ምርጥ ስጦታ ተሰጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 175

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 13 дней назад +7

    🤗የቅዱሳን በረከት ረድኤታቸው አማላጅነታቸው አይለየን በፀሎታቸው ይማረን በጣም ደስ ይላል እህታችን❤❤❤

  • @sartt3754
    @sartt3754 13 дней назад +7

    እናተቤት. የተሰቀለቺዉ. የመቤቴ ስእለማሪያም. በጣም ታምራለቺ ሁሉም ያምራሉ

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii 2 дня назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🏼 ❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    አሜን አሜን አሜን የኔ እናት አባዬ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይለያል

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 13 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 13 дней назад

    Amen amen amen amen amen ❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 12 дней назад

    አሜንን አሜንን አሜንን 🤲🤲🤲

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሕታችን እንዴት ናችሁ❤ እንኳን አብሮ አደረሠን ❤🕊💓💓💓🕊🌿🌿💞💞🌿እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መታደል በእውነት

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    የኔ ውድ እህት ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 4 дня назад

    Ameen.ameen.ameen.ameen.ameen.ameen.ameen.ameen🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeringoTeringo
    @TeringoTeringo 13 дней назад

    amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አህተይ 🙏❤️

  • @MlakS-l9d
    @MlakS-l9d 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ አሰይይይይይይ❤❤❤❤❤

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee 13 дней назад

    Amen amen amen

  • @meseretsime3025
    @meseretsime3025 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሲያማምሩ❤❤❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigestbekele4861
    @tigestbekele4861 13 дней назад

    Amen amen amen uuuffffeeee❤❤❤

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 10 дней назад

    ❤❤❤❤ 🥰🙏🙏 Enate 🥰

  • @mulu1270
    @mulu1270 14 дней назад +4

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SaSa-f6b
    @SaSa-f6b 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ወይኔ ሲያማምሩ።

  • @tegest2826
    @tegest2826 13 дней назад

    Betham yameralu enam maserat efelgalu selqu quter eyaleche ebaqachu?

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa 13 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ወለተ ማርያም እዴትነው የሰርግስ ዝግጅት በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 13 дней назад +2

    አወ በጣም ነዉ የሚአምረዉ ዋዉ በተ መቅደስ መሰለ ቤትሽ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አሜን ዉይ ደሰ ሰሉ

  • @zedtube463
    @zedtube463 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu 13 дней назад

    በጣም ያምራን የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 13 дней назад

    አሜን ሁላችንም ይጠብቀን❤❤❤ ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ደስ ይላሉ ❤🎉

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 12 дней назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔአለም የኔ ዉድድድ ❤❤❤❤❤

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 13 дней назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ያምራል

  • @hanazelelew
    @hanazelelew 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 9 дней назад

    ❤❤❤🎉

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 14 дней назад +1

    Ehite alem berchi 💞💞💞💞

  • @user-gw5ym9wt4m
    @user-gw5ym9wt4m 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ራሄልጓልድንግልማርያም

    ኣሜን አህታችን ዉዶቼ በናታቹ ደሙሩኝ ኣዲስ ጀማሪ ነኝ❤

  • @maaqdeesfiqaaduu
    @maaqdeesfiqaaduu 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 13 дней назад

    እንካን ደና መጣሽ ወለተ ማርያም በጣም ደስ ይላል የቅዱሳን በረከት እረዴታቸውው አማላጂነታቸው ከጋ ይሁን አሜን ወለተ ማርያም እናት አባትሽ ጋር ቢዲወ ስሪልን ናፋቀውናል ለ እናትሸ በተለይ እናቴን እየመሰለችኝ😢😢😢❤❤❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  13 дней назад

      እሺ ለሰርጉ ሲመጡ

    • @TenyeBernu
      @TenyeBernu 13 дней назад

      @ወለተማርያምTube እሽ የኔውድ በጉጉት እጠብቃለው ለዛች ለተቀደሰች ቀን በሰላም ያድርስሽእግዛብሔር ፀሎቴ ነው እህቴ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 13 дней назад +1

    ሀሀሀ እረ አረፍ በል ከሁሉም ቀመስ ቀመስ 😂😂

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማረያምዩቱብ
    @የማረያምዩቱብ 10 дней назад

    አመሰግናለሁ የኔውድየኔነው❤❤❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ ውድ እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት የኔ ውድ እናት ሳያት ውይ ልቤ ነው የሚመታኝ እመ ብርሀን ትስጥሽ የኔ ልዩ

  • @ZemenayAlula
    @ZemenayAlula 14 дней назад +3

    ❤❤❤❤are tefachwu

  • @Alem-tf1dh
    @Alem-tf1dh 13 дней назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ውብ ናቸው ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት ግን ለኔ የኪዳነ ምህረትን በጣም ነው የምወደው

  • @OG0o
    @OG0o 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanatube196
    @fanatube196 13 дней назад

    እግዚብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 13 дней назад

    Ekon ደህና መጣችሁልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ዛይድየማርያምልጅ
    @ዛይድየማርያምልጅ 11 дней назад

    እኔ እንደሱ ከሁሉ እመቤትየ ማርያም ና ኪዳነምህሪት እናቴ እሚመርጦው🎉❤

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 13 дней назад

    ወይኔ ሲያምርርርርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhasthaDhastha-l7q
    @DhasthaDhastha-l7q 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgiወለተእየሱስ
    @tgiወለተእየሱስ 13 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልቦና ይመልስልን 🙏🥰🥰🥰

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    እኔም እፈልጋለሁ እህቴ ወለተ ማርያም

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤❤

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 13 дней назад

    ወለተ ማርያም እህቴ አይለያችሁ በርቱልኝ እህቴ ጎበዝ አታስጨንቂው ክክክክክ ሲመጣ ምግብ አቅርበሽ ሰርፕራይዝ ብታደርጊው ይሻል ነበር ክክክ

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 12 дней назад

    እህቴ ወለተ ማርያም እህቴ የቅዱስ ሚካኤል ስዕል አድኖ ስዕለት ነበረብኝ ምሰጥልኝ ሰው አጣሁ ስልክሽ በምን ላግኘው

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ 13 дней назад

    ሰላማችሁ ይብዛ እህቴ እንደዝህ የሚሰራው ተስሎ ነው ወይስ ፎቶ ሾፕ በፍሬም ተደርጓ ነው?

  • @سبحانالله-ز4ظ6ج
    @سبحانالله-ز4ظ6ج 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @AzD-rt6kl
    @AzD-rt6kl 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን 🤲🤲🤲

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 13 дней назад

    አይ እህቴ አውቆብሻል😂😂❤❤❤❤

  • @MeskiMeski-g5i
    @MeskiMeski-g5i 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 13 дней назад

    በስማበወልድ:የቅዲስገብርኤልን:ሥእልአድኖሳይ:ልቤትርክክአለ:የስደት አባቴ:በሰላምለሀገሬአብቃኝ:እደዚህአርጌ:ቤቴንየየምባረክበትቀን:ቅርብነው:ያሳካልሽበሉኝ:የስደትእህቶቼ

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu 13 дней назад

    የጥበብ. መጀመሪያ. እግዚያቤር. አገራችን. ሰላም. ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 13 дней назад

    የኔ እህት በፀሎትሽ ወለተ መድህን እያልሽ አትርሽኝ

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js 13 дней назад

    ሠላም በክርሥቶ ሥላም አቺሁ ይብዛልኚ ❤❤❤ ዉለተማርያም እህቴ መገኛሽ በምንድን ነዉ በዉሥጥ ላናግርሽ ፈልጌሽነዉ እህቴ

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 13 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Baiyenis
    @Baiyenis 13 дней назад +1

    እኔም እፈልጋልዉ ይተ ነው እህቴየ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 14 дней назад +1

    እንዴት ናችሁ እማ አድስ አበባ የት አከባቢ ነሽ

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 13 дней назад

    የኔ ውድ አስባረከሽውአል አደል ደም አስለሽ ከሆነ ሚስጢሩ ከገባቸው አባቶች የተሳለ ነው መግዛት ደም አስባረኪው❤❤❤❤ በተረፈ ተባረኩ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 13 дней назад

    ቤታችዉን በበረከት ይሙሉላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoovyLoovy
    @LoovyLoovy 9 дней назад

    Yene hiti quxuri shin lakiliny

  • @teebh7448
    @teebh7448 13 дней назад

    እያምራሉ እውነት አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 13 дней назад

    እንኳን አደረሰሽ ውድ እህታችን የሰርግ ዝግጅት እንዴት ነው ጓጉቻለሁ ሰርግሽን ለማየት. እኔም እስዕልአድህኖ እፈልጋለሁ ለፀሎትቤት

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን. እህታችን. እህታችን. ቤተሰባች እስኪ ምከሩኝ ምን ባደርግ ጥሩ ነዉ እንየ ያለሁት ሳዉዲ. ነዉ ሳዉዲ ከመጣሁ 12 አመቴ ጨረስሁ ቤት ሰርቻለሁ ቤቱ ባዶ ነዉ እቃ ምናምን ገና ነዉ ትዳር የለኝም እድሜየ. 30 አመት እየሆነኝ ነዉ 😢አፈሳዊ አይደለሁም በጣም በእምነቴ. ደካማ ነኝ አሁን ያለኝ ገዘብ የቤትቃኳ አይበቃኝም እንየም ካገር መግባት አስብና. እንደገና ትንሽ ትንሽ እያልኩኝ አለሁ በሰዉ አገር ምን ባደርግ ነዉ ጡሩ እጠብቃለሁ ምክራችሁን

    • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
      @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 13 дней назад +1

      ስልክሽን ላኪልኝ እና በቴሊ ግራም ላስገባሽ ግሩፕ እና ሰረተሽ ባዶ የምትሆኝበትን ምክንያት ታገኝዋለሽ😢

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 13 дней назад +1

      ማርያምን. ሸርሀ የለኝም. አሰርየ. ከመነጨቀችኝ አሁን 3አመቴ አገር. እኳ ስደዉል በሰዉየዉ ስልክ ነዉ የምደዉለዉ ተይኝማ. እህታለምየ እባየ ይመጣል ሸርሀየ ትዝ ሲለኝ በጣም ነው. የማመሰግነዉ 😢😢😢🙏🙏🙏

    • @sisayabera512
      @sisayabera512 13 дней назад +1

      አይዞሽ እህቴ የሚሴንጀር ስምሽን ንገሪኝ ሚሴንጀር ፌስቡክ ላይ ላውራሽ እህቴ ነይ ​@@ተስፈኛዎ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  13 дней назад +2

      የኔ እናት ባለሽ አመስግኝ ቆራጥ ሁኝ ባለኝ እኖራለሁ ካልሽ ይበቃሻል ደግሞ እድሜ አይጠብቀንም የሚያገባሽ ወድ ነው ሸር አርጋችሁ ትኖራላችሁ ጥሩ ባል ካገኝሽ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 13 дней назад

    ,ስያምሩ ምኞቴነዉ ስንትነወ አንዱ የሚገዛዉ መልሽልኝ???? ,መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ የሁንላቹህ❤❤❤❤

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 13 дней назад

    እህቴ ከ3 ከወር በኋላ እመጣለሁ ከቻልሽ ለፀሎት ቦታ ስዕል አድኖ አሰሪልኝ ከቻልሽ ከይቅርታ ጋር

  • @hdjdh9162
    @hdjdh9162 13 дней назад

    ሰላም እህቴ እባክሺ ሰልክሺን ለነም እድታሰሬልኝ

  • @HabtamAj
    @HabtamAj 13 дней назад

    ወይ እግዚአብሔር ሆይ ጎንደር ለቤተሰቢ የሚደረሰልኝ ባገኘ 🤲

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  13 дней назад

      አንድ ቀን ስሄድ እወስድልሻለው

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 13 дней назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @HabtamAj
      @HabtamAj 13 дней назад

      እሺ እማዬ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ እማ በቀረበ ትሂጀአለሸ እማዬ

    • @HabtamAj
      @HabtamAj 13 дней назад

      እሺ እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እማ አሁን በቀረብ ትሂጀ አለሽ እማ

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 9 дней назад

    ውዴ በናትሽ የሰማአቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ጸበል ካለሽ ለሰው ላኪልኝ እባክሽን ላስቸግርሽ እኔ በስደት ነኝ እና ወደዚህ የሚመጣ ሰውአለ እና ላኪልኝ ከቻልሽ

  • @degemuberorecgabczmbchknv9484
    @degemuberorecgabczmbchknv9484 11 дней назад

    ሰላም እህቴ ቴሌ ግራምአለሽ ካለሽ ንገሪኝ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 13 дней назад

    ወይኔ በክርስቶስ ሲያመር በናትሽ ለኔም ታሰሪኛለሽ በጸሎት ቤት የሚሰራውን ማለት ነው

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ 13 дней назад

    እኔ እዝህ ስደት በፍሬም ላሳጥብ ብዬ አይቻልም አሉኝ

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 13 дней назад

    ለገና እማ ሰብራይዝ አርጊው የእመቤቴን ስዕል አድኖውን አሽጊና በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ሰላም ቤቱን ይሙላበት🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 13 дней назад

    እህቴደክሞትሲመጣ:ለቅለቅይበልና:ምግብስጪውና:ሰርብራይዙንበሗላ:በጣምየደከመውይመሥላል:ካጠፋሁደሞይቅርታ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ

    ዛሬባልሽአስቆኛል ግልጠኛነዉ

  • @tsehaybahru
    @tsehaybahru 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AYnLmAynalm
    @AYnLmAynalm 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asteraster1933
    @asteraster1933 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerFgh-u2o
    @WerFgh-u2o 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghgj995
    @ghgj995 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MkKM-bc8ns
    @MkKM-bc8ns 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HabtamAj
    @HabtamAj 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤