#ኢክራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #fani_samri#gegekiya#yonimagna#የተንቢ#seifufantahun#

Комментарии • 234

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  2 года назад +21

    *ተው ግን የማዳም ልጆች ላይክ አድርጉኝ በማዳም ሞት አቤት ሴቱ ወዮ*

    • @user-gu1bc7bp7r
      @user-gu1bc7bp7r 2 года назад +1

      ወላሂ ወሬሽ በጣምነዉያሳቀኚ ክክክክ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 года назад

      @@user-gu1bc7bp7r እኔም

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 2 года назад +2

      ተይጂ ከዱባይ ተማሩ አላለችም ሆ ያመት ደሞዜን ውሀ ላስወስድልሻ አልፀዳ ብሎ ለምን አይተወው ሲጀመር እኔ ሳውድ ባገባ አላሰርግም ሞኝ ያስርግ

    • @user-gu1bc7bp7r
      @user-gu1bc7bp7r 2 года назад +3

      @@user-ej3yq3eu8p ሲጀመር የጉራነዉየሚመሥለዉ እድሀለሠርግ አያጎጎኚም ምግቡኮን የሚበላዉየለ ብሆላይደፋል ስትናስትወጭ ሚስኪኖችየሚበሉትያጡስንትአሉ ይኸአያስቀናም እኔየሰርጌለታተሚሲኬኖችጋርቢሆንልኚያረብምኞቴነዉ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад +1

      *ባለሞያዎችም እኮ ይላሉ ሰርግ በመጠኑ ሰርጉ ኢኮኖሚ በማይጎዳ መልኩ እያሉ ይመክራሉ ዛሬ በልቶ ነገ ለሚያማኝ ሰው ሰርግ ልደግስ ለዛውም ሰው ሀገር ላይ እየተንከራተትኩ እዛው ሆኖ ይርሳኝ ሆ*

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 2 года назад +9

    *የማዳም የሸቃሎች ቢያንስ የ2ወር ደመወዝ ወጭ አድርገዋል አትሻብኝ መመናጀር ሰርጉን አበላሹት ሙስሊም ሴቶች ከዚህመልስ ሀራም ሀላል እያሉ ያስተምሩናል ከጭፈራው መልስ አትሻብኝ ጌታየዋ*

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው💋

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 2 года назад +3

    ከሰጠ አይቀር ንፁህ ልብ ይስጠን ኮተት ምን ጊዜም ኮተት ነው

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd 2 года назад +10

    *ሳዑድዎች ይሄን ሰርግ አይታችሁ እንደዚህ ደግሰን እናገባለን ብላችሁ ብራችሁን እንዳትጨርሱ ሀብታም ባል ካገባችሁ ወጩ በእሱ ነው ሀሀሀ*

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 2 года назад +1

      እኮ ቀልደኛ ላንድ ቀን ጭፈራ ያንድ አመት ደሞዝ ቱ

    • @user-kp4lo9ju8t
      @user-kp4lo9ju8t 2 года назад

      ክክክክ

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o 2 года назад

      ለማይሠምር ትዳር ምንበወጣኝ ሆ😂😂

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 2 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@user-ej3yq3eu8p ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +4

    ኑ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @user-yi5zq2ug7d
    @user-yi5zq2ug7d 2 года назад +4

    *አጃኢብ ነው ሙስሊም ሴቶች ወደት እየሄዳችሁ ነው ኢናሊላህ*

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 2 года назад +3

    ምነዉ አች ኒካዉ በኔጅ ነዉ አሽ ባይፍቱ የሚለዉን አበዛሽ😋😋😋😂😂ከይር ኢሻ አላህ ሆሆ፣

  • @user-kx2ze7tc4z
    @user-kx2ze7tc4z 2 года назад

    ሳኡድ አረቢያወች ከነዚህ ተማሩ አላለቺም አትሻብኝ አሁን ይህን ምኑን እንማረዋለን አኡዙቢሏህ የሳኡዲ ሴት አላማ አላት የእኔ እህት

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 2 года назад +2

    ግን የወለዳቸው ሲያድጉ ሲያዮትበምን ይሉት ይሆን ይህንን ሁሉ የሰበሰቡበትን ገዘብ ለልጆች ቢሰራው ቢያንስ 30 ሺ በላይ በዱባይ ድረሀም ይፈጃል ኑሮ በየ አገሩ ነው የተወደደው

  • @temimaahmed9451
    @temimaahmed9451 2 года назад

    መቸም ይሄሁሉ ሰዉ ኢትዩጲያዊ ናቸዉ አትሉኝም ። ለማንኛዉም መሻአላህ ያጣፍጥላቸዉ መልካም ንግግር ሶዴቃ ዉ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 года назад +5

    የዚች ልጅ ሰርግ በየቦታው ተዝረከረከ ምነው ሰርግ የመጀመርያ ሆነባቹህ! ሀሻአ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷

    • @zzzxxx5587
      @zzzxxx5587 2 года назад

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤔

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 2 года назад

    ኢናሊላህ ወይእናይለይሂ እራጅኡንን ዘመዶቻችንን ወገኖቻችንን እዛ እያለቁ እና እየተራቡ እናተ እዚህ ትጃጃላላችሁ ስታስጠሉ

  • @mama2274
    @mama2274 2 года назад +3

    ስልጤ አይደለም የሀለበ። ነው

    • @h.g3326
      @h.g3326 2 года назад

      ሀላባኮ ስልጤ ነው ታዳ 😳

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@h.g3326😂ደምሪኚውደ🎉 3:41

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 года назад

    ይመችሽ ያራዳ ልጅ አንች ገብቶሻል የወንዶች ፀባይ ቲጂየ .ደሞ ይህ አይመከርም .ብሉ ጠጡ አታባክኑ አላህ አባካኞችን አይወድም አባካኞች የሰይጣን ጓደኛ ነው ብሎናል እና። vedio kesrut. ሁሉ በዚህ ስርግ .አንች ብቻ እውነቱን ተናገር ilove You my sis

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 2 года назад +1

    ቢቸግር ጤፍ ብድር አለ ያገሬ ሰው

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l 2 года назад +1

    አይ ቲጂየ ከነሱ ይልቅ ያአንች ወሬ አሳቀኝ ጀምረሽ እስከምትጨርሺ ሆደን አመመኝ በሳቅ

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o 2 года назад +3

    አረ ቲጂዬ እኔ ያሳቅሽኝ አቺነሽ😂😂😂💓❤❤❤❤💓💓❤

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 2 года назад

    አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

  • @porimoni3219
    @porimoni3219 2 года назад +1

    ሠገጤ አንቸሥ ምን ትባይ ያለበት ሠው አይባልም ቆዳ ነሺ

  • @SelamGuesh
    @SelamGuesh 2 месяца назад

    ዋውውውውው እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @tube-vr8eg
    @tube-vr8eg 2 года назад

    #ዘውጂኒ ካርብ

  • @susii22145
    @susii22145 2 года назад

    mashallaa mashall

  • @etopia3322
    @etopia3322 2 года назад

    ሰርጉን አደመቁለት ባይሆንማ ይህን ሁሉ ሰው። ኬት ያገኛል

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s 2 года назад

    ካላቸው ይደግሡ ምችግር አለው አላህያሳምርላቸው

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад

    እህ ሁሉ ህዝብ እዴ ሐገርቤትነዉ እዴ ወይስ የመዳም ቅመም ወታለች ለማንኛዉም ኢክሩ መልካም ካብቻ ይሁንልሽ ዉለድ ክበድ 🤲

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 3 месяца назад

    የስልጤ አይደለም የሀላባ ባህል ነው ማሊክም የሀላባ ልጅነው ይሄ የማይረበው ልጅቷ አሁን ላይ በጣም ከስራለች በምን ምክኒያት እንደሆነ እሷ ትወቅ በጣም አሳዘነችኝ የምር የኔ የዋህ አይ የማትረባ ወንድ ገደል ግባ ትሽ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад

      ሀላባ ስልጤ አይደሉም?

    • @SusuumuabedalaTube
      @SusuumuabedalaTube 3 месяца назад

      @@samsamsun367 አይደሉም ስልጤ ረሱን የቻለ በህል አላቸው

  • @seadaseada3848
    @seadaseada3848 2 года назад

    የብሄር ብሄረሰቦች በአል አይደልዴ የሚመስለው ክክክ

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 года назад

    ላይክ አድርጉልኝ አላለችም ደነዝ ሰው ስላማሽ ነው ማበረታታሽዴ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад

    መኩሸየ ያንች ሰርግ መቸ ነው?😂 የኔን ሰርግ ግን ከይቱብ ቤተሰቦቸ ጋ ላይቭ ነው እማስተላልፈው ወጭ የሌለው😂😂

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 2 года назад

    ስታስቂኮ አሰል ከነሱ አችነሽ ዘና ያደረግሽኝ ቀርቀቦ በይልኝ የመጀመሪያይቱንም ትቶ ሂዷል ይችም ትቷት ይሄዳል የሠው ባል ቀምታማ አይሆንም መደላቀቅ

  • @fatiahkader9314
    @fatiahkader9314 2 года назад

    ውዴ የሰው ደስ እንኳን አደረሳችው ነው የሚባለው

  • @user-ns3ne7zn1z
    @user-ns3ne7zn1z 2 года назад

    ክክክ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 года назад

    ቆይ ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ተጠራቀሙ በነብስ. ወከፍ ነው የተጠሩት

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 2 года назад

    ግን እኔ ሚለዉ ይሄ ሁሉ ሸቃለ ቤቱን አዉቆ ጋብቶ ይሁን😂😂አሰሰበኝ

  • @user-gu1bc7bp7r
    @user-gu1bc7bp7r 2 года назад +1

    ሚዲያ ያየዉትዳር አይበረክትም አላህ ይስቱርበስ

    • @user-dy6zx3pt9r
      @user-dy6zx3pt9r 2 года назад

      ክክክክክ😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@user-dy6zx3pt9r ደምሪኝውዴዋው

    • @user-dy6zx3pt9r
      @user-dy6zx3pt9r 2 года назад

      @@fatumawase ቤተስብ ነን በዋናዪ ሁቢ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 2 года назад

    ሰላም ለዚህቤት እዴትናችምሁ እዚህቤት ባምደስ እሚል እሚያው ያይ እርእስነው እርስ በርሳቺን እየተደጋገፍን ማደግ አለብን እጂቡጂ ካልሆነ ማደግየለም እትቶቼ በጣምትክክል አባባልነው 🌹🌹🇪🇹❤️እርስ በርስ መውያይት ጠቃሚነው❤️🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣምደስእሚልቆይታነበር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🍀

  • @kearuiyannu674
    @kearuiyannu674 2 года назад

    ሀላበ ነው ሲልጤ አይዴም

  • @gghh2265
    @gghh2265 2 года назад

    ሀላባ ነው ስልጤ አይደለም

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 года назад

    ቶባ ሙስሊሞች ወደየት እየሄዳችሁ እንደሆነ አላውቅም አላህ የህዲና በስ

  • @medimedian2189
    @medimedian2189 2 года назад +1

    አንች ግን ቅናትኛ ነሽ ብዙ ግዚ ቡዶው ስራሽባት ምን ነው እንዴ ይብቅሻል

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад

      *ቅናት አይደለም ገለቴ ሀቅ ነው ከዚህ ቀደም ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እያሉ የተቸገረ ሰዎችን ለመርዳት ግሩፕ ከፍተዋል ትራፊ የናፈቀው ህዝብ እንዳለ ያውቃሉ*

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 2 года назад

    በሆዳ ያለው የ6 ወረ ጽስ የት ሄድ በስረጉ ቀን ከዝህ በፊት አግብታ ፍታለች ድግልና እደ ዛፍ ይቀጥልል እደ አላህ መጭረሻችንን ያሳምረልን

    • @user-tn1tr3ld6q
      @user-tn1tr3ld6q 2 года назад

      ዝም አትያቸውም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@user-tn1tr3ld6q ደምሪኝበአላህ

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hane3111
    @hane3111 2 года назад

    Yashaqilishe hayiwane Majamariya Amarignashine Asitakakiye

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад +2

      *አንች ገልቱ ይሄ አማርኛ ምን ይወጣለታል ፋራ አላለችም ቀልድ እና ቁም ነገር የማይገባሽ ፋራ አንች ነሽ ገለቴ*

  • @zzzxxx5587
    @zzzxxx5587 2 года назад

    ትክክል)😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @user-ez5sj2ld1h
    @user-ez5sj2ld1h 2 года назад

    ወላሂ እንሂድ ብለውኚ ነበር ቱ አላደረገውም ብየ ነው የቀረሁት ለልጆቹ ሞራል ያልተጨነቀ ወድ አታግባ ያለው የለም ግን ሚድያ መጥፎ ነው ነገ ልጆቹ አድገው ማየታቸው አይቀርም ባይጮህ መብትህ ነው የወዶቺ አቤት አደራ ነገ ተለያየን እዳሰማ የዘድሮ ትዳር ዋስትና የለው

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ ካልሞትን አናረጅም እናያለና

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውበአላህ

  • @user-cd9fs6fr3t
    @user-cd9fs6fr3t 2 года назад

    ወይኔ በሳቅ ወሬሺ እንዳወቅድ አልሺው

  • @hane3111
    @hane3111 2 года назад

    Amarignashe Ayamireme Asitakakiye Faraaa

  • @user-nc1yd1ii9h
    @user-nc1yd1ii9h 2 года назад

    ቲጂየ ያገሬ ልጅ ስወድሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Yegna ye abesha neger tilobin andu kegna tashilo sigegn anwodim yigermal nigigirishim hone mabruk yalshibet menged yeniket ina yekinat new
    Akimu kechale hulum saw endefelege mahon madreg mabtu new

  • @user-mt1vn5nf2n
    @user-mt1vn5nf2n 2 года назад

    አሁንስ አችነሽ ያሳቅሽኝ ይመችሽ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 года назад +1

    አሽቃባጭ ሁላ ሀገራችን ወገኖቻችን በጦርነት ታምሰው ተጨንቀናል ለዚ ውል ለሌለው ጫጫታ ታጨበጭባላችው ምነው አጋነናችውት ይች ህሌና ቢስ የሷ ቤተሠቦች ከተጨፈጨፉና ካለቁ በቅጡኳን አመት አሎናቸውም አሸሸ ገዳሜ ስትል እሷ ቱ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 2 года назад

    ምንታካብዳላችሁ።ለጋላሠርግልጂቱዝርክርክናት

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад

      *ሹ ማን አደረጋቸው ጋላ ጋላ ሰው አይደለም እንዴ? የጋላን ትርጉም ሳታውቁ ጋላ እያላችሁ የምትሳደቡት ነገርስ*

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t 2 года назад

      @@Tgkutabertube አረባክሽአልቀረብሽምየጋላንትርጉምነውየማናቀውእሡንተይውአይጠፋንም

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 2 года назад

    እኛዱባይዎችበብራችንአደግሥምእንደሣውድሤቶች ታገባንም ቱጃሩንነው

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h 2 года назад +11

    ይህ ድንግል የሚባለው ነገር መመለስ ጀመረ እንደ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад

      *ሲጀመር ድንግል ነች ኢክራም ዋይ*

    • @user-nu7rk8uc4h
      @user-nu7rk8uc4h 2 года назад

      @@Tgkutabertube እሽ የኔ ቆንጆ ለጫወታ ያክል ነው ማሬ

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад +1

      @@user-nu7rk8uc4h *just fan l know*

    • @user-jc1bd9on5p
      @user-jc1bd9on5p 2 года назад +1

      አወንይመለሳል

    • @user-nu7rk8uc4h
      @user-nu7rk8uc4h 2 года назад

      @@user-jc1bd9on5p እሸ

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c 2 года назад +1

    የሺኤን ፀጉር ክክክክክክክክክ አሳቅሽኝ

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c 2 года назад

    የቀረ አለ ቢለቹወል

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y 2 года назад

    ጉድኢክራም ብሎ ሙዚቃ

  • @yeshiyeshi6929
    @yeshiyeshi6929 2 года назад

    ውይ ፈታፉታ ሠሚን ሸቅሉባችወ

  • @taibayemame3810
    @taibayemame3810 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረተይ አሳቀሺኚ

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 2 года назад

    አች ነሽ የምታስቂኝ

  • @user-mq2db4zt7z
    @user-mq2db4zt7z 2 года назад

    ኮመንት መጻፍ አሎድም ግን በጣም አሳቅሽኝ እውነትም ሰላማዊ ሰልፍ 😂

  • @seadaabebe2185
    @seadaabebe2185 2 года назад

    ወይ ቲጂየ አሳቅሺኝ ክክክክ

  • @SAmu-wh2lp
    @SAmu-wh2lp 2 года назад

    ቱ የሀለበ በህል ናው ክክክክ ወሬሽ አሰቅሺኝ እዘጠዝጠሉ ክክክክ

  • @miratamirat7273
    @miratamirat7273 2 года назад

    የሰልጤ ኳፍያ አይደለች ተሳሰተሻል የሀላባ ነዉ

  • @SofiaAlTuBe
    @SofiaAlTuBe 2 года назад

    አይ ወለሂ በሰቅ ክክክክክክክክሀሀሀ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 2 года назад

    አይ አቺ እደው ምራውራ ከምቴይ ዝም ብትይ ይሻላል ነገር እናትም መሸቀያ አገኛቺው አሁን እደው የሰውባል ነጦቃ እያላቺው ስለጠላቺሁ ነውጂ እሊላሰርግ ለምን እዲህ አትሉ ማግባት በሳ ተጀመረዴ ተዳር ያላህ ስጦታነው ሀሳብሺ ጦርነው ግን እዲህ የሚያርግ ነለም

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 2 года назад

    ሁነትሺነዉክክክክ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 2 года назад

    የመዳም ሸቃሎች እዚህ ነዉ ያሉት አላለችም ክክክክክክኒቃቢት የሉም ዉሸታም 😏😏😋😋😋

  • @najibamukhtar801
    @najibamukhtar801 2 года назад

    ኢንድችን፣ወሎድአይጥሉም፣ምድር፣ሸሌሁል

  • @Nn-ip7qs
    @Nn-ip7qs 2 года назад

    ክክክክክክክ

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s 2 года назад

    አችየየት ሸቃላነሺ እባክሺ ሙዲ ቲይዣለሺ እዴ

  • @user-li6eu7ex3e
    @user-li6eu7ex3e 2 года назад

    የሰው ባል ነው ቀምታ ያገባችው ደስታም አታገኝ

  • @user-hm2ro1ed5r
    @user-hm2ro1ed5r 2 года назад

    አሥቀሽ ገዴልሽኝ

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 2 года назад

    ቲጂ ቀንተሻል በሰላም ነው

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube  2 года назад +2

      *አልሀምዱሊላህ ረቢል-አለሚን እኔማ በደጉ ዘመን በወግ በማረግ ተድሬያለሁ😂 አሁን በዚህ በምኑ ይቀናል በረቢ*

    • @user-kw1sr1cg4j
      @user-kw1sr1cg4j 2 года назад

      @@Tgkutabertube 😜😜

    • @yehafizochadnakinegnrebiqu9369
      @yehafizochadnakinegnrebiqu9369 2 года назад

      @@Tgkutabertube ይህ ምኑ ያስቀናል ያሳፍራልጂ አትሻብኝ የኔም ቀርቧል ግን እስኪ ያሳምረው ያረብ በሚዲያ አይዴምጂ

  • @user-xx7gj7bc8r
    @user-xx7gj7bc8r 2 года назад

    ምን አስበሽ ነው አር ተያቸው የተበላ ነገር ስብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች ስወዳችሁ

  • @user-zm2rd6bg3i
    @user-zm2rd6bg3i 2 года назад +1

    አቤት አሽቃባጭ አበዛዙ አላህ የህዲኩም

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Год назад

    Hhhhhhh are beski gedelshg shkalte sety bitikill este yelgun enat berdat

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 2 года назад

    ዝም ብዬ ዬትፕኔ ልሸቅል አትይም ጅል

  • @susutube8643
    @susutube8643 2 года назад

    🤔❌ወሬ አጣሽ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d 2 года назад

    ምነው የኢክራም ድንግል ስንትነው ክክክክክ ሆ ነው እያቆጠቆጠ እረ ባለጌ አታድርጉኝ 😂😂😂😂

    • @user-tp8xj6gq7o
      @user-tp8xj6gq7o 2 года назад

      ክክኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@user-tp8xj6gq7o ደምሪኝውዴዋበአላህ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 2 года назад

    😂😂😂😂አቺነሽ ያሳቅሽኝ

  • @user-dh3bp1oz8f
    @user-dh3bp1oz8f 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @hadeyahadeya1423
    @hadeyahadeya1423 2 года назад

    ክክክክክክክክ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Kentesh yimasilal kkkkkkkkkkkkk

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 года назад

    ክክክክክክክክክ አንቺነሽ ያሳቅሽኝ

  • @najibamukhtar801
    @najibamukhtar801 2 года назад

    ቆሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @user-ui3dw5yk5r
    @user-ui3dw5yk5r 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @najibamukhtar801
    @najibamukhtar801 2 года назад

    ዶቆሮሮሮ

  • @user-gv3qg9zr7o
    @user-gv3qg9zr7o 2 года назад

    Hhhhh ara wallahi btame naw ysakeshegn ara gude eko naw edema yestn enje bezu ensmalan

  • @user-gu1bc7bp7r
    @user-gu1bc7bp7r 2 года назад

    ክክክክክክ አሳቅሽኝ እይቶቢያ ቅጭላትላይነዉያለዉአላለችም ወየዉ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 года назад

    Sbskrybarg mar

  • @naela9429
    @naela9429 2 года назад

    Tg ግን 😂😂😂😂ተይ ተይ

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 года назад

    ምን አስቀናሽ ቅናታም

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @sitinaadem6762
    @sitinaadem6762 2 года назад

    ere islam setoch wedet eyeheden new ustazoch yet nachihu wa islma malet yhene new

  • @user-rf6kw6gf7b
    @user-rf6kw6gf7b 2 года назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍👍

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 2 года назад

    😂😂😂😍