በብድር ውል ውስጥ ተበዳሪ ገንዘቡን በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ የመቀጮ ገንዘብ ለአበዳሪው ይከፍላል በሚል የሚደረግ ውል ተቀባይነት የለውም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ይህንን የህግ ምክር ከዚህ በፊት ሰምታችሁት አታውቁም ‼

Комментарии • 13

  • @shibruayissa1191
    @shibruayissa1191 Год назад

    ለሰጠኸን የህግ ምክር በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና እመኛለሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ባልና፡ሚስት፡ትዳር ፊቺ፡ ካደረጉ ፡በኋላ ሚስት ወይም ባል ሌላ ፡ቢያገባ ወይም ብታገባ፡ ንብረቱን፡በፊቹህ፡ጊዜ፡ያልተካፈሉ፡ከሆነ ፡ከቆይታ፡በኋላ መካፈል፡ይቻላል ወይ???

  • @haydermohammed2281
    @haydermohammed2281 2 года назад

    Yebdrun Interest rate endet new calculate mideregew?

  • @bekimekdi5997
    @bekimekdi5997 2 года назад

    ጠበቃ የሱፍ እንዴት ነህ ተበዳሪው አምኖ የፈረመት ነው ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች ባመኑበት መቀጮ ቢቀር ብሩ ባንክ ቢቀመጥ የሚወልድ በመሆኑን በወለድ ማለት የፈለኩት በግዜ ገደቡ ካልመለሰ በወለድ ሊጠየቅ አይገባም ወይ?

  • @BinyamBekele-bf5tb
    @BinyamBekele-bf5tb 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ጠበቃ የሱፍ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 года назад

    አብረን እንስራ ብዬ 50% 50 % አብረን ለመካፈል አስፈሪሜ ሰጥቼው ነበር ::
    ዋና ብሬንም ትርፌንም አጠፈው ::
    ብከሰው ያቆየበትን ጨምሮ ብከሰው ይቻላል ???

  • @GgGg-nh2fi
    @GgGg-nh2fi 2 года назад +1

    እና አበዳሪና ተበዳሪ እንዴት ይዋዋላሉ?

  • @ambeludessie1046
    @ambeludessie1046 2 года назад

    በኢትዮጵያ ያሉት ባንኮች የክፍያ ቀን በተዋዋሉት መሰረት ተበዳሪው ባይከፍል በ% በተቀመጠ ስምምነት ቅጣት እያስከፈሉ ይገኛል ይህ እንዴት ይታያል

  • @abdulmoh9284
    @abdulmoh9284 Год назад

    Thank you

  • @GgGg-nh2fi
    @GgGg-nh2fi 2 года назад

    የሚገርም ነው

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 2 года назад

    አመሠግናለሁ

  • @bazaraethiopia
    @bazaraethiopia 2 года назад

    በረካ ሁን

  • @BinyamBekele-bf5tb
    @BinyamBekele-bf5tb 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ጠበቃ የሱፍ