ተነቃቃ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Tenekaka New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 май 2024

Комментарии • 134

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 26 дней назад +12

    አማራየ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 26 дней назад

      ያየሽና ገረመው ስሡወችየ ብያችሁአለሁ ውድድድ❤❤❤❤

    • @Computerscinc
      @Computerscinc 25 дней назад

      መቅዲ ነግሪት ነበር ግን እምቢ አለችኝ አካል ጉዳተኞች ማፍቀር የለብንም ማለት እኮ ነው ፈጣሪ ምናደረግንህ

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 26 дней назад +9

    እንኳን ድናመጣቹህ የሀገሬሰውጂ ⛪️✝️💔💔💔💔💔💔💔💔💔✝️⛪️🙏✅

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 26 дней назад +4

    ያለም ወርቅ ደርባቢት ደጅ ጠናች ገረመውን አጭታ ልታገባ ዘመገላበጥ ዘመን😂😂😂😂😍

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j 26 дней назад +5

    ኧረ ያየሽና ገረመው ሆዴን አሳመማችሁይ😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 26 дней назад +12

    ወይኔ ያየሽ ግን ያኛው ካልቆመ ልብ ቢቆም ምን ያረጋል ነው ያለችው ልበል እኔ ለመፃፍ አፈርኩ እኮ፣ ቃላት አይቸግራትም ሳክሳም የሆነች ሴትዮ ሙደኛ እኮ ናት😁የእሱቤና የገርመው ድስኩርስ😁እሱቤማ እኮ ሁሉ አማረበት ነው። የእውነት ሁሉ ነገር ነው የሚያምርበት❤❤😂

  • @ethiofame452
    @ethiofame452 26 дней назад +4

    እረ እንደኔ ከገሬ ፍቅር የያዘው። የኔ ቢያረገው ያለ እስቲ😂

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 26 дней назад +5

    ያማል ቅኔው😂😂😂😂 የገረመው አፍቃሪ ኮሜንታተሮች የት አላችሁ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 26 дней назад +4

    ያዬሽ 😃😀😃

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 25 дней назад +2

    ያየሽ ቅነ እኮነሽ ❤❤❤በርቱልኝ የኔ ዉዶድ ምርጥ አበሻዎች
    ገረመዉ ለኔ ስጪኝ ፍቅር ይዞኛል ሳልሞትብሽ 😂

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 26 дней назад +3

    ካራቴ ደስ ነው ምትይ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 26 дней назад +25

    እኛቤት እሄው 5ሴቶች አለን አች አግብ አች አግብ እየተበባልን እሄው ተላልፎን አለን😂😂😂😂😂😂

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 26 дней назад +3

      እረረ፣አግቡ😂😂😂😂

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 26 дней назад +3

      ይኸማ የጤና አይደለም😂😂😂😂😂

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 26 дней назад +5

      ጥሩ አዲርጋችኋል አታግቡ የዛሬ ባል ቢቀርም አይቆጭ😂😂😂😂

    • @KokKokb
      @KokKokb 26 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 26 дней назад +1

      በቃ እኔና አንች እንጋባ ውዴ

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 26 дней назад +2

    ምርጦች❤❤❤

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 26 дней назад +3

    ሡባለዉ ግን ቅናትህ አይጣል ነዉ ብቻ ምን አለፋህ ገረመዉ ወንዳወንድ ነዉ ድምፁ ያምራል❤❤❤😂😂😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 26 дней назад +3

    ❤❤❤❤🎉❤❤❤እየጠፋቹህ ነው 😢😢😢😢

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 26 дней назад +3

    ደስ ሲሉ ❤😅

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 26 дней назад +2

    እኳንደናመጣችው የኔውዶች💚💛❤💪

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 26 дней назад +4

    እኳን ደና መጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 26 дней назад +2

    😂😂😂😂😂ሳሩ ርጋግፎብሃል አላለችም ቅንጅዬ ያይኔአበባ❤️❤️🌷🌹

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 26 дней назад +4

    በዚያማ አይቀለድም አለች ክክክ የዛሬው ደሞ ሴቶ በፍቅር ተጫጫ አንዳንዴ ያጋጥማል 😃

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 26 дней назад +4

    ወይኔ ያየሽዬ አንጋገርሽ እር እንደው በጡሩ በሽርደዳው በቅኔው እርርር እንዴት እንደምገልፅሽ አልችልም እንደው ማወዳደር ባይሆንብኝ ካሉት ሴቶች ለኔ የመጀመሪያዬ በብዙ ንገር ከይቅርታ ጋር ሌሎቻችሁ ምንም ምንምም አይወጣላችሁም ሁላችሁም ግን የያየሽ ለየት ይልብኛል ግን ለሁላችሁም🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌹🌷🌹🌷🌹👍👍👍👍👍👌

  • @user-jd7gr3sy7s
    @user-jd7gr3sy7s 26 дней назад +3

    😂😂😂እሱቤ በጣም ይስቃል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 26 дней назад +2

    ወይ እሱባለውና ገርመው ስጥ እንግዲህ ሲባባሉ 😂😂😂😂😂

  • @Computerscinc
    @Computerscinc 26 дней назад +6

    ያየሽን በጣም ነው እማፈቅራት ግን አካል ጉዳተኛ ነኝ ምንይሻላል እስኪ አስተያየታችሁን?

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 26 дней назад +1

      ዋናው ፍቅር ነው ንገራት 🥰

    • @selinatube2879
      @selinatube2879 24 дня назад

      ያዬሽ እሯጭናት አባቴ እንዳትቃጠል

    • @Computerscinc
      @Computerscinc 24 дня назад

      የእውነት ወይኔ አየቀለድሽ መሆን አለበት?

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 24 дня назад

      @@Computerscinc የምሬን ነው እማን

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 26 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤💟ያየሽ ምክርና ቁርስ ከቤተሰብ ነው💟💟👋

  • @endegsimachew6847
    @endegsimachew6847 26 дней назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 26 дней назад +2

    እንኳን.ደና.መጣችሁ.የኛ.ደመቆች❤❤❤❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 26 дней назад +1

    ጠፋችሁብን እኮ ወርቆች❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉😍😍😍

  • @afo5830
    @afo5830 9 дней назад

    ኤ ወላ ገሬን እኔም ጠብ እርግፍ ብዪ ነው የምወደው😂😂😂😂

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 8 дней назад

    እናንተ ሱስ ታሲዛላችሁ። በርቱ።

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 26 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሱሶቸ

  • @bateltigbe358
    @bateltigbe358 26 дней назад +4

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 26 дней назад +1

    Yeteguru zomanet yareb ymeslal

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 24 дня назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 23 дня назад

    I love you guys

  • @zieneb
    @zieneb 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 26 дней назад +2

    ያየሸ ቅመም አይ ችሉታ አራት ሥሰት ዓምት ጠብቂ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤🎉❤

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 26 дней назад +2

    💝👌❤🌺🌺🌺

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 7 дней назад

    ያምራን ቅኔው

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 26 дней назад

    መደነቂያ አኳን ደና መጣሸ ውዴ ናፉሺኝ ነበር

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 26 дней назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 22 дня назад

    እሱባለው ዛሬ እኔንም ያስደነጠኚ ሳይነሳብኚ ብሎ ሲቆጣት 😂

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-jd7gr3sy7s
    @user-jd7gr3sy7s 26 дней назад +2

    ❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 26 дней назад

    የአይኔ አበባ❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 26 дней назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-zz8ji4zc5w
    @user-zz8ji4zc5w 25 дней назад

    እወይ ስወድህ እኮ ሰባለዉ❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-in5is6su9l
    @user-in5is6su9l 10 дней назад

    መክረዉ አለእደሁ😂😂😂😂😂😂

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 25 дней назад

    ገረመዉ ተላልፎ ይሰጠን!

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 26 дней назад

    የገጠሩን ባህል አይወክልም በዛላይ ሴቶች አይያጥኑትም እንዴው ብቻ ያየሽና አበጄሽ ካሉ ያምራል

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 26 дней назад

    ገራ ትው አግባ

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r 26 дней назад

    አይ እሱቤ በሳቅ ገደለኝ 😅

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 26 дней назад +1

    ሰላም ውዱቼ ምን አለባት ፈጠር አንድ እድል ብሰጠኝ

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 6 дней назад

    ከገረመው እኔንም ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ

  • @user-sf7jv1lb3i
    @user-sf7jv1lb3i 24 дня назад

    እረ ያየሽ ወዴት እየሄድሽ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Computerscinc
    @Computerscinc 26 дней назад +1

    ገረመው ፍቅረኛዬን አታስቸግራት

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 26 дней назад +4

    ወይ ያየሽ😅😅😅😅

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 26 дней назад +1

    ❤😂

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 26 дней назад +3

    ያየሽ ገሬን አደራ ገሬን እወደዎለሁ

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 26 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 26 дней назад +2

    ላይክ እያደረግን እንግባ❤❤❤❤

  • @user-pk5iy5jw3h
    @user-pk5iy5jw3h 26 дней назад +7

    ልብ ብላችሁ ካደመጣችሁት ይህመልክ በየኮሜቱ ገረመው ገረመው ለምትሉ ሴቶችነው

    • @ELizaAmharaOsa
      @ELizaAmharaOsa 26 дней назад

      አትንገብገቢ 😂😂😂😂😂

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 26 дней назад

      እዉነት ነዉ እዉቀት ልቆሻል

  • @abebe7
    @abebe7 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

  • @nuneshnunesh5117
    @nuneshnunesh5117 26 дней назад

    ያማል ቅኔው የመዳም ቅመሞች ገሬ ገሬ ለምትሉ ያነገር ተበላሽትዋል ቁርጣቹን እወቁ😂😂😂😂😂

    • @MassAsdf-fn5zq
      @MassAsdf-fn5zq 26 дней назад

      ችግርየለዉም ተረዳድተን እናሳክመዋለን😀😀😀😀 ኧረ ወይኔ ቅኔዉ

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 25 дней назад

    😹😹😹😋😋🤗🤗🤣🤣

  • @user-vi5fw8hc4h
    @user-vi5fw8hc4h 26 дней назад +1

    ዋውውውውውውውስልክንተጣልኩት4ቀኔእናንትከለላችሁድብርትነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 26 дней назад +3

    የምስራችመደነቂያመጣች❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 26 дней назад +1

    መክርበት ተበላሽቷል አለ 😂😂😂

  • @AsdAsd-kz3nu
    @AsdAsd-kz3nu 25 дней назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 26 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😘😘

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 26 дней назад +2

    ሠላምፍቅርለሀገርለወገንአላህበሰላምለሀገርያብቃንሰወዳችሁመጣችሁልኝ።እህቶቸድአርጉልኝከፋቶኝአል

    • @user-vi5fw8hc4h
      @user-vi5fw8hc4h 26 дней назад

      አይዞሽየእኔውድያልፍል

    • @21MarYam
      @21MarYam 26 дней назад

      አይዞሽ

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 26 дней назад +4

    አሱቤን ስደወድው

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 26 дней назад +1

      የጀግናችን ፎቶ ሳይ ውስጤ ይረበሻል የናሁየን😭💔

    • @user-si8iq7qe9p
      @user-si8iq7qe9p 26 дней назад

      @@mameeuntue7673 😥 💔

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 26 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 26 дней назад +2

    😅😅😅😅

  • @GJhdBf
    @GJhdBf 26 дней назад +2

    😂😂😂😂

  • @mrn3878
    @mrn3878 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😍😍😅😅😅😢😢

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 26 дней назад

    ይሄ ድራማ የተሰራው ለመዳም ቅመም ነው እርገጥ አደርጋችሁ አዳምጡ ይጠቅማችኃል።!!

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 26 дней назад +4

    አያ ገረመዉን አምጡልኝ ሳልሞት ወንዳወንደነቱ አለባበሱ ድምፁ ምን የማይወደድ ነገር አለዉ እኔ ከወሎ እሱ ከጎጃም ደማችን አንድ አማራ ነዉ አገናኙኝ😌😌😢😌😢😢😢

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e 26 дней назад +3

      ለናተኮነዉ ይህዲራማ😂😂😂😂አልገባሺማ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 26 дней назад +1

      አይ ያዩትን ሁሉ ወደድኩት ማለት ሺም ነው እረ🤔!

    • @jayjohnson6765
      @jayjohnson6765 26 дней назад

      ​@@user-km4ky2qs3eምኞት አይከለከልም

    • @user-cu3nj6dd1z
      @user-cu3nj6dd1z 26 дней назад +1

      ❤❤❤

    • @jayjohnson6765
      @jayjohnson6765 26 дней назад +1

      እሡቤ 🥰💕

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 26 дней назад

    እኔ እኮ ሱስ ነው ያሲያዛቹሁኝ ሳላያቹ ስውል ቅር ይለኛል❤

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o 26 дней назад +5

    _ኮመንታተሮች ቅኔ ይግባችሁ አሽሙሩ ለናንተ ነው እሱቤ ገሬ እምትይ ሴት ሁላ አድቢ!! 😂😂😂😂_

  • @user-fs7hi2tb5h
    @user-fs7hi2tb5h 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @TIGISTAREFEAYIN
    @TIGISTAREFEAYIN День назад

    ባለ መፅሀፏ ትደብራለች

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 26 дней назад +1

    🤙🤙🤙🤙🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃😃😃😃

  • @GgtTt-pf4ec
    @GgtTt-pf4ec 25 дней назад

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @TIGISTAREFEAYIN
    @TIGISTAREFEAYIN День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-uc7fm7ew8q
    @user-uc7fm7ew8q 26 дней назад +2

    ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 26 дней назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂