የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 164

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 месяцев назад +13

    ሰላም ወገኖች ፈጠር ሰላም ፍቅር ደስታና ረጅም እድሜ

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 8 месяцев назад +26

    ባለማሲቆው መጣምነው የሚመቸኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 8 месяцев назад +5

    ደስ ይላል የኔ ምርጦች አንደኛ ናችሁ።ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምከታተለው ኑሩልኝ።❤❤❤

  • @ፋኢዛ.ወሎ
    @ፋኢዛ.ወሎ 5 месяцев назад

    ባለ ማሲቆው❤ሁላችሁም እወዳችሇለሁ 💚💛❤እሱቤ የኔ ፍቅር😊

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 8 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ አቤት ደስ ሰትሉ ውበት ባህል ሰላም አችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️

  • @yalem2598
    @yalem2598 8 месяцев назад +6

    ሁላቹህን በጣም ነው ምወዳቹህ በርቱ

  • @husseinadem6233
    @husseinadem6233 8 месяцев назад +5

    ደስ ትላላችሁ በርቱ!
    ያየሽ ትለያለች❤!

  • @monali2071
    @monali2071 8 месяцев назад +33

    እምዋ የት ሄደች ካለሷና ታደሰ አይደምቅም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 месяцев назад +8

    ዝማምና ንጉሱ አዝማሪው በጣም እንፈልጋቸዋለን ዝማምምም

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 8 месяцев назад +2

    ያየሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazamaza9326
    @mazamaza9326 8 месяцев назад +6

    አደኛነኝበጣምእወዳችኋለሁ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 месяцев назад +4

    እኳደናመጣችው የኔውዶች💚💛❤

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 8 месяцев назад +4

    ያየሽ ትለያለች❤❤❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 8 месяцев назад +5

    ኧረ አትጨቅጭቂው ምርጥ ፀባይ ያለው ልጅ ነው ባለመሳቀው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌም ከሱጋ ስሩ አዳማቂችሁ ነው

  • @tigist649
    @tigist649 8 месяцев назад +6

    ዉይ ያየሽ ችሎታሽ በጣም ይገርማል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 месяцев назад +3

    እንዲህ እንደተፋቀራችሁ እድሜከጤና ሀብት ከእንጀራ ይስጣችሁ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 8 месяцев назад +6

    የአማራ ልጆች ዘረኛ ቢሆን ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር ልክ እንደ እስራኤል እርስ በእርስ ብንዋደድ ።

    • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
      @Hayatነኝስደትያደከመኝ 8 месяцев назад +1

      እስራኤሎችኮ የሁዳ ናቸው በተለይ ሙሥሊሞችን ለማጥፋት የተነሡ የይሁዳ ናቸው 😂 በርግጥም ሀገራችንም ውጥ አለ ሙሥሊሙን የሚጠላና ለማጥፋት የሚጣጣር አልሰካላቸውምጂ ብቻ ሰላም ላገራችን ጦርነት ሰለቸን ከዛሬ ከነገ ቤተሰቦቻችን አለቁ እያልን ተሣቀቅን😢

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 8 месяцев назад

      ​@@Hayatነኝስደትያደከመኝእስራኢል ሙስሊምን ለማጥፍት ሳይሆን በመሬትነው መባቃት የያዙት ኢትዮውስጥ ዴሞ የዘርግጭትጂ የሀይማኖት አይዴለም አላህ አክበርያለ ቤተሰባችንን ያረዴውኮ የኦረሞ ሙስሊም ነው ወላሂ ከጋላ አይሁድ ይሻላል በአንድ ፊቱ ሀይማኖት አልባናቸው

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 8 месяцев назад +2

    ወይ እናይጠገቡ ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @iuserGmail
    @iuserGmail 8 месяцев назад +8

    የቲክቶከሮችና የአክቲቪስቶች ሙድ ናት እየተሰዳደቡ ብር መሰብሰብ....በርቱ

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 8 месяцев назад +7

    ታምራላችሁ ይህ ግን ያማራ ባዕል አይደለም ሴት ልጀ ባሎን አትመታም በጣም ፀያፍ ነዉ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 месяцев назад +3

      በትክክልል

    • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
      @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 8 месяцев назад +2

      ሁሉም ባይሆን አዳዲ ሴቶችኮ ይማታሉ😂

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 месяцев назад

      @@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 😂😂😂❤

    • @Sara-ne3cl
      @Sara-ne3cl 8 месяцев назад +2

      @@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ በጣም ነዉር ነዉ ሴት ባሎን አትማታም

    • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
      @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 8 месяцев назад +1

      @@Sara-ne3cl ነዉር መሆኑን አውቃለሁ ግን አሉ ነዉ ያልኩ

  • @famel9098
    @famel9098 8 месяцев назад +1

    ያዬሸ የምርጥ ምርጥ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 8 месяцев назад +15

    አይ ታደሰ የሴቶች አምታተው 😂😂😂😂

  • @zewdietsion1422
    @zewdietsion1422 8 месяцев назад +1

    Yagesh gobezzzzz🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 8 месяцев назад +2

    ልክነሽ ያየሽየ 🤣🤣ሰው እንደት በስድብ ይዝናናል 😁 😁ታደሰየ አቤት ሴት ስትወድ ሸዋ አፈራው ትዝ አለኝ የአረፈደ አራዳ ላይ ሲስተር ነች ያዙልኝ ያለው ነገር🤣🤣🤣😜

  • @YezgetM
    @YezgetM 8 месяцев назад +3

    ወይ ታዴ ጥምጣሙን አወለቀችበት wry funny ሴቶች በጠበጡት

  • @GhCg-zb7ew
    @GhCg-zb7ew 7 месяцев назад

    አረ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደስ ስሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtopeEtope-ui5rw
    @EtopeEtope-ui5rw 8 месяцев назад +3

    ስታምሩ ትዝታ

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 8 месяцев назад +26

    አደኛነኝ የምትወዷቸው ላይክ አርጉኝ እኳን ሠላም መጣችሁ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 8 месяцев назад +12

    ታዴ ግን ሥነ ሥርዓት ከእመዋ ውጭ ለሌላ ሰው ባል ሁነህ አትሰራ እንዴዴዴዴ😳😳

  • @Habeshawa-m6g
    @Habeshawa-m6g 8 месяцев назад +1

    እኔ ወሎዬነኝ ከሀገሬ በሠላም ብመለሥ ጎጃም ጎንደር ሸዋን ማየት እፈልጋለሁ በፋቃደኝነት የሚያሳየኝ❤

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 8 месяцев назад

      አብረን እንሄዳለን እኔም ወሎየ ነኝ ገረመውን አይተን እንመጣለን 😂😂😂

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 8 месяцев назад +1

      እኔ አለውሽ ከጎንደር ደብረ ታቦር ነኝ ህዝቡ ፍቅር ነው መርሃባ መዘየር ለምትፈልጉ አማራዊያን ደሞቼ😊❤

    • @melkambelachew9768
      @melkambelachew9768 8 месяцев назад

      Ene asayehalehu from bahirdar

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 8 месяцев назад +5

    ደስስስ ትላላችሁ ዉዶች ግን እትዬ አልማዝ እምዋ እና ባልጠቆርሽ የት ሄደዉ ነዉ ?

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 месяцев назад +5

    ዝማምዬዬዬ ከንጉሱ ጋር በድምፅ

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 8 месяцев назад +3

    ወዛችሁ ደስ ሲል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 месяцев назад +2

    ወይ ያየሽዬ ንፍስ እኮ ንሽ ንግግርሽ አማሪኛሽ ሁሉንም ንገር ሆና መስራት ትችላለች ባለትዳር በቃ ሁሉንም እመዋባግኖር እንኳን ታደምቀዋለች ማለቴ ሁሉም የሆን ንገር አላቸው የሚስብ 👏🏽👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👌👌👌👌

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 8 месяцев назад +4

    አይ ታዴ ስወድኽ

  • @yalem2598
    @yalem2598 8 месяцев назад +8

    አይ ያየሽ ስወድሽ 🤣🤣🤣🤣

  • @yeneMB
    @yeneMB 8 месяцев назад

    Betachi draman asnakachih8 👍👍👍👍

  • @HawaHawa-v1o
    @HawaHawa-v1o 6 месяцев назад

    አሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 8 месяцев назад

    እነ ንጡህ,ያይኔአበባ ,አለምወርቅናእገሬመሀልያለችዉ እሱቤጐንያለችዉ ሲያምሩ❤❤❤

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 4 месяца назад

    ደሥ ሥትሉ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @ደስታ
    @ደስታ 8 месяцев назад +4

    አይ ታዴ የደቦ ነገር አይሆንልህም ደሞኮ ነጩን ነዉ የምዉደዉ😅😅😅😂

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 8 месяцев назад

    እያሳሳቃቹህ እውነታውን የኔውዶች ሰው ስድብ ይወዳል ❤❤❤❤❤

  • @ArsemaJesus
    @ArsemaJesus 7 месяцев назад

    ያየሽ ወርቅ ሰወድሽ

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 7 месяцев назад

    ፍቅር ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo 8 месяцев назад +2

    እንዴት ናችሁ? በጣም ደሥ እያለኝ እኮ ነው የምሠማችሁ. አምሥቱንም ነው የማየው. ሢሡ የት ሄደ? ጠጇን አደራ እፈልጋታለሁ!!!.

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 7 месяцев назад

    Selam enidet nachihu yenie wedoche betam destilalachuselamachu bizit yebel❤❤❤❤ 5:12

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 8 месяцев назад +3

    ባለማሲቆወ ሰወድህ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 месяцев назад

    አበጀሽን ጥሩልን ያለሷ ደስ አይልም የኔ ብክንክን እናቴን ነው የምትመስለኝ አይ ታዴ እንደኔ ባል የሴት አይነት ትቀያይራለህ መጨረሻ ዉን ያሳምርልህ😅😅

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 8 месяцев назад +5

    በጌታ ስም ኧረ አያ ገረመዉን ወድጄዉ ልሞት ነዉ በፈጣሪ አገናኙኝ ስሞትላቹ😢😢😢😢

    • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
      @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 8 месяцев назад +1

      ይህን የመሠለ ሸበላ አለመዉደዲ አይቻልም😂😂😂so ቻይዉ እናቴ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 8 месяцев назад +1

      ​@@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰአዎ መቻል ነው
      😂😂😂

    • @አይሻየአዩቤናፋቂ
      @አይሻየአዩቤናፋቂ 8 месяцев назад

      ጭቃ

    • @ELizazemenekase
      @ELizazemenekase 8 месяцев назад

      @@አይሻየአዩቤናፋቂ ምን አባሽ የድሀ ልጅ መዉደድ አልችልምዴ ኮተታም

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 8 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@ELizazemenekase

  • @YOTOR2122
    @YOTOR2122 5 месяцев назад

    ያየሽ ስወድሽ የኔፅዱ ታዴን ባለማሲቆ የሃና ባልቢሆኑ ው ምግብ የምሰጣቸው አይመስለኝም ሀይለኛናት

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 8 месяцев назад

    የኔ ዉዶች የሁላችሁም አድናቂነኝ❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹💋💋💋💋🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @HawaHawa-v1o
    @HawaHawa-v1o 6 месяцев назад

    ያያሽዪመችሽ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ገደለችዉ የዛሬው የተለየ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @Makkah_-od1ze
    @Makkah_-od1ze 8 месяцев назад +2

    ሠላምውዶች❤

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 8 месяцев назад

    በርቱ ❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 8 месяцев назад

    ዝማምየም ተቀላቀለቻቸዉእደ❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 8 месяцев назад +2

    እሯ ተጋነነ በጣም ባሏን እንደጉዳን የምታንጠለጥል ሤት የለችም በገጠር ዉሥጥ ሀይለኝነት ቢኖርም እዚህ ደረጃ አደርሥም

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 8 месяцев назад

      እረሞልቷል😂😂😂

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 8 месяцев назад

    አረ.ይመችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 7 месяцев назад

    ❤🎉🎉🎉🎉 ይለያል የናንተ😂😂😂😂😂

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 8 месяцев назад +3

    የገጠር ሴቶች አንዴት ያምራሉ አንደተፈጠሩ ገጠር ውስጥ ነው ሚስት የማገባው
    ሜካፕ የለ
    ዱቄት የለ
    የቄራ ውሻ ይመልስ ልጵስቲክ የለ
    አቤት የወብት ገጽታ የለውም ሁካታ

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 8 месяцев назад +1

    ያየሽ ዛሬማ ለየላት😅😅😅

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 месяцев назад +2

    እረ ወየዉ ያየሽን እያየሁ በመስኮት ልጄን እጠራለሁ ብየ ያየሽ ብየ አልተጣራሁም😅😅😅😅

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 8 месяцев назад +3

    ክክክክክክ አይ ታደ ሰርቆ የሚያት ነገረስ ክክክክክክ

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 8 месяцев назад +2

    ሁላችሁንም በክርሰቶስ ፍቅርበጣምነውየምወዳችሁ እኔ ወሎየነኝ ግን አገሪሰጋባ ጓጃም መጣትእፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 8 месяцев назад

    Tadeee gobezzz lebaaa

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 8 месяцев назад

    አይታዴ😂😂😂😂ሁሉ ያምርሀልኮ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 8 месяцев назад

    ክክክክክክክ ታደሰ ምን ሴት ቀረክ እዳው ማሬኝ አበጀሽ ብለህ ብትኖር😂😂😂😂😂

  • @የብርሀኑእናትወልድያ
    @የብርሀኑእናትወልድያ 8 месяцев назад +1

    ያየሽ ልጁን አውርዳው ይሆን አጠለጠለችው እኮ

  • @Iacen
    @Iacen 8 месяцев назад

    ጤናይስጥህ ታዴዋ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 8 месяцев назад +1

    That is funny !

  • @SimacheBalew
    @SimacheBalew 8 месяцев назад +1

    ግራሚዎች ናቸው እኮ

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 8 месяцев назад

    የውብዳርን ሥወዳትኮ የኔፍቅር

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 7 месяцев назад

    Ere ymechachu❤️😂

  • @haymanotdesalegn3534
    @haymanotdesalegn3534 8 месяцев назад

    ንጹህ ከምትባል ልጅ የአይን ፍቅር ይዞኛል።

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 8 месяцев назад +1

    አየ ታዴሠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስትናቸው ሚስቶቹ

  • @Fjuugg-sq9ri
    @Fjuugg-sq9ri 8 месяцев назад

    ዳቦዋ አላለም😂😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂ታዴ

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 7 месяцев назад

    ብርቁ እና አበጀሽ የት አለሁ

  • @cnforcbebirr
    @cnforcbebirr 7 месяцев назад

    teketatay drama nw ende?

  • @Yehagere
    @Yehagere 8 месяцев назад

    አያ ታዴ እና የውብዳር 😂😂👏🏽👏🏽

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 месяцев назад

    እኔምላችሁ የዚህ ሰው ሚስት ስንትናቸው አበጀሽ እንኳን ተላቀቀችዉ

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 8 месяцев назад +2

    አረ ባለማሲንቆው ሸበላነው ከነድምጹ 😂

  • @aberhammengstu9052
    @aberhammengstu9052 8 месяцев назад

    ብርቁ የት ህዶ ነው

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @HassnEberahim-w9l
    @HassnEberahim-w9l Месяц назад

    ኧረ አያ ታደ ሌላዋን ሸለማት አጀሬ
    በሴት አይጨክን ይመችህ😅😅😅😅😅

  • @ታድላ-ቈ2ቨ
    @ታድላ-ቈ2ቨ 8 месяцев назад

    ሰውድችህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 8 месяцев назад

    Berttu

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 8 месяцев назад

    ታደሰ መቼም በይደረስክበት ዓይንህ ይቃዣል አረ አንድ ይብቃህ 😂😂

  • @BurteBurtesileshi
    @BurteBurtesileshi 8 месяцев назад +2

    The drama more or less is good but why not use zimam and Azimarew effectively.

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 8 месяцев назад

    ቆይ ያለምወርቅን ደሞ ምን አደረገችህ እረተው ተው ታዴ 😢😅

  • @marymm-qm4px
    @marymm-qm4px 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂ዉየዉ

  • @kadijamohammedkedi9625
    @kadijamohammedkedi9625 7 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 8 месяцев назад +1

    አቤት ስታመሩ በቃ ያየሽና አዝማሪ ሰሩት ነው የሚባለው

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 8 месяцев назад

    ታዴ ሁሌ አነጋጋሪ ነው ያላ አቨጀሺ የሚችለው የለም

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 8 месяцев назад

    እንዴት እንደምወዳችሁ የኔቆንጆወች

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 8 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 8 месяцев назад

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 8 месяцев назад

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤