Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኛ የስደተኞች ታሪክ ነው የተወናችሁት ሀሪፍ ነዉ
ምንም አሪፍ አይደለም የትኛዋ ጓደኛ ናት ቤትን ያክል ለጓደኛዋ አሳልፍ ምትሰጥ ? የሌለ ነገር ነው
ሳህህህ@@tigstt2119
😊@@tigstt2119
የኛሂወት😢😢
ብሰጥም የለፍችበት@@tigstt2119
ትክክልኛ ድራማ ነው በረቱ ሴቶች ተመሩ❤❤❤❤ እድሜ ለእናቶቻችንንንን ጎበዝ ጎደኛ ❤❤❤
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
❤❤❤❤❤
አሚንን አሚንን አሚንን
እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤ጡሩጓደኛ አሏህ ይሥጠን ሁላችንንም😢
አሚንንንን😰😰😥🌺🌺🌺🌺❤❤
አሚንን🎉🎉😢😢
ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለእናታችን እናት ለዘላለ ትኑር እናትኮ ለልጇ በረታት አቅም ነች ቅመሞቺዬ ተማሪበት በጣም አስተማሪ ነው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
በስደት የምትኖሩ እህት ወዲሞቸ ፈጣሪ የራሳቺሁን እጀራ ይስጣቺሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ❤
አሜን
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት❤
❤❤❤❤ 0:50
አሜን እናት ካለች ሁሉም አለ እናት ያላቹሁ የእውነት ታድላቹሃል እኔ ለሷ ብዬ ነበረ የተሰደድኩት ግን እሷ ጥላኝ ላትመለስ ሄደችብኝ ቆሜ የተሰናበትካታ እናቴ ከመቃብራ ነው የቆምኩት አምላከ ቅዱሳን ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአረፊም ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ግን እህቶቼ በእውነት የፈለገ ቢመጣ ለወንድ ልጅ ብር አትላኩ
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቺሁትን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቺሁ 😍🤲
አሚን😢😢❤❤
Amen amen😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ከመዳም ቤት ያላቀንንንንንንንንያረብ
አሜን አሜን አሜን አሜን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
በምንምመንገድብንሆን. ልቦንም በሮንምከፍታ የምትቀበለን. እናትነች. እናት. ለዘላአለም. ትኑር. ❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
መታደል ነው እንዲ አይነት እናት ማግኘት ለነሱ ሰጥተን ለወንድ ነው ያበላሽው በሚል ሰበብ አብዛኛው ልጆች ከእናታቸው የተጣሉ ስንት አለ😢😢
ትክክል
የእኔ እናት ለክ እንደዚች እናትነው እኔን አረጋግታ ጠንካራ እንደሆን ያደረገችኝ የምር ይሄን ድራማ ሳይ ከ10አመት በፊት ያለፍኩበት ታሪኬን አስታወሰኝ አልለምዱሊላህ ህይወት ይቀጥላል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
የዛሬ ጓደኛስ ቢሆን መች እንደዝህ እንባ ያብሳሉ አብረው ጉድጉጓድ ይቆፍራሉ እንጂ 😢😢😢እንደፊልሙ መልካም ጓደኛ ይስጠን
እረ የለም ጎደኛ
😢🙏
አሚን💖💖💖ማር🌹🌹🌹🌹🌹
ሚስትየው ጀግና የሰው ላብ የሚበሉ እሳት ይሁንባቸው
እውነት ለመናገር ያሳዝናል ግን አሁንም በጭራሺ ሊማሩ የማይችሉ እህቶቻችንም አሉ በፍቅር ታውረው ያሉ አላህ ይጠብቀን
በትክክልል
በጣም😢😢😢
አረ ምን ፍቅር ኣለ በኣሁን ሳኣት ህመም እንጂ
@@TEKLERISHAN-bu4vc በትክክልል
በጣም
አሪፍ ትምህርት ነው ቅመሞች በተለይ ለናተ ከሱ ጎን ከመሆን እድህ በአንድ ሁኖ ማጋለጥ ማዋርድ ነው ችግሩ እኛ ሁል ግዜ ከወንድ ጎን ነው እምሆነው እኔን ይወደኛ ከሷ አብልጦ በማለት ለወንዶች ነው እምናሽቃብጠው መሆን የለበትም።
😢😢😢😢😢😢የኛ የብዙወቻችን የስደተኞች ታሪክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ሱባናላህ እህቴ
ግማሾቻችን ቤተሰብ ሲያቃጥለን ግማሹ ባል አላህ ይስቱር
wowww ከምር በጣም አሥታማርነ አሣዛኝ ፍልም ነው❤❤❤ እድሜ ለእነቶችነ ለውድ ለጓደኞች😘😘😘😘
የእውነት ዋውውው የኔ ውዶችየ የእውነት እደዚች አይነት እውነተኛ ጓደኛ ይሥጣችሁ ይሥጠን እናት ለዘልአለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ጡሩጓደኛይሰጠን ለሁላችንም ይሄለኛትምህርትነዉ
ዓረብ፡አገር፡ሄደው፡የሚሠሩ፡እህቶቻችን፡በጣም፡ ታሳዝናላችሁ። እባካችሁ፡በሚዲያ፡ከምታዩት፡ከሌሎች፡ስሕተት፡ተማሩ።
በእዉነት በጣም አሰተማራ ነዉ በተለይ በሰደት ያለነዉ እህቶች😢😢😢በየቤቱ ሰንት ከሃድ ወንዶች አለ በፈጣሪ💔💔💔😥😥😔🙏
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት😢😢❤❤
ለእውነት የቆመች ትክክለኛ ጓደኛ ጀግና ነሽ! ወንዶች አትሳሳቱ አታጭበርብሩ እውነትና ጭስ መውጫ አያጣም፡፡
አሁንም ብዙ እማይሰሙ እህቶች አሉ ለወንድ ገንዘብ አትስጡ ካልቻለ ይቅር ብዙ እህቶች ታመዋል የሚገርመው ነገር አግብተውን ብር ይቀበላሉ
እናት ካለች ሁሉ መፍትሄ አለው እናቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለወድ ልጂ ብር ላካቹሁ ማለት አግብተህ ጠብቀኝ ማለት ነው ችጋር ይቆማምጠው እጂ የምን ብር መላክ ነው አፈር ይብሉና እህቶቼ ይሄ ለኛ ነው ተማሩ በደብ
ሁሉንም አትፍረጂ ብዙ ንፁሃን አሉ እኔ በበኩሌ በርቀት ኒካ አስረን 5 አመታችን የሠፈሬ ልጂ ነዉ በቤተሠብ የመጣ ነዉ እና ጠንካራ ነዉ መጨረሻዉ ይመር እንጂ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልያች ሊሆን ይችላል ደሞ መጨርሻውን ይመርላችሁ አሁን ገና አልገባሽም በታማኝነት ስታገኝው ለምስክርነቱ ይደርሳል እማ
እና እየላኩ ነው አሳብሽ ኒካ ያሰርልሽ አች ልታስተዳድርው ነው እደ ተሰደሽ😂😂😂😂@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ከመቶ አምስ ሊሎር ይችላላል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ትክክል ሁሉም አንድ አይደለም ስት ጠካራ አለ አልሀምዱልላ መጨረሻውን ያሣምረውእጅ የኔም
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ምርጥ ስራ ይህን ያየ ብዙ ይማራል
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ የኛ የስደተኞች ታሪክ😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጎድኛ እዳኛ ጎበዞች የጁን አግቷል ማን በለፋው ማን ይበላል❤❤❤❤
በወነት ልብ ብሎ ላየ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው😢
አወ ግን ብሬንም እግሬንም አሣርፊ እሩዚን እየሠራዉ ከዛ ቦሀላ ሁሉም ይደረሣል እግር መሠቀሉም ብር መሥጠቱም❤❤❤
እንዲ መካሪ እናትና ጥሩ ግዋደኛ ሲኖር የማይቻለው ይቻላል❤ ድራማ ደስ ይላል በስደት ላይ ለምንኖርው ጥሩ ትምርት ነው
ያረቢ አላህ የለፋንበትን አያስበላብን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላሁመ አሚን ያረብ
አወን ያረብ
ታማኝ ጎደኛ ይሄ ነው ጀግና❤
ጓደኛ ስለተኖነ ብቻ ሳይሆን የሰው ገዘብ ይከብዳል የሰው ሀቅ ዳር አያደርስም
በእውነት በጣም ደስ የሚልና እልህ የሚያስጨርስ ትወና ነው ውይ እድህ ጠካራ ጓደኛ ያስፈልገናል ጎበዝ እናም እድሜ ለናቶቻችን ብርታታችን ናቸው ሂወታችን ናቸው
ይሄ የብዙዎቻችን ታሪክነው አላህ ከዴዚህ ያለ አረመኔ ይጠብቀን,,አይ እናት ኮ, እናትኮናት😢😢😢😢🎉🎉🎉
ዋው በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ድራማ ❤ ለዛ ❤አልተቻላችሁም በርቱልን 👍👍👍👌👌👌
ምርጥ እናት ምርጥ ጓደኛ ይመቻችሁ አቦ🥰🥰🥰
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤️
Amen 🙏❤️🙏
ትክክክክል
እረጅም እድሜ ለእናቶች
ሴት ልጅ ብዙ ነው ፈተነዋ😊😊😊
ጀግናዎች እንደናንተ ያሉትን ሴቶች ያብዛልን
እማየ ኑሪልኝ የመኖር ተስፋ ደስታየ ኑሪልኝ ዘላለም💦
የሱ አባቱ ብር አይኑ ይብራርና😢 እህቶቸ በስደት ያላቺሁ ፈጠሪ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር😢😢😢😢
ይህንን ከስደት መልስ ያልቀመሠው የለም ግን የስራችሁን ይስጣችሁ አንዳንድ የማትረቡ ወንዶች
በጣም ማሬ የደረሰበት ያቀዋል
@@msultan4802 በደንብ ውዴ
የዘሬ ጓደኛ ለኔ ብቻ ይማቻኝ ይለል እንጂ እንዲህ የረሱን ደስታ አሰልፎ አይሰጥም እኛ ሴቶች እንዲህ ብንታሳሰብ ማንም ወንድ አይጨወትብንም ነበር እንደናንታ ምርጥ ጓደኛ ያብዛልን
አወ ወላሂ እኔኳ አብሮ አዴግ ጓዴኞቼ እስተውኛል😢😢
ጡሩ ትምህርት ነው የመዳም ቅመም ለኛ ትምህርት ነው
የአብዛሀኛዎቹ ሴቶች ሂወት ነው እሷ ሌት ከቀን ሰርታ ታስታቅፈዋለች እሱ ሌላ አግብቶ ዘና ብሎ ይኖራል ወንድ ልጅ የሚለፋባትን እንጂ የምትለፋለትን ሴት አያፈቅርም አያከብርም
እኔ ግን ባሌ እንደዚህ ቢያደርግ ከመስማቴ በፊት ቤተሰቦቸ ይገሉታል ብቻ አደራውን ፈጣሪየ እፍፍፍፍ ግን እስኪ ስለ አረብ ሀገር ብቻ አትስሩ ቸከኝ አሁንስ
በትክክል
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብርን መያዝ ሲፈልግ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሽንብራዬ ይዥ የምቆላበት ልጣ ይላል ያገሬ ሰው ፍቅር ምናም እያሉ የምን መቦጫረቅ በስዴት
@@ስደተኛዋየልጀናፋቂ ታዳ ምን ትርፍ አለው አብሮ መጎዳት ነው
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፋችሁት።👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ከእንደዝሀ አይንት ወንድ አላህ ይጠበኝን
በጣም ደስ የ ሚል (መካሪ እና አስተማሪ )👍👍👍
እናት ለዘላም ትኑር😊❤❤❤❤
እንደው ጂሉ ባሁን ሰአት በሰው አገር መታመሙ ነው ከታመሙም መዳን የለም እና እግዚአብሔር በስደት ያለንን ልጆችን ከክፊ ሁሉ ይጠብቀን አሜንን አሜንን አሜንንን ግን እህቶች የማታውቁትን ወንድ ሳታውቁ ብር እንዳትልኩ ለዚያውም እሩቅ ቦታ ቤተሰብ ስለሱ እህት ወንድሜ ማወቅ የማይችልበት እሩቅ አያስፈልግም ምኑም አይያዝም እሽ ይህንን ማወቅ አለባችሁ ይሄ ስልክ እማያመጣው የለምና
አሚንንንእህቴዋ ምክርሽ ትክክልነው ቤተሰብአውቆት በስራአት ያገባሽባልግ ን ቢያንስያካፍላል ታይወድበግዱ
ወይ ስደት እናት ትኑር መደም ቅመሜች ትምህርት ነው😢😢
አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችየ በደንብ እዩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምትመለከቱ ሁሉ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ😢🎉
አሜንንን❤
Hi konjo
ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ነው በዚህ ግዜ ያለ ሂወት ❤❤❤
ብሬንም ልቤንም ይዠ ነው ስራ የምሰራው በብሬና በልቤ አልቀልድም 😂😂 ወይ ቅምስ
ሳህ
እዉነትለተረደዉ፡ሰዉ፡በጣምትምህርትነዉ❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬዎቹ ትወና አንደኛ ናችሁ 👌👍👍👍
ጓደኛዋ እናቷ ዋአው ለፍትህ ለውነት መቆማቸው አስደሰተኝ ሲቀጥል የኢቶጵያ ወዶች ሁላችሁም አደለም መሰሎች እግዚአቤሔርን ፍሩ ሞት እዳለ አትርሱ እኔማ ይህን እዳያይብኝ ባሌ ፀሎቴነው ይህም አለዴ ብሎ በቤቴ አግብቶ ወልዶ እዳይጠብቀኝ አደረሽ ድግል ልቡን ጠብቂልኝ ብያለሁ
እናት ትኑር ለዘላለም❤❤❤❤
ጉድ ፈላ አይ የኛ የማዳም ቅመሞች ሲቃይ 😭😭😭
😭😭🥹🥹
እድሜ ለእናታችን😢😢😢😢
ያረብ ሀገር ሴቶችን ላብ የምትበሉ ወንዶች ፈጣሪ ገንዘብ አያርግላቹ ፈጣሪ ይፋረዳቹ
ወላዲትዋን ካረብ ሀገር የመጣችው ስትተውን ታፈዛለች ድንቅ ብቃት በርቺ👍
እናት ጥንካሬ ብርታት ህይወት ሁሉ ነገር ናት አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
🙏❤️🙏
ይሄለኛነው የመዳም ቅመሞች ባለንበሁሉፈጣሪ ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ
እዲህ አይነት መልካም ጉዋደኛ በዚህ ዘመን የለም እናት ግን ሁሌም ስኖድቅ ታነሳናለች❤
የድሮ ጓደኛ የወርቅ አምባር የአንገት ሰንሰለት ነች❤
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው አንድ ቀን የተሰበረ ልብሽ ይጠገናል አደራ ግን ከእንዚህ አይነት ወንድ አሰዳቢ ወንድ ምክንያት እኛን ሁላችንንም እንዳጠይን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለምና
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አሚን አሚን ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐የምር አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ያረቢ 💐💐💐💐
አይናት ለዘላለም ኑሪ ሰላምሽ ይብዛልን
😢😢😢😢 ወይ አለመታደል እውነተኛ ታሪክ ነው😢
😢😢😢😢
እድህ አይነት ጓደኛ ያብዛልን የአላህ ያረብ❤❤❤❤
እኔ እንኳን ለፍቅረኛ ለልጀ አባት ቤት ማስተካከያ ስልክ በሂሳብ የመዳም ቅመሞች ተጠንቀቁ
ይሄለኛትምህርትነው ያሰብነውንሁሉ ያሳካልን❤❤❤❤
በማርያም በአላህ10ሺ እድገባ አግዙኚ ጥሩ ልብ ያላቹህ ብቻ አስደስቱኚ🎉❤🙏
ብንተባበር ተባረኪ❤❤❤እሕቴ ብር ሳያታልልሽ ለጓደኛሽ ሐቅዋ መለስሽላት❤❤❤
ምርጥ ጓዴኛ ናት እፍፍፍፍ ከመጥፎ ሰው አተ ጠብቀን
እግዚአብሔር እደ ሷያሉ ጓደኙች ያድለን አይ ስደት መጨርሻው ግን ደስ ይላል❤❤❤❤
ማሂን አይቶ የመጣ ስወዳት የኔ ዲቡሺቡሺ ❤❤❤❤❤❤የኛ ሂዎት አይ ሥዴተኛ😢😢
ጡሩ''ጓደኝነት '''ፈጣሪ''ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
amen.Amwn.Amwem
አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ ተጠንቀቁ እባካቹን እፉ😥😥😥😥💔
እናት ትኑር መፀናኛ ነት እናት ለዘላለም ትኑር
True 🙏💯❤️
እናመሰግናለን ግን አሁን እንዲህ አይነት ጓደኛ የለም 😢😢😢
የእዚህ አይነት አስዛኝ ታሪኮች በእውኑ አለም በተደጋጋሚ የምናየው ነው። ልዩነቱ ግን በድራማው ላይ እንደተመልከትናት የተባዳይ ሴት ጓደኛ: " እኔም እኮ ሴት ነኝ" ብለው እነዚህን አጭበርባሪ ወንዶች በአደባባይ እርቃናቸውን ከማስቀረት ይልቅ ሴት ሆነው የእነዚህ ህሊና ቢስ ወንዶች ተባባሪ ሲሆኑ ነው የምናየው😮
ሁሉም ክፉ አይደሉም እኮ ስንት ጥሩ ጓደኛ አሎ
ማን እንደ እናት❤❤❤❤❤❤❤አይ ወንድ ልጅ😢😢😢😢😢
አእናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞች ተምህርት ነው
ረእጅም እድሜ ለእናቶች ይሁን አይ አናቴ ❤❤😢😢
ያረህማን አላህ ይጠብቀን እህቶችየ ይህ የማያጠራጥር ዉነት ነዉ ፕሊስ ተጠቀቁ እህቶችየ እዝህ ሁነን ሁሉም ሰፍ አርገን እንሰብ እንማርበት
ታማኝ ጎደኛ ይሄን ነው ጀግና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ያማረኝ ሶፋው😂❤❤❤
Ye arab hagerri sofa izamm ale maletunaw
48 000 ነዉ ኣሉ
የቱ😂
@@ተዋህዶሃገርእያ እ🙈🙈
የኛ የስደተኞች ታሪክ ነው እናትኮ አለም ናት❤❤❤❤❤
የዉነት ጎደኛ ማለት እናተ ናቹህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት ድቅ አርጋቹህት
ዋው ይመቻችሁ ሰሩለት እሄ ባንዳ ተመቹኝ የምር በተለይ ሚሥቱ
እናቲቱ ማሪምን በምክሮዋ እናቴንመሰለችኝ❤❤❤ሀረባገርያላችዉ ባ፤ላለኝአትበሉ የመዳምቅመሞችእወዳችዋሥለዉ
ጎደንኝይ ማለት እንዲ ነዉ ❤❤
አምላክ ሆይ እኛ ስደተኞቺን ከደዚህ አይት ሂወት ጠብቀን😢😢
እኔ የምለዉ እነዚህ የአረብ ሀገር ሴቶች ደከሙኝ ምን የሚሉት ነዉ እንደ አባት የሚጦሩት??
እናት ትክክል ናት ኡሉም ነገር ነገ ይገኛል ስንት ከአዲ አለ
የኛ የስደተኞች ታሪክ ነው የተወናችሁት ሀሪፍ ነዉ
ምንም አሪፍ አይደለም የትኛዋ ጓደኛ ናት ቤትን ያክል ለጓደኛዋ አሳልፍ ምትሰጥ ?
የሌለ ነገር ነው
ሳህህህ@@tigstt2119
😊@@tigstt2119
የኛሂወት😢😢
ብሰጥም የለፍችበት@@tigstt2119
ትክክልኛ ድራማ ነው በረቱ ሴቶች ተመሩ❤❤❤❤ እድሜ ለእናቶቻችንንንን ጎበዝ ጎደኛ ❤❤❤
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
❤❤❤❤❤
አሚንን አሚንን አሚንን
እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤ጡሩጓደኛ አሏህ ይሥጠን ሁላችንንም😢
አሚንንንን😰😰😥🌺🌺🌺🌺❤❤
አሚን
አሚንን🎉🎉😢😢
ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለእናታችን እናት ለዘላለ ትኑር እናትኮ ለልጇ በረታት አቅም ነች ቅመሞቺዬ ተማሪበት በጣም አስተማሪ ነው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
በስደት የምትኖሩ እህት ወዲሞቸ ፈጣሪ የራሳቺሁን እጀራ ይስጣቺሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ❤
አሜን
አሜን
አሚን
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት❤
❤❤❤❤ 0:50
አሜን እናት ካለች ሁሉም አለ እናት ያላቹሁ የእውነት ታድላቹሃል እኔ ለሷ ብዬ ነበረ የተሰደድኩት ግን እሷ ጥላኝ ላትመለስ ሄደችብኝ ቆሜ የተሰናበትካታ እናቴ ከመቃብራ ነው የቆምኩት አምላከ ቅዱሳን ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአረፊም ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ግን እህቶቼ በእውነት የፈለገ ቢመጣ
ለወንድ ልጅ ብር አትላኩ
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቺሁትን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቺሁ 😍🤲
አሚን😢😢❤❤
Amen amen😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ከመዳም ቤት ያላቀንንንንንንንንያረብ
አሜን አሜን አሜን አሜን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
በምንምመንገድብንሆን. ልቦንም በሮንምከፍታ የምትቀበለን. እናትነች. እናት. ለዘላአለም. ትኑር. ❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
መታደል ነው እንዲ አይነት እናት ማግኘት ለነሱ ሰጥተን ለወንድ ነው ያበላሽው በሚል ሰበብ አብዛኛው ልጆች ከእናታቸው የተጣሉ ስንት አለ😢😢
ትክክል
የእኔ እናት ለክ እንደዚች እናትነው እኔን አረጋግታ ጠንካራ እንደሆን ያደረገችኝ የምር ይሄን ድራማ ሳይ ከ10አመት በፊት ያለፍኩበት ታሪኬን አስታወሰኝ አልለምዱሊላህ ህይወት ይቀጥላል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
የዛሬ ጓደኛስ ቢሆን መች እንደዝህ እንባ ያብሳሉ አብረው ጉድጉጓድ ይቆፍራሉ እንጂ 😢😢😢እንደፊልሙ መልካም ጓደኛ ይስጠን
አሜን
አሜን
እረ የለም ጎደኛ
😢🙏
አሚን💖💖💖ማር🌹🌹🌹🌹🌹
ሚስትየው ጀግና የሰው ላብ የሚበሉ እሳት ይሁንባቸው
እውነት ለመናገር ያሳዝናል ግን አሁንም በጭራሺ ሊማሩ የማይችሉ እህቶቻችንም አሉ በፍቅር ታውረው ያሉ አላህ ይጠብቀን
በትክክልል
በጣም😢😢😢
አረ ምን ፍቅር ኣለ በኣሁን ሳኣት ህመም እንጂ
@@TEKLERISHAN-bu4vc በትክክልል
በጣም
አሪፍ ትምህርት ነው ቅመሞች በተለይ ለናተ ከሱ ጎን ከመሆን እድህ በአንድ ሁኖ ማጋለጥ ማዋርድ ነው ችግሩ እኛ ሁል ግዜ ከወንድ ጎን ነው እምሆነው እኔን ይወደኛ ከሷ አብልጦ በማለት ለወንዶች ነው እምናሽቃብጠው መሆን የለበትም።
😢😢😢😢😢😢የኛ የብዙወቻችን የስደተኞች ታሪክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ሱባናላህ እህቴ
ግማሾቻችን ቤተሰብ ሲያቃጥለን ግማሹ ባል አላህ ይስቱር
wowww ከምር በጣም አሥታማርነ አሣዛኝ ፍልም ነው❤❤❤ እድሜ ለእነቶችነ ለውድ ለጓደኞች😘😘😘😘
የእውነት ዋውውው የኔ ውዶችየ የእውነት እደዚች አይነት እውነተኛ ጓደኛ ይሥጣችሁ ይሥጠን እናት ለዘልአለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ጡሩጓደኛይሰጠን ለሁላችንም ይሄለኛትምህርትነዉ
ዓረብ፡አገር፡ሄደው፡የሚሠሩ፡እህቶቻችን፡በጣም፡ ታሳዝናላችሁ። እባካችሁ፡በሚዲያ፡ከምታዩት፡ከሌሎች፡ስሕተት፡ተማሩ።
በእዉነት በጣም አሰተማራ ነዉ በተለይ በሰደት ያለነዉ እህቶች😢😢😢በየቤቱ ሰንት ከሃድ ወንዶች አለ በፈጣሪ💔💔💔😥😥😔🙏
እናት ሁሌም ለልጃቸው ጉልበት ነት😢😢❤❤
ለእውነት የቆመች ትክክለኛ ጓደኛ ጀግና ነሽ! ወንዶች አትሳሳቱ አታጭበርብሩ እውነትና ጭስ መውጫ አያጣም፡፡
አሁንም ብዙ እማይሰሙ እህቶች አሉ ለወንድ ገንዘብ አትስጡ ካልቻለ ይቅር ብዙ እህቶች ታመዋል የሚገርመው ነገር አግብተውን ብር ይቀበላሉ
እናት ካለች ሁሉ መፍትሄ አለው እናቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለወድ ልጂ ብር ላካቹሁ ማለት አግብተህ ጠብቀኝ ማለት ነው ችጋር ይቆማምጠው እጂ የምን ብር መላክ ነው አፈር ይብሉና እህቶቼ ይሄ ለኛ ነው ተማሩ በደብ
ሁሉንም አትፍረጂ ብዙ ንፁሃን አሉ እኔ በበኩሌ በርቀት ኒካ አስረን 5 አመታችን የሠፈሬ ልጂ ነዉ በቤተሠብ የመጣ ነዉ እና ጠንካራ ነዉ መጨረሻዉ ይመር እንጂ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልያች ሊሆን ይችላል ደሞ መጨርሻውን ይመርላችሁ አሁን ገና አልገባሽም በታማኝነት ስታገኝው ለምስክርነቱ ይደርሳል እማ
እና እየላኩ ነው አሳብሽ ኒካ ያሰርልሽ አች ልታስተዳድርው ነው እደ ተሰደሽ😂😂😂😂@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ከመቶ አምስ ሊሎር ይችላላል
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ትክክል ሁሉም አንድ አይደለም ስት ጠካራ አለ አልሀምዱልላ መጨረሻውን ያሣምረውእጅ የኔም
እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ ምርጥ ስራ
ይህን ያየ ብዙ ይማራል
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ የኛ የስደተኞች ታሪክ😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጎድኛ እዳኛ ጎበዞች የጁን አግቷል ማን በለፋው ማን ይበላል❤❤❤❤
በወነት ልብ ብሎ ላየ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው😢
አወ ግን ብሬንም እግሬንም አሣርፊ እሩዚን እየሠራዉ ከዛ ቦሀላ ሁሉም ይደረሣል እግር መሠቀሉም ብር መሥጠቱም❤❤❤
እንዲ መካሪ እናትና ጥሩ ግዋደኛ ሲኖር የማይቻለው ይቻላል❤ ድራማ ደስ ይላል በስደት ላይ ለምንኖርው ጥሩ ትምርት ነው
ያረቢ አላህ የለፋንበትን አያስበላብን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
አላሁመ አሚን ያረብ
አወን ያረብ
ታማኝ ጎደኛ ይሄ ነው ጀግና❤
ጓደኛ ስለተኖነ ብቻ ሳይሆን የሰው ገዘብ ይከብዳል የሰው ሀቅ ዳር አያደርስም
በእውነት በጣም ደስ የሚልና እልህ የሚያስጨርስ ትወና ነው ውይ እድህ ጠካራ ጓደኛ ያስፈልገናል ጎበዝ እናም እድሜ ለናቶቻችን ብርታታችን ናቸው ሂወታችን ናቸው
ይሄ የብዙዎቻችን ታሪክነው አላህ ከዴዚህ ያለ አረመኔ ይጠብቀን,,አይ እናት ኮ, እናትኮናት😢😢😢😢🎉🎉🎉
ዋው በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ድራማ ❤ ለዛ ❤አልተቻላችሁም በርቱልን 👍👍👍👌👌👌
ምርጥ እናት ምርጥ ጓደኛ ይመቻችሁ አቦ🥰🥰🥰
እናት ለዘላለም ትኑር
❤❤❤❤❤❤❤