አትሞክረዉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Atimokirew) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024

Комментарии • 106

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 13 дней назад +4

    አቤት አማራ መሆን መጨረሻላይ አይታቹህታል እትየ አልማዝ ስመጣ ያላቸው ክብር ሁሉም አደ ሲነሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 14 дней назад +8

    የውነት ባህላችው የአገሩ ውበት የናተ ማማር ወጋቹ ፍቅርታዚዛላቹ።❤❤❤❤

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 14 дней назад +7

    እትዬ አልማዝ ልጅቱ ልክ ነች፡፡መታረቅ አለባቸዉ፡፡

    • @bmnvbjg
      @bmnvbjg 13 дней назад

      እትዬ አልማዝ ልክ ናቸው። በባህላችን ጥላ የሄደች ሴት፣ በተለይ በገንዘብ ከታሪኩ ጋር ስናያይዘው ወግ ጠብቀዋል ባይ ነኝ

    • @hekmahekma4504
      @hekmahekma4504 7 дней назад

      መመለስ የለባትም

  • @user-hd2qz6eq3f
    @user-hd2qz6eq3f 13 дней назад +1

    አበጀሽዬ የኔ ምርጥ ሰው እንዴት ፈታ እንደምታደርጊኝ እኮ አንቺዠ ያለሽት ሁሉ ምርጥ ነው

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 14 дней назад +5

    ሲሳይ የኔ እናት ቢጤ ከነማ አልገባም ገጠረን ለቅቃ ነው እምትለው

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 14 дней назад +5

    ማፊ ተመልካች በዚህ ሥአት እይታ ማግኘት በምችሉበት ወቅት አሉቁምዴ ወገኖቸ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 14 дней назад +5

    ምርጦቼ ሁሌም ❤❤❤

  • @user-zq7zv9wg4u
    @user-zq7zv9wg4u 14 дней назад +2

    መደነቂያ ዛሬ ተመቸሽኝ በርች❤❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen 14 дней назад +10

    ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉
    ሲሳይ ግን ፍፁም የተረጋጋ መልካም ሰዉ ይመስላል።

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 14 дней назад +4

    ገባገባ በሉፈታነወ የምታረጉን❤❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 14 дней назад +5

    በጥዋቱ መጣችሁ ዛሬስ

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x 13 дней назад +1

    እናተ ባኖሩ የስደትን ኑሮ እደት ለገፋዉ ነበር❤❤❤❤❤

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 5 дней назад

    በጣም ትምህርታዊ ድራማ ነው በርቱ። ፍቅር ታስይዛላችሁ ሳለያችሁ ማደር አልችልም

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 14 дней назад +4

    ይመቻችሁ ሲጋቡ ማየት እንፈልጋለን 🤣🤣🤣 የምትሉ 👍👍👍

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 14 дней назад +6

    ዛሬ ሰባተኛ ኮማች ነኝ ውዶቼ👍👍

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 14 дней назад +6

    ዛሬ በጠዋቱ ደቅ ብለዋል ኑ ገባ ገባ በሉ በኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 14 дней назад +3

    ምርጦቼ ስወዳችሁ❤😊

  • @agdr895
    @agdr895 7 дней назад

    ወንድሜም እናቱም እጅግ አሳዘናችሁኝ😢😢። እናቴ አይዞወት።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 14 дней назад +4

    አጠረብኝ ወይኔ ከዚህ ከጥሉ ሲሳይ ሲዳር፡፡አሳዩን

  • @Sohi009
    @Sohi009 13 дней назад

    አሁን ገባኝ በሠል ያለወድ
    የውነት ያሥፈልጋል ደራማ ብቻ አደለም ❤❤❤❤❤

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x День назад

    እዴሜና ጤና ለናቶች አችን🙏🙏🙏❤😰

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 14 дней назад +3

    የገረመው ቤተሰብ kkkkkkkእህተ እኔን መሰልሽኝ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 дня назад

    መደነቂያ ስምሽ ደሰ ይላል

  • @jackmabele
    @jackmabele 14 дней назад +2

    Enasa. .💪💪

  • @Atman-kg8eb
    @Atman-kg8eb 14 дней назад +3

    ግን ሠው ድሀከሆነ እናትም በልጇላይ ፊትታዞራለይ አላህ ገዘብእማስጠን

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 14 дней назад +2

    አማራየ❤❤❤❤ አማራየ❤❤❤ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n 14 дней назад

    እረ ስአት ይስተካከልልን ጥዋት ጥግረራ ላይ ነን እንተዛዘን ጉበዝ❤❤

  • @MaarifaMo
    @MaarifaMo 14 дней назад +5

    እደውእናተብቻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተውኑትትውናውን❤❤❤እስኪላይክአርጓቸው

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x 13 дней назад

    የኔ ሱሶች በርቱልን ሲሳይና ዉዴ ሲጋቡ ማየት እንፈልጋለን ቀጣይ😢

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 14 дней назад +4

    ወይ ትዳር ትዳር እኮ ከባድ ነው ተቻችሎ መኖር ነው እንጂ

  • @alamadan717
    @alamadan717 14 дней назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 14 дней назад +3

    ከሲሳይ ቤት ስንት የበግ ቆዳ አለ ሚገርም

  • @husseinadem6233
    @husseinadem6233 14 дней назад

    kertsaw Normal Ayidelem

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 13 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @user-co9hs2jn2k
    @user-co9hs2jn2k 14 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 14 дней назад

    welcome🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @Meron872
    @Meron872 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gt9bb6te6n
    @user-gt9bb6te6n 11 дней назад

    ምግብ ዝግጅቱን አስተካክሉ ሁልጊዜ ሽሮና ድንች ብቻ አታድርጉ ጎጃም የስጋ ሀገር እኮ ነው ጨምሩበት ሌላው ቡናውንም አተላ አታብዙበት ሌላው ስራችሁ 1ኛ ነው

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k 13 дней назад

    የኔ ውዶች❤❤❤❤💙💙🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘💙❤❤❤❤🥰😘😘😘😘😘😘

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 13 дней назад

    የኔቆንጆ የዉብዳርየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 13 дней назад

    ወርቆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mutbmu7223
    @mutbmu7223 8 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 13 дней назад

    አረ ተንኮል ተማሩ😂😂😂 ምን አለበት መጨረሻውን ብናየው??

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 14 дней назад

    የኔ ማሮች ደሞቼ ወርቆቼ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 13 дней назад

    እንካን ደህናመጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 14 дней назад +2

    አይ መደንቂያ እናትሽ እኮ አንጋላኝ ንው የሄደችው ሲላት ሲጀመር አንተ ለምን ተንጋለልክ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 10 дней назад

    እረ ቀጣይ🎉

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 11 дней назад

    Belu ketayi edatrsun

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤መደነቂያ፣ሁሉነገር፣ያምርብሻል❤የኔቆነጆ፣ፈታነው፣አእምታረገጊኝ

  • @fe4743
    @fe4743 13 дней назад

    ዉይሰወዳችሁ

  • @user-un7wx4fl3c
    @user-un7wx4fl3c 14 дней назад

    😋🍇🥰

  • @user-bl5qs1es9e
    @user-bl5qs1es9e 4 дня назад

    ውዴ እና የውብዳር ይመሳሰላሉ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n 14 дней назад

    😂😂❤❤❤

  • @Abu447
    @Abu447 11 дней назад

    ወይኔ ወይኔ ተቃጠልኩ

  • @user-eg1yt4ny6q
    @user-eg1yt4ny6q 14 дней назад +1

    Gobezoch nachihu gen kal aya tada ena abejesh tenesh.

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 14 дней назад

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች ስሃት አስተካክሉ የመዳምስራ ቀር 😉😉

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @almazjegne6084
    @almazjegne6084 14 дней назад

    יותוב סבה

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 13 дней назад

    በየናጋነው ባልየምትቀያየሩት😅😅😅😅

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x День назад

    ምንትመሥላለች አሁን በሧቤት ከተሜ መሆናነዉ መሞላቀቋ 😝😝

  • @getnetgeremew602
    @getnetgeremew602 12 дней назад

    የሲሳይ ልጅ ዋንዛ በልታ ነው😂

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 14 дней назад

    መደነቂያ በንበኛ ሞልቃቃ የቦሌ ልጅ ሆነሽ መስራት ተክነሽበታል እደጊልኝ!!! በይ አስታርቂያቸው።

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ub5fr6ch4r
    @user-ub5fr6ch4r 14 дней назад

    benatachihu kebeton atsra filmun abelashechiw yeketema sew huna yemtserawa

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 13 дней назад

    መደነቂያ ዛሬ ደሞ አሸጋሌት መስላልች መቼ ነው ከአርቴፍሻል የምወጪው በተለይ ፀጉርሽ ላይ የምተሸከሚው አርቴቭሻል ይቅርብሽ

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh 14 дней назад

    የእዉነቴን ልንገራችሁ ታዴ ከሌለ አላየዉም

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 13 дней назад

    55:38 🤣🤣🤣 ትችያለሽ ቆንጂት

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 14 дней назад

    😂😂

  • @user-cx8rc3yk8r
    @user-cx8rc3yk8r 14 дней назад +6

    እረ የሲሳይን ሚሰት አድራሻ ስጡኝ 😥😥😥😥 እኔ ላገባት ነዉ ምፈልገዉ

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 14 дней назад

      😂😂😂

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 14 дней назад

      እኔ እያለሁ የማይሆነውን 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-xv6ci7dk4x
      @user-xv6ci7dk4x 14 дней назад

      ሳልፈልግ ያሳቀኝ ኮሜንት 😂

    • @user-cx8rc3yk8r
      @user-cx8rc3yk8r 14 дней назад

      @@user-xv6ci7dk4x ምን ማፍቀር ያስቃል እንዴት እኔ በጣም ወድጃታለሁ

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 13 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 14 дней назад

    በvpn እዩላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 13 дней назад

    ሲሳይ ልጅህን ታገባ እንዴ😃

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 13 дней назад

    እሱቤን ካላየሁ ቅር ይለኛል 😔😔😔😔

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 14 дней назад +11

    ከ6 ሰዓት በኋላ ለመልቀቅ ሞክሩ ጧት ስራ ይበዛብናል

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 14 дней назад

      ወላሂልክብለሻል❤❤❤❤

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 14 дней назад +6

      ሰራ ሰጨርሺ ማየት ትችያለሽ አታካብጂ😂

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t 14 дней назад +3

      ስትጨርሱ እዩታ ሆይ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ 😳😂

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 14 дней назад +4

      ምን ታካብዳላችሁ ሰራሰጨርሰ ማየትእችላለን ላይክያረግን ❤❤❤👍👍

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 14 дней назад +7

      ይመስለኛል. ያው ያገራችን ነገር ሰላም ሰለ ኒትወረክ😢😢. እያስቸገራቸው ምን አልባት. ቦታ አመቻችተው እሩቅ ቦታ ሂደው ይሆናል እሚለቁት በጦት በየ ነው ያሰብኩት

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s 13 дней назад

    መጨረሳውስ እንዴ

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 14 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 13 дней назад

    እንካን ደህናመጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastwalb
    @mastwalb 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤