የመንደር የብድር ውል በህግ ተቀባይነት አለው ወይ ‼?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 8

  • @melesecheru9986
    @melesecheru9986 Год назад

    በሁለት ምስክር ያልተረጋገጠ ወይም ያልተፈረመ የቤት ግዢ በህግ ያለው ተቀባይነት ምን ያህል ነው?

  • @lemmagirma8383
    @lemmagirma8383 Год назад

    ሰላም ጠበቃ ዮሴፍ, አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገ ጋብቻ በውጭ አገር ፍቺው ቢፈፅም ፍቺው በኢትዮጵያም ይሰራል ወይስ የተለየ ነው? በቅድሚያ በጣም አመሰግናለው🙏

  • @christinformation4840
    @christinformation4840 Год назад

    በጣም ሰለቸን አቤት ኪራይ መንግስት አዋጅ ያውጣለን እባክህ አቤቱታ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад

    ሰላም እንደምን አለህ ጠበቃ የሱፍ
    ጥያቄ አለኝ ክፈለ ሀገር ነኝ እና
    እኛ አካባባቢ ቦታ ስትገዛ ባዶ ቦታ ስም ማዞር ስለማይቻል ስትገዘው በእማኝ ፊት በብድር ውል ተዋውለን ነውና በህግ ፊት ምንያህል ተቀባይነት አለው?

  • @mohammedyasin4673
    @mohammedyasin4673 Год назад

    1.በሁለት ሰዎች መካከል የጋብቻ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያዝ ጭብጥ በሁለቱ ሰዎች መካከል ከጋብቻ ውጪ እንደባልና ሚስት የመኖር ሁኔታ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በሚል ከሚያዘው ጭብጥ የተለየ ነው ወይንሰ ተመሳሳይ ነው?
    2.በጋብቻ የሚኖሩ ባልና ሚስት ናቸው ወይስ አይደሉም በማለት የተጀመረ ክርክር ምስክሮች ተጋብተው አብረው ሲኖሩ እናውቃለን በዕድርም ሆነ በጉርብትና አንድ ላይ ነው ያለነው ቢሉም ነገር ግን ሲጋቡ ሲፈራረሙ እና ቃል ሲገባቡ የተባባሉት አልሰማሁም በተጨማሪ ኒካ ለማሰር የነበሩትን የሽማግሌዎችን እነገሊ ናቸው ብለው በስም አልጠቀሱም በማለት ፍ/ቤቱ በተጠሪ እና በሟች መካከል የትዳር ሁኔታ መኖሩን በአግባቡ አላስረዱም እናም ምስክሮች ከ1974 ዓ,ም እስከ 1989 ዓ,ም ድረስ አብረው ሲኖሩ እናውቃለን በማለታቸው ብቻ ድምዳሜ ላይ የምንደርስ ከሆነ ከጋብቻ ውጪ እንደ ባልና ሚስት አብሮ ከመኖር ከፅንስ ሀሳብ ጋር ይጋጫል በሚል ባልና ሚስት አልነበሩም በማለት የሚሰጥ የዳኝነት ውሳኔ ከተጠየቀው ዳኝነት በመውጣት የተሰጠ ነው? ወይስ ትክክለኛ ዳኝነት ነው?
    ስልክ ስደውል አላነሳም አለኝ

  • @MuluAbebe-c6j
    @MuluAbebe-c6j Год назад

    ያለማስያዥያ የሚደረግ የብድር ውል ይፀድቃል ?

  • @Gshw-u4d
    @Gshw-u4d Год назад

    ስለ የቆሙ ግንባታዎች መንግስት መልሶ ለመውረስ ያወጣው አዲስ ህግ ብታብራራልን እባክህ

  • @fretewelde7706
    @fretewelde7706 Год назад

    Yirga ayagedewm ye bidir wil