበር አሁን የተሻለ ፅድት ባለ graphic design🥰 እግዚአብሔር ይመስን 🙏
    ❤ አፍሬ አላቅም🥰

  • @Nikodimose
    @Nikodimose 2 часа назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰

  • @robeltelafinos2163
    @robeltelafinos2163 3 часа назад

    ማህቶት የተባለው ሚዲያ እነመረጠ ነው የሚሰራው በጉርፕ እንዴት ይሰራል መንፈሳዊ አገልግሎት በጣም ነው የምታዘበው ግሩበኛ እና ቡድንተኛ ሚዲያ ነው

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 4 часа назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zereywayneshat
    @zereywayneshat 4 часа назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @TesfaNesh-fp8hb
    @TesfaNesh-fp8hb 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቫ
    @መቫ 13 минут назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @surafelgirma9724
    @surafelgirma9724 4 часа назад

    ❤❤

  • @Tigisttamene-yf5ti
    @Tigisttamene-yf5ti 3 часа назад

    ❤❤❤