#welloethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #donkey #sadatkemal #wellotube

Комментарии • 142

  • @Mametube
    @Mametube  11 месяцев назад +27

    ከሳኡዲ ሰርግማ የዱባይ ይበልጣል ሆ ሳኡዲ ማነው አደባባይ የሚወጣው ከተማ ለከተማ የሳኡዲ ሾርጣ ራህማ የለውም ኪኪኪኪ

    • @gvcnnbb-bx7wx
      @gvcnnbb-bx7wx 11 месяцев назад +1

      ሳኡዲኮ ሹረጣለ እኛ በቀስረነው አባቴ

    • @AnshaAnsha-lq9qb
      @AnshaAnsha-lq9qb 11 месяцев назад +3

      ሳውዲኮ የሙስሊም አገር ነት

    • @semiraadem2865
      @semiraadem2865 11 месяцев назад +3

      ምነው ማሜ ጥሩ ልጅ አልነበርክም ወይ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 11 месяцев назад +2

      እንዴወ አንተ መቸነወ የምታገባወ ከሮመዷን በሃላ አገባለሁ አልክ ሁለተኛ እሮመዷን ሊመጣነውኮ ያንተን የሪዷንን የአብዲወሎን ሰርግ ለማዬት ጓጉቻለሁ እንዴወ ምን ይሻላችሃል ቁሞቀር ሁላ ክክክክክክክ ለሴት ብቻ ያለወ ማነወ ለወንዲም እንሰጣችሁንጂ ቁሞቀሮች ክክክክክክ

    • @Mametube
      @Mametube  11 месяцев назад +4

      ​@@dohadoha8116አላህ አልፈቀደውም

  • @user-mc5zr2pu8u
    @user-mc5zr2pu8u 11 месяцев назад +19

    የማሜን ፂም ያበቀልክ ጌታ ተዉ እኔንም ሀገሬ መልሰኝ😭😭

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t 11 месяцев назад +5

      😂 ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ያሳቅሽኝ የማሜን ፂም ስትይ ነው

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @user-mc5zr2pu8u
      @user-mc5zr2pu8u 11 месяцев назад

      @@user-qc8lb1yr2t በፊት ፂም አልነበረዉም አሁን ማሻ አሏህ ፂም እያበቀለ ነዉ ማሜ ሸበላዉ🤣🤣

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t 11 месяцев назад

      አብሽሪማር😢😢

    • @user-yg4fb7pr8t
      @user-yg4fb7pr8t 11 месяцев назад +2

      😂ሚስኪን ኢንሻአላህ አብሺሪ አላህበሰላምለሀገርሺያብቃሺ ያብቃን

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 11 месяцев назад +11

    እኔስ ምንም አይመስለኝም እደዝህ ያለ ነገር ከባባየ ቤት ድል አርጎ ደግሶ ተመርቂ ነው ያገባሁት

  • @tube5274
    @tube5274 11 месяцев назад +5

    ክክክክክክወንድና ሴት ካልሆነ አይሆንም የተባለው ይመስላል አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 11 месяцев назад +5

    ግን ሀቂቃ አሁንይሄ ምኑ ጥሩነውና እናየዋለን
    በነብዮሡና ይላሉደ ሡና እያበላሹ
    እረ

  • @user-mc5zr2pu8u
    @user-mc5zr2pu8u 11 месяцев назад +3

    እኛ የተሁለደሬ ልጆች እንደዚህ ነን የነጮችን ብልጭልጭ አንለብስም በሀገራችን ልብስ እንጅ❤❤❤❤❤

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 10 месяцев назад

      ይለያል ተሁለደሬ❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 11 месяцев назад +10

    የሳኡዲ በሽታ ወደዱባ ተጋብቶባቸዋል😂😂
    መልካም መጋባት ከ3ወር ቡሗላ መልካም መፋታት😅

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 11 месяцев назад +3

      ኸይር ተመኚ ላቸው

    • @user-yz9ix2sw9z
      @user-yz9ix2sw9z 11 месяцев назад

      እውነትነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂አይባልምከቱ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 11 месяцев назад

      ያላለህ ጌታዬ ያንችሰ ከፋ ክክክክክክክክክክ አረ በአላህ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 11 месяцев назад

      ኧረ አይባልም ኸይር

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 11 месяцев назад +5

    ወይ ጉድ አትጃጃሉብን እደሙስሊም ስርአት ይኑራችሁ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 10 месяцев назад

    አጃይብ ነው ማሻ አላህ የምትሉግን ጤነኛ ናችሁ አላህ ይዲኩም ብስ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 11 месяцев назад +4

    እደሳኡድዎች ትንሽ ጨፍሩና ኋላ ታለቅሳላችሁ

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Emu195
      @Emu195 11 месяцев назад

      ህይር ኢሻ አላህ እናለቅሳል እገወጥ እኮ አደለንም 😅😅

  • @toiybahassenysuef7190
    @toiybahassenysuef7190 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላባበሳቼውእራሱ ሲያምር የኛልጆች

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 11 месяцев назад +4

    እኔስ ሰርግ ሳይ ብቻ ሆነ ደስ የሚለኝ የማግባቱማ ተስፋም የለ ዘመኑ ያስጠላል ድሮ ድሮ እናቶቻችን ወይ ታላላቆቻችን ሲያገቡ ሰርጉም ፍቅር ኑሮውም ፍቅር ነበር አሁን ለ15ቀን አብረው ካደሩ ቡሃላ ይሰላቻሉ ሌላዋ ላይ ወይ ጓደኛዋ ላይ ያፈጣል ወላህ በጎኔ ያሉት ሳይ ማግባት በጣም ያስፈራኛል 😢

  • @sart820
    @sart820 11 месяцев назад +2

    ማሜ መጥፍት አብዝቶሀል በሰላምነዉ ወዲሜ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 11 месяцев назад

    ማሻአሏህ

  • @user-rq7is6ds5t
    @user-rq7is6ds5t 10 месяцев назад

    እሮሚየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሽአሏህ ለዛያለው ሰርግ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 11 месяцев назад

    መብሩክክ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ዉለዱ ከበዱ ሙሸሪት ሙሸራዉ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu 10 месяцев назад

    መብሩቅ

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 11 месяцев назад +1

    አተንም አላህ ይወፍቅህ ያገሬ ልጅ ማሜ ❤

  • @user-sm8jb5gm1e
    @user-sm8jb5gm1e 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-ij3mi3um7x
    @user-ij3mi3um7x 11 месяцев назад

    የማሜሰርግናፈቀኝ
    አላሁም ዘውጂልን አሚን

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 10 месяцев назад

    እናቴ እና ኣባቴ ቤተሰቦቸ የለሉበት ሰርግ አደራውን አልፈልግን😢

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6z 11 месяцев назад

    አየ ዱባይ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 11 месяцев назад

    ያተስ ተራ መቼነው ማሜ ዱባይ ኢት ስትመላለስ አተብቻ ቀረህ

  • @taibah5903
    @taibah5903 11 месяцев назад +2

    ሳኡዲቢሆእንደህስትብዱ ከራማችሁንነበር የሚገፋችሁ ሹርጣ ለማንኛዉም መልካም ትዳር

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h 11 месяцев назад

    አቤት ቅብጠት ለማንኛውም መብሩክ ያማረ የሰመረ ይሁን

  • @user-pi8cx6on5o
    @user-pi8cx6on5o 11 месяцев назад +1

    ዘመን ተሻጋሪው አዩሁት የኔ ወድም

  • @seaditube3277
    @seaditube3277 11 месяцев назад

    ማሻአሏህ የወሎ ቆጆዎች መብሩክ ብያለሁ

  • @zaharz611
    @zaharz611 11 месяцев назад +1

    ያተ መቸ ነው ማሜ❤❤

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 11 месяцев назад

    ወሎ እኮ ኦሮሞኛ ነው የሚያወሩት ኦሮሞ ናቸው ብለውኝ ነበር አማሪኛ ያወራሉ ማሻአላህ

  • @user-dm8fw4po3o
    @user-dm8fw4po3o 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ጌታየ እኛንም ሹፍን

  • @user-uq9zr5xy9x
    @user-uq9zr5xy9x 11 месяцев назад +3

    አላህ ሂዳ ይስጣችሁ 😏😏😏

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r 11 месяцев назад +2

    መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በንኩማ ፊል ከይር 🤲🤲🤲😍የማሜንም አላህ ያሳየን ያረብ🤲😍

  • @user-xe6ks5ct5o
    @user-xe6ks5ct5o 11 месяцев назад

    مشء الله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 11 месяцев назад

    ወሎ ❤

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p 8 месяцев назад

    በለው

  • @Emu195
    @Emu195 11 месяцев назад +2

    መርሶች የት ናችሁ አቤት ማማር ማሻ አላህ ❤❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 11 месяцев назад

    የሚዜችቀረፉፉነት እነሱንያያሉደ ካሜራውን አያዪምደ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 11 месяцев назад

    መሸአላህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍👍

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 месяцев назад

    የወሎ ቆጆወች ❤❤❤

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 11 месяцев назад

    መብሩክ

  • @user-lf5mc9qb3o
    @user-lf5mc9qb3o 11 месяцев назад +1

    እኔአልደግፍምእድህያልሰርግአለባበስእኮሰውድአቤት

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 10 месяцев назад

    እጭ

  • @user-lf5bv6hl2q
    @user-lf5bv6hl2q 11 месяцев назад

    masha alllah meveruk

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 11 месяцев назад

    መብሩክ ኢላሂለኛምሳሊሁን ወፍቀን ለመዳምቅመሞች

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n 11 месяцев назад

    ታያለህ የኔግዜ ሳዉዲ ስራት ያላት አገር

  • @mariyam8670
    @mariyam8670 11 месяцев назад

    Mashallah

  • @user-gq7ky3ds9d
    @user-gq7ky3ds9d 11 месяцев назад

    ማሻአላህ መብሩክመልካምየትዳርዘመን

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ🌹🌹👍👍

  • @user-dn4iu4dq2r
    @user-dn4iu4dq2r 11 месяцев назад

    ማሻአላ ያገሬልጆች ያማርየሠመር ትዳር

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 11 месяцев назад

    ደስይላል

  • @maryemebrahimtube1027
    @maryemebrahimtube1027 11 месяцев назад

    የማመሰ ሠርግ መቼ ይሁን 😅

  • @user-xl8lw9kv7b
    @user-xl8lw9kv7b 11 месяцев назад

    ረተዉ ይከሙስሊም አይጠበቅም ፈሳድን አታስፋ ፉ

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 11 месяцев назад

    የመዳምሸቃላበቃስራ የላትምማለትነው ሰርግመብላትብቻነው ስራቸውአይይይይይ

    • @Emu195
      @Emu195 11 месяцев назад +1

      አች እየሰራሽ እያበላሻቼው እኝክ ሰው ተዝናና ማለት ስራ የለውም ማለት ነው 🤔

  • @ovb2779
    @ovb2779 11 месяцев назад

    ማሜየአተመቸነውየምታገባው፣የተሰረግናፍቆኛል

  • @zeharamohammed6457
    @zeharamohammed6457 10 месяцев назад

    😂😂

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 10 месяцев назад

    Abete.wobate

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f 11 месяцев назад

    መብሩክ❤❤❤ማሜ ጠፍተሀል❤❤❤😊

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 11 месяцев назад

    ዱላውንከየትአመጡትማሜክክክክ

  • @user-vu2rj7xy6t
    @user-vu2rj7xy6t 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል ያተስ መቸነው የሰው ሠርግ ሠትበላ አተ ቁመህ ቀረህ😂😂😂😂

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q 11 месяцев назад +2

    ስራ ፈት ሁላ

  • @erahmamrsa8308
    @erahmamrsa8308 11 месяцев назад

    ማሜነት❤

  • @AliAlAli-cl1tc
    @AliAlAli-cl1tc 11 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ዉበረካተ
    ወንድሜ ማሚየ እስቲ ቁጥር ህን አስቀምጥልኝ ወንድሜን ለማምጣት ፈልጌነበር ወደዱባይ

  • @Kedija5473
    @Kedija5473 11 месяцев назад

    ማሻአላህመብሩክያንተመስሎኝነበርበልያንተንምአብላንማሜያንተስመቸነው

  • @user-uk1zi1ux5t
    @user-uk1zi1ux5t 11 месяцев назад

    ግን ሙሽሪት መዉደቅ አዛች መነዉ

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c 10 месяцев назад +2

    ይሄ ሰርግ ሳይሆን ዝሙት ነው ወንድ ከሴት እየተሻሹ ሰርግ የለም ወደ ሀላል ሲገባ አይታችሀል ጭራሽ ጭፈራና መተሻሸት ዩትበሮችማ ጥቅም ነው የምፈልጉት

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 11 месяцев назад

    😂😂😂❤❤❤😮😮😮😮

  • @fatumafatuma4679
    @fatumafatuma4679 11 месяцев назад

    ማሜانت متزوج الله يزوجخ

  • @uaeuae532
    @uaeuae532 11 месяцев назад

    🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hadeyahadeya1423
    @hadeyahadeya1423 11 месяцев назад

    እድህ አይነትበሀርአለ ዱባይ ሲምር እጭጭ አለዉገጠር ሁኘ ምንምአላይ ወላሄ ያማር ያይርገዉ እስከመጨረሻዉ

    • @foiyza
      @foiyza 11 месяцев назад

      አዉ🎉

    • @fatoomaahmed1354
      @fatoomaahmed1354 11 месяцев назад

      እኔም ገጠር ነኝ የት ነሽ ውደ አላአይን ከሆንሽ እኔም እዛውነኝ

    • @neimatube2210
      @neimatube2210 11 месяцев назад

      ​@@fatoomaahmed1354እኔም አልአይን ነኝ 7 ሊምላኝነው ምንም አላቅ ስለማሎጣ😢

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 10 месяцев назад

    እጭ

  • @zahrazahar7348
    @zahrazahar7348 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-bf6qr4cy1z
    @user-bf6qr4cy1z 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤